ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 410፦
፲፫. ማንኛውንም የኦሮሞ ፊደል በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ማንኛውንም የኦሮምኛ ድምጽ በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ምክንያቱም ግዕዝ በኮምፕዩተር ኣይጻፍም ተብሎ የኣማርኛ ታይፕራይተር ማጓጓዝ እንደችግር በቀረበበት ጊዜ እየኣንድኣንዱ የኦሮምኛ የግዕዝ ቀለም በኮምፕዩተር በሁለት መርገጫዎች በዶክተሩ እየተከተበ ነበር። ምንም እንኳን ግዕዝ እንከን የማይወጣለት ፊደል ነው ማለት ባይቻልም ለኣንድ ድምጽ ኣንድ ቀለም ለመመደብና ኣንድን ቀለም ለኣንድ ድምጽ ለመመደብ የተፈጠረ ነው ማለት ይቻላል። ግዕዝ በኮምፕዩተር እየተጻፈ በፊደላዊ ፊደል በላቲን ኦሮምኛውን በበዙ መርገጫዎች መክተብ ኣሁንም ሳይንሳዊና የተሻለ ነው ማለት ለቴክኖሎጂ ሲባል እራስን ዝቅ ማድረግና ኣርቆ ኣለማስተዋል ነው። [https://advocacy4oromia.org/2013/10/05/the-use-of-latin-script-for-afan-oromo-writing-is-based-on-scientific-evidence/] ፲፬. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ዓማርኛ የማጥበቂያ ምልክት የለውም የሚሏቸውን ስሕተቶች ቀጥለውበታል። ዓማርኛ መጥበቅ የኣለበትን ቃል ከማይጠብቀው የሚለይበት ዘዴዎች ኣሉት። ከእነዚህ ኣንዱ ከሚጠብቀው ቀለም ኣናት በላይ ኣንድ ነጥብ መክተብ ሲሆን ምሳሌውም በ፲፮፻፺ ዓ.ም. ላቲንና ዓማርኛ መተርጐሚያ መጽሓፍ ውስጥ ታትሟል። ለምሳሌ ያህል “ላላ‘” እና “አላላ‘” ገጽ 1 እና “መነ‘ሣት” ገጽ 50 ላይ ቀርበዋል። [https://books.google.com/books?id=akBMAAAAcAAJ&printsec=frontcover#v=onepage&q&f=false] ይኸንንም ኣጠቃቀም [[ሓዲስ ዓለማየሁ]] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%A8%E1%88%81] https://en.wikipedia.org/wiki/Hiob_Ludolf] [በ“ፍቅር እስከ መቃብር” መጽሓፋቸው ኣስፋፍተውታል። [https://redawubelibrary.files.wordpress.com/2013/11/e18d8de18985e188ad-e18aa5e188b5e18aa8-e18898e18983e189a5e188ad.pdf]] በኣዲስ ቅርጽ ለኮምፕዩተር እንዲስማማ መጥበቅ ከኣለበት ቀለም ኋላም እንዲከተብ ተደርጎ ማጥበቂያና ማላልያ በዶክተር ኣበራ ፓተንትም ውስጥ ኣ.ኤ.ኣ. በ2009 ተጠቅሰዋል። [http://www.google.com/patents/US20090179778] ፲፭. የቁቤ ዋየሎች “ኤ”፣ “ኢ”፣ “ኣይ”፣ “ኦ” እና “ዩ” (“a”፣ “e”፣ “i”፣ “o” እና “u”) ስለሆኑ በቁቤ “ክታበ”ን ከ“ኪታባ” የመለየትና ማጥበቅ/ማላላት ችግሮች ቢኖሩትም ስለ ቁቤ ማጥበቅ፣ ማላላት፣ ማስረዘምና ማሳጠር የሚጽፉም ኣሉ። ይህ በኣዲስ ፊደልነት የቀረበውንም በብዛት ከግዕዝ ፊደል የበለጠውንም [https://en.wikipedia.org/wiki/Bakri_Sapalo] ይመለከታል። ግዕዝ ሰባት እንዚራን ሲኖረው ኦሮምኛ 10 ያስፈልጉታል የተባለው ትክክል ከኣለመሆኑም ሌላ ቍጥሩን ወደ 13 መጨመርም ስለኣላዋጣም ኣልቀጠለም። [http://www.gadaa.com/language.html] ትክክለኛው የግዕዝ ኣጻጻፍ “ኣፋን” እንጂ “አፋን” ኣይደለም። ፲፮. ይህ ግዕዝና ኦሮምኛ ሳይንሳዊ ጽሑፍ ስለ ፊደላቱ እንጂ ቋንቋዎቹን ኣይመለከትም። የኦሮሞ ቋንቋችን መዳከም ስለሌለበት ስለ ፊደል ስንወያይ ሰለ ቋንቋና ሰለኣልፈጠርናቸው ኦሮሞነት መቀላቀል ሳይንስ ኣይደለም። የኦሮምኛው የግዕዝ ፊደል ከሌሎቹ የግዕዝ ቀለሞች ጋር በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ለኣለፉት ፴፪ ዓመታት በኮምፕዩተር ቀርቦ [http://archive.is/v2j1v] በኋላም በዩኒኮድ ዕውቅና ቢያገኝም ዛሬም ሶፍትዌር ውስጥ የሉም ብለው የሚጽፉ ኣሉ። ምሳሌ፦ “በዻኔ” [https://www.satenaw.com/amharic/archives/68365]
 
፲፯. እነ “ሸ”፣ “ቸ”፣ “ኘ”፣ “ዸ”፣ “ጠ”፣ “ጨ”፣ “ጰ”፣ እንዚራኖቹንና ሌሎች ቀለሞች የኣሉትን ለኦሮምኛ የሚያስፈልጉትን ቀለሞች ትቶ እነዚህን ወደ የሌሉት የላቲን ፊደል መዞር ሳይንስ ኣይደለም። [http://samsondoya.blogspot.com/2013/07/open-response-to-yilikal-getnet.html?m=1] የእነ“ጨ”፣ “ⶸ” እና “ꬠ” እንዚራን በቁቤ መለየት ቀላል ኣይሆንም። ፲፰. የኦሮምኛ ድምጾችንና እርባታዎችን የሚወክል የፊደል ገበታ (ከኣማርኛ ታይፕራይተር፣ [[ዓረብኛ]]ና [[ላቲን]]) ለጊዜው የተሻለው ላቲን ነው በማለት በስሕተት የቁቤ ኣጻጻፍ ሥራ ላይ ዋለ። ይህ ለዓማርኛው በኣለመደረጉ ዶክተሩ በመፍትሔው የደረሱለት ለኦሮምኛው ፊደል ጭምር ነው። ምክንያቱም ዓማርኛና ኦሮምኛ በትክክለኛው የግዕዝ ፊደል ለብዙ ምዕት ዓመታት ተጠቅመዋል። [http://archive.is/LWaLI] የጄምስ ብሩስና ሌሎች መረጃዎችም ኣሉ። [https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%88%AD%E1%88%88%E1%88%B5_%E1%8B%8A%E1%88%8A%E1%8B%A8%E1%88%9D_%E1%8A%A2%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8C%8D] ስለዚህ ዓማርኛውንም ሆነ ሌሎችን ቋንቋዎቻችን ለማይጽፈው የዓማርኛ ታይፕራይተር ሲባል ፊደሉን የተዉት ቋንቋዎች በኣንድኣንድ ተናጋሪዎች ስሕተት እንጂ በግዕዝ ፊደል ሲጠቀሙ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ስሕተት ኣልነበረም። ፲፱. በዶክተሩ ግኝቶች ከ“አ” እና “ኸ” መርገጫዎች ፲፬ የግዕዝ ቀለሞች እየተከተቡ ናቸው። [http://www.ethiomedia.com/1011issues/first_ethiopic_patent.pdf] [http://www.google.com/patents/US9733724] ፳. [[ቁቤ]] በ“a”፣ “e”፣ “i”፣ “o” እና “u” በተጠቀመው ዓይነት በ“ኣ”፣ “ኤ”፣ “ኢ”፣ “ኦ” እና “ኡ” የግዕዝ ቀለሞች መጠቀም ይችል ነበር። ኣንድኣንድ ኦሮሞዎች “ቢራ” በላቲን ኦሮምኛ "biirraa" ተብሎ የሚጻፈው ግዕዝ ስለማይችለውም ነው ይላሉ። በ“biirraa” ምትክ “ብኢኢርርኣኣ” ተብሎ በግዕዝ ፊደል መጻፍ ይቻላል። ስለዚህ ቁቤ የተመሠረተው ሳይንሳዊ ጥቅም ላይ ኣይደለም። “ቢ” እና “ራ” ቀለሞችን ዓማርኛ በኣራት ዓይነቶች ማለትም “ቢራ”፣ “ቢ'ራ”፣ “ቢራ'” እና “ቢ'ራ'” መጠቀም ይችላል። “ብኢርኣ” ወይም “ቢርራ”ም ኣለ። ለምሳሌ ያህል “ለቆ” የሚለውን ቃል “ለቅቆ” ወይም “ለቆ'” ዓይነቶች መክተብና ማላልያና ማጥበቂያዎች መጨመርም ይቻላል። ቁቤ ዋየሎችን ከመደራረብ በ“ዓ”፣ “ዔ”፣ “ዒ”፣ “ዖ” እና “ዑ” የግዕዝ ቀለሞች ኣጠቃቀም ምሳሌዎች ጊዜ፣ ሥፍራና ጉልበት መቆጠብ ይችል ነበር። ከኣምስት የላቲን ዋየሎች የግዕዙ “አ”፣ “ዐ” እና ሰባት እንዚራኖቹ የተሻለ ገላጮችና ሥፍራ ቆጣቢዎች ናችው።
 
፳፩. ኣንድኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ግዕዝ የኦሮምኛ ቃላትን ኣይጽፍም በማለቱ በኣለማወቅ በስሕተቱ ገፍተውበታል። ጎዸቱ፣ ቶኮፋዸ፣ ዹፌ፣ ዹጉማ፣ ጀዺ፣ ዻባ፣ ዻራርቱ፣ ባዻዻ፣ ዻዻ፣ ጄዼ፣ ዼራ፣ ዽባፍ፣ ዽባ፣ ነንዾከዼስ፣ ዿ የእንዚራኑ ምሳሌዎች ናቸው። ዓማርኛው ላይ የተጨመሩት ስምንቱ የኦሮሞ ቀለሞች “ዸ”፣ “ዹ”፣ “ዺ”፣ “ዻ”፣ “ዼ”፣ “ዽ”፣ “ዾ” እና “ዿ” ናቸው። የኦሮሞውም ላይ የተጨመረ የምኢን የግዕዝ “ⶍ” ቀለምም ኣለ። ፳፪. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን “ዻ” የግዕዝ ኦሮምኛ ቀለም በኣንድ ቀለም በሁለት መርገጫዎች ከመክተብ ይልቅ “dha” በማለት በሦስት ቀለሞችና በሦስት መርገጫዎች በኦሮምኛ መክተብ የተሻለ ሳይንስ ይመስላቸዋል። ኣንድኣንድ የግዕዝ ቀለሞችን በላቲን ለመለየት ሦስትና ከሦስት በላይ ቀለሞችን መደርደር ያስፈልጋል። ግዕዝ ለኣዳዲስ ድምጾች ፊደል ሲፈጥር ቁቤ ለኣለው ፊደል ሌላ ድምጽና እስፔሊንግ በመጨመር መሻሻል ስለሚፈልግ ችግሩን ያባብሳል። ግዕዝን በላቲን እስፔሊንግ ለመጻፍ የሞከሩትም ጥቂቶቹን እስከኣሁን የኣዋጣቸው የሕዝቡ ስለቴክኖሎጂው በሚገ'ባ ኣለመረዳት ነው። ፳፫. በሚገባ ሳይታሰብበት የግዕዝ ቀለሞች በላጭነትና ጥቅሞች ሳይገለጹ ታልፈዋል። ምሳሌ፦ ግዕዝ ችግር የለውም ማለት ሳይሆን የላቲን ቃላት እስፔሊንግ ዕድሜ ልክ ቢማሩትም ማስታወስ ኣይቻልም። በእዚህ ላይ “ኦሮሞ” የሚለው ቃል እስፔሊንግ በላቲን “Oromo” በኦሮምኛ ቁቤ የኣለ በቂ ምክንያት “Oromoo” ነው። [http://www.ethiomedia.com/1000bits/testing-the-power-of-geez.pdf] [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] የቁቤ ላቲንና የላቲንን እንግሊዝኛ ተደራራቢ እስፔሊንግ ማስታወስ ኣስቸጋሪነት የተነሳ ትክክለኛዎቹን ማስተማርና ማስታወስ ሳያስቸግር ኣይቀርም። ግዕዝ ኣዳዲስ ቀለሞችን እየፈጠረ ሲያድግ ቁቤ በኣሉት የላቲን ቀለሞች ላይ እስፔሊንግ መጨመር ስለኣለበት ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እየጠቀመ ማደጉ ኣጠራጣሪ ነው። ምክንያቱም በሁሉም የግዕዝ ቀለሞቻችን ለመክተብ ከቁቤው የበዙ ልዩ የፊደል መክተቢያ እስፔሊንግ መማር ሊያስፈልግ ነው። ስለዚህ ቁቤ የኣናሳ ተጠቃሚዎች በመሆን ኦሮምኛን፣ ኦሮሞውንና ኢትዮጵያን ሊያቈረቍዝ ይችላል። ፳፬. በኣጠቃቀም የላቲን ፊደል ከግዕዝ ሳድሳን ቀለሞች ጋር ኣንድ ዓይነት ነው። ግዕዝ እንዚራኑን በኣንድኣንድ ቀለሞች ሲወክል ላቲን ዋየሎቹን ሳድሳኑ ጎን ማስከተብ ስለኣለበት ከሰባት ጊዜ በላይ እጥፍ ስፍራዎችን ያስባክናል። ይኸንን የግዕዝ ምሳሌ የ“ገ” 11 እንዚራን በላቲን ጠብቆና ሳይጠብቅ በመክተብ ልዩነቱን መመልከት ይቻላል።