ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

33 bytes removed ፣ ከ6 ወራት በፊት
የ81.234.233.22ን ለውጦች ወደ Hgetnet እትም መለሰ።
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
(የ81.234.233.22ን ለውጦች ወደ Hgetnet እትም መለሰ።)
Tag: Rollback
 
አንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦታ እኩል ነው። ከባህር ወለልም ሆነ ከተራራ ላይ፣ አንድ ቁስ አንድ ዓይነት ግዝፈት አለው ምክንያቱም በአንድ አይነት ሁኔታ ፍጥነቱን ለመቀየር እኩል [[ጉልበት]] ስለሚጠይቅ። በሌላ አባባል፣ ለጉልበት እሚያሳየው ተቃውሞ የትም ቦታ እኩል ነው። በ[[ጠፈር]] [[ኦና]] ሳይቀር፣ ይህ ተቃውሞው እኩል ነው።
 
ግዝፈት በ [[SI]] ስርዓት መለኪያው [[kilogram]] (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው።
 
ከወሒድ ዑመር ነጋሽ
 
== የግዝፈትና ክብደት ልዩነት==
232

edits