ከ«በቂና አስፈላጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Undid edits by 35.134.21.142 (talk) to last version by Legobot: purely nonsense content
መስመር፡ 7፦
 
P የተባለ አረፍተ ነገር (ድንጋጌ) Q ለተባለ ድንጋጌ እውነት መሆን '''አስፈላጊ''' ነው ከተባለ በግልባጭ ሲተረጎም "P እውነት እንዲሆን የግዴታ Q እውነት መሆን አለበት ," ወይም " P ውሸት ከሆነ Q ም ውሸት ነው" እንደማለት ይቆጠራል። ለምሳሌ '''ማየት''' በQ ቢወከልና '''አይን''' በP ቢወከል፣ P ለመሆን Q አስፈላጊ ነው። Q ከሆነ (ከታየ)፣ P እውነት ነው ማለት ነው (አይን አለ)።
 
ddwrreq
ይህ ጉዳይ በሂሳብ ጥናት በቀላሉ እንደዚህ ይጻፋል፡ '''(Q => P),''' ትርጉሙም P የ"Q " መዘዝ ነው ማለት ነው። ወይም በሌላ አነጋገር Q እውን ሲሆን Pን ያመላክታል ማለት ነው። ምሳሌ፡ እይታ => አይን መኖር ፤ እይታ መፈጠሩ አይን መኖርን ያመላክታል። ወይም ደግሞ አይን መኖር የእይታ መዘዝ ነው።