ከ«ኬንድሪክ ላማር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
spaced on hip hop
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:KendrickLive.jpg|300px|thumb|right|ኬንድሪክ ላማር በመድረክ ላይ]]
'''ኬንድሪክ ላማር ዳክወርዝ''' (በ[[17 June|ጁን ፲፯]]፣ [[1987 እ.ኤ.አ.|፲፱፻፹፯ እ.ኤ.አ.]] ተወለደ) [[አሜሪካ]]ዊ የ[[ሂፕሆፕ|ሂፕ ሆፕ]] አርቲስት ነው። የትውልድ ቦታው [[ኮምፕተን፣ ካሊፎርኒያ]] ይባላል። ኬንድሪክ ወደ ሂፕሆፕሂፕ ሆፕ አለም ውስጥ የገባው በቅጽል ስሙ '''ኬ.ዶት''' ሲሆን ፣ በመጀመሪያው የሙዚቃ ስብስብ (Y.H.N.I.C. (Youngest Head Nigga In Charge)) በ፲፮ (አስራ ስድስት) አመቱ  በመልቀቅ የሰዎችንና የ[[ሙዚቃ]] አለምን ሳበ።  
 
የኬንድሪክ ላማር መጀመሪያ የሙዚቃ አልበም Section.80 በ፳፻፲(2010)፣ ወደ አለም ያስተዋወቀው ሲሆን፣ ከአልበምሙ ውስጥ "HiiiPoWeR" የተባለው ነጠላ ዜማ የአመቱ ምርጥ የሂፕሆፕ ዜማ ተብሎለታል።