ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 17፦
 
በጥንቃቄ፡ዅሉን፡ከመዠመሪያው፡ተከትዬ፡በየተራው፡ልጽፍልኽ፡መልካም፡ኾኖ፡ታየኝ።
{|
|-
[[ስዕል:የወንጌሉ ሉቃስ.jpeg |thumb|ቅዱስ ሉቃስ ወንጌልን ሲፅፍ]]
|}
5፤በ[[ይሁዳ]]፡ንጉሥ፡በ[[ሄሮድስ]]፡ዘመን፡ከአብያ፡ክፍል፡የኾነ፡[[ዘካርያስ]]፡የሚባል፡አንድ፡ካህን፡ነበረ፤ሚስቱም፡
ከአሮን፡ልጆች፡ነበረች፥ስሟም፡[[ኤልሳቤጥ]]፡ነበረ።
 
6፤ኹለቱም፡በጌታ፡ትእዛዝና፡ሕግጋት፡ዅሉ፡ያለነቀፋ፡እየኼዱ፥በእግዚአብሔር፡ፊት፡
ጻድቃን፡ነበሩ።
 
7፤ኤልሳቤጥም፡መካን፡ነበረችና፡ልጅ፡አልነበራቸውም፤ኹለቱም፡በዕድሜያቸው፡
ጻድቃን፡ነበሩ።7
 
፤ኤልሳቤጥም፡መካን፡ነበረችና፡ልጅ፡አልነበራቸውም፤ኹለቱም፡በዕድሜያቸው፡
 
አርጅተው፡ነበር።8፤ርሱም፡በክፍሉ፡ተራ፡በ[[እግዚአብሔር]]፡ፊት፡ሲያገለግል፥
 
9፤እንደ፡ካህናት፡ሥርዐት፡ወደጌታ፡ቤተ፡መቅደስ፡ገብቶ፡ለማጠን፡ዕጣ፡ደረሰበት።
 
10፤በዕጣንም፡ጊዜ፡ሕዝቡ፡ዅሉ፡በውጭ፡ቆመው፡ይጸልዩ፡ነበር።
11፤የጌታም፡[[መልአክ]]፡በዕጣኑ፡መሠዊያ፡ቀኝ፡ቆሞ፡ታየው።
 
12፤ዘካርያስም፡ባየው፡ጊዜ፡ደነገጠ፥ፍርሀትም፡ወደቀበት።
 
13፤መልአኩም፡እንዲህ፡አለው፦ዘካርያስ፡ሆይ፥ጸሎትኽ፡ተሰምቶልኻልና፥አትፍራ፤
 
ሚስትኽ፡ኤልሳቤጥም፡
ወንድ፡ልጅ፡ትወልድልኻለች፥ስሙንም፡ዮሐንስ፡ትለዋለኽ።
 
14፤ደስታና፡ተድላም፡ይኾንልኻል፥በመወለዱም፡ብዙዎች፡ደስ፡ይላቸዋል።
 
15፤በጌታ፡ፊት፡ታላቅ፡ይኾናልና፥የወይን፡ጠጅና፡የሚያሰክር፡መጠጥ፡አይጠጣም፤
 
ገናም፡በእናቱ፡ማሕፀን፡
ሳለ፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ይሞላበታል፤
 
16፤ከእስራኤልም፡ልጆች፡ብዙዎችን፡ወደ፡ጌታ፡ወደ፡አምላካቸው፡ይመልሳል።
 
17፤ርሱም፡የተዘጋጁትን፡ሕዝብ፡ለጌታ፡እንዲያሰናዳ፥የአባቶችን፡ልብ፡ወደ፡ልጆች፡የማይታዘዙትንም፡
 
ወደጻድቃን፡ጥበብ፡ይመልስ፡ዘንድ፡በኤልያስ፡መንፈስና፡ኀይል፡በፊቱ፡ይኼዳል።
 
18፤ዘካርያስም፡መልአኩን፦እኔ፡ሽማግሌ፡ነኝ፥ሚስቴም፡በዕድሜዋ፡አርጅታለችና፥ይህን፡በምን፡
 
ዐውቃለኹ፧አለው።
19፤መልአኩም፡መልሶ፦እኔ፡በእግዚአብሔር፡ፊት፡የምቆመው፡ገብርኤል፡
 
ነኝ፥እንድናገርኽም፡ይህችንም፡
የምሥራች፡እንድሰብክልኽ፡ተልኬ፡ነበር፤
 
20፤እንሆም፥በጊዜው፡የሚፈጸመውን፡ቃሌን፡ስላላመንኽ፥ይህ፡ነገር፡እስከሚኾን፡ቀን፡ድረስ፡ዲዳ፡
 
ትኾናለኽ፡መናገርም፡አትችልም፡አለው።
 
21፤ሕዝቡም፡ዘካርያስን፡ይጠብቁት፡ነበር፤በቤተ፡መቅደስም፡ውስጥ፡ስለ፡ዘገየ፡ይደነቁ፡ነበር።
 
22፤በወጣም፡ጊዜ፡ሊነግራቸው፡አልቻለም፥በቤተ፡መቅደስም፡ራእይ፡እንዳየ፡አስተዋሉ፤ርሱም፡
 
ይጠቅሳቸው፡ነበር፤ድዳም፡ኾኖ፡ኖረ።
23፤የማገልገሉም፡ወራት፡ሲፈጸም፡ወደ፡ቤቱ፡ኼደ።
 
24-25፤ከዚህም፡ወራት፡በዃላ፡ሚስቱ፡ኤልሳቤጥ፡ፀነሰችና፦ነቀፌታዬን፡ከሰው፡መካከል፡ያስወግድልኝ፡
 
ዘንድ፡ጌታ፡በተመለከተበት፡ወራት፡እንዲህ፡አድርጎልኛል፡ስትል፡ራሷን፡ዐምስት፡ወር፡ሰወረች።
 
26፤በስድስተኛውም፡ወር፡መልአኩ፡ገብርኤል፡ናዝሬት፡ወደምትባል፡ወደ፡ገሊላ፡ከተማ፥
 
27፤ከዳዊት፡ወገን፡ለኾነው፡ዮሴፍ፡ለሚባል፡ሰው፡ወደ፡ታጨች፡ወደ፡አንዲት፡ድንግል፡ከእግዚአብሔር፡
ዘንድ፡ተላከ፥የድንግሊቱም፡ስም፡ማርያም፡ነበረ።
Line 108 ⟶ 78:
45፤ከጌታ፡የተነገረላት፡ቃል፡ይፈጸማልና፥ያመነች፡ብፅዕት፡ናት።
46፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች
<blockquote>
 
'''47፤ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤'''
'''48፤የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤'''
Line 117 ⟶ 87:
'''53፤የተራቡትን፡በበጎ፡ነገር፡አጥግቧል፤ባለጠጋዎችንም፡ባዷቸውን፡ሰዷቸዋል።'''
'''54-55፤ለአባቶቻችን፡እንደ፡ተናገረ፥ለአብርሃምና፡ለዘሩ፡ለዘለዓለም፡ምሕረቱ፡ትዝ፡እያለው፡እስራኤልን፡ብላቴናውን፡ረድቷል።'''
 
<blockquote>
</blockquote>
56፤[[ማርያም]]ም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች።