ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tag: 2017 source edit
መስመር፡ 34፦
ይሁን እንጂ በዚያን ዘመን ወታደርነት ተፈላጊ ሙያ ስለነበር ቅዱስ ጊዮርጊስም ወታደር ሆኖ ብዙ ጀብዱ ፈፅሟል በወጣትነቱም የውትድርናን ሥራ እንደሠራ በግሪክና በ'''[[ኮብት]]'''ና በሶርያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተጽፏል ይልቁንም በመጽሐፈ '''[https://play.google.com/store/apps/details?id=patristicpublishing.eth ስንክሳርና]'''
በራሱ ገድል ተብራርቶ ይገኛል።ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥቂት ጊዜ በወታደርነት ከሠራ በኋላ የ'''[[ክርስቶስ]]''' ወታደር ሆኖ ቤተክርስቲያንን ያገለግል ጀመረ ።
[https://saintmariamogt.freevar.com/Sanbox.html ከቅዱስ ጊዮርጊስ ድረገጾች አንዱ ለማየት አዚህ ላይ ይጫኑ]
 
=='''ቅዱስ ጊዮርጊስ በድዮቅልጥያኖስ ዘመነ መንግሥት'''==