ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የ81.234.233.22ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 3፦
 
«አብርሃማዊ» በተባሉት [[ሃይማኖት|ሃይማኖቶች]] (በተለይ [[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]ና [[አይሁድና]]) ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉ፣ መጀመርያ ፪ ሰዎች [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከ[[ኤደን ገነት]] ወጥተው የሰው ልጅ ታሪክ ከ6 ሺህ አመታት በላይ ብዙ አይሆንም። ከዚያ አስቀድሞ በገነት ያለፈው ዘመን ልክ ባይቆጠረም፣ ፍጥረቱ ከነምድርና ፀሐይ በ፯ «ጧቶች»ና «ምሽቶች» እንደ ተፈጸመ ስለሚባል፣ ባንድ ሳምንት ውስጥ እንደ ሆነ የሚያምኑ አሉ። ሆኖም ምድርና ፀሐይ በሥፍራቸው ሳይቀመጡ እነኚህ «ቀኖች» በእርግጥ የመሬት ፳፬ ሰዓት ቀኖች ነበሩ ማለት ያስቸግራል። ከተፈጠረች ያስቆጠረችው ዓመት በውል ባይታወቅም ግን በጊዜያችን ባሉት ሳይንሳዊ ዘዴዎች ባኩል የመሬት አማካይ እድሜ ወደ 4.6 ቢሊዮን ዓመታት ገደማ ይጠጋል። ከዚያን ጊዜ ወዲህ በ1 ቢሊዮን [[ዓመት]] ውስጥ ህይወት ያለው ነገር መኖሩ ይታሥባል።
 
ከወሒድ ዑመር ነጋሽ
 
== የመሬት ውስጣዊ ክፍል ==