ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 406፦
 
፱. በልሳነ ግእዝና በኣፋን ኦሮሞ (ግእዚፊ ኣፋን ኦሮሞቲን - Giiiziifi Afaan Oromootiin) የተዘጋጀው [[መጽሓፈ ቅዳሴ]] - ክታበ ቅዳሴ - Kitaaba Qiddaasee መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢሊሌ ሆቴል ተመርቋል። የትርጐማና የኣርትኦት ሥራው 10 ዓመታት የወሰደው ባለ ሦስት ዓምዱ ክታበ ቅዳሴ፦ የመጀመርያው ረድፍ በግእዝ ቋንቋ፣ ሁለተኛው ረድፍ በኦሮምኛ ሆኖ በግእዝ ፊደል፣ ሦስተኛው ረድፍ በኦሮምኛ ሆኖ በቁቤ ፊደል ተጽፏል ይላል ሪፖርተር ጋዜጣ። [http://andadirgen.blogspot.com/2016/03/blog-post_27.html] ይህ የግዕዝ ፊደል ኦሮምኛን ኣይጽፍም ለሚሉት ማፈሪያ ነው። ስለዚህ ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ግዕዝ ኦሮምኛን ኣይጽፍም በማለት ከጀመሩት የእውሸት ዘመቻዎቻቸውና ሕዝቡን ከማጣላትና ከመለያየት መቆጠብ ይኖርባቸዋል። ከእነዚህ ተርጓሚዎች ሌላ ለግዕዝ እድገት የሠሩ የኦሮሞ ሊቃውንት ኣሉን። [https://www.zehabesha.com/amharic/archives/28745] ፲. መጽሓፍ ቅዱስ ሙሉዉን ወይም በከፊል ከ፲፭፻፮ ዓ.ም. ጀምሮ በግዕዝ ቀለሞች በማተሚያ ቤቶች ከታተሙባቸው ቋንቋዎች መካከል የግዕዝ ቋንቋ ([[ግዕዝኛ]])፣ [[ዓማርኛ]]፣ [[ትግርኛ]]፣ [[ኦሮምኛ]]፣ [https://web.archive.org/web/20160904072134/http://www.worldscriptures.org/pages/oromoeastern.html] [https://web.archive.org/web/20131016202436/http://www.worldscriptures.org/pages/oromocentral.html] [https://web.archive.org/web/20160405073858/http://www.worldscriptures.org/pages/oromowestern.html] [http://web.archive.org/web/20050206112238/http://www.worldscriptures.org/pages/boranaoromo.html] [[ሃዲያ]]፣ [http://web.archive.org/web/20060215084415/http://www.worldscriptures.org/pages/hadiyya.html] [[ሲዳሞ]]፣ [http://web.archive.org/web/20050206125215/http://www.worldscriptures.org:80/pages/sidamo.html] [[ከንባታ]]፣ [http://web.archive.org/web/20050206121358/http://www.worldscriptures.org/pages/kambaata.html] [[ወላይታ]] [http://web.archive.org/web/20050206143119/http://www.worldscriptures.org/pages/wolayta.html] እና [[ጌዴኦ]] [http://web.archive.org/web/20050218094313/http://www.worldscriptures.org/pages/gedeo.html] ይገኙበታል። መጽሓፍ ቅዱስ በሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎችም ተተርጕሟል። ለምሳሌ ጋሞ ጎፋና ዳውሮ። ስለዚህ ለዓመታት በማተሚያ ቤቶች የግዕዝ ፊደላት ሲከተብ የነበረው ኦሮምኛ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ዛሬ ሥራ ላይ እየዋለ ግዕዝ ኦሮምኛን ኣይጽፍም ማለት ሳይንስ ኣይደለም። ፲፩. በኣነሰ የኆኄያት ግድፈቶች (Spelling / እስፔሊንግ) እና ስፍራዎች (Spaces) ማስከተብ ብልጫዎች የነበረው የግዕዝ ፊደል በዶ/ር ኣበራ ግኝት የተነሳ የግዕዝ ፊደል ሓሳብን በኣነሰ ጊዜ (Time)፣ መርገጫዎች (Keystrokes) እና ገበታዎች (Keyboards) በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በማስከተብ ብልጫዎቹ ወደ ኣምስት ዓይነቶች ከፍ ብለዋል። ለምሳሌ ያህል “ዘ ኲክ ብራውን ፎክስ ጃምፕስ ኦቨር ዘ ሌይዚ ዶግ።” የሚለውን ዓረፍተ ነገር ላቲን በ36 ቀለሞችና በቁቤ በ45 ቀለሞች ከመክተብ ይልቅ በግዕዝ ፊደል በ24 ቀለሞች መክተብ የተሻለ ነው። ስለዚህ ግዕዝ እንኳን ከላቲኑ ቁቤ ከላቲኑ እንግሊዝኛ የተሻለ ነው። ፲፪. የቁቤ ሥርዓት እ.ኤ.ኣ. በ1992 ገደማ የተመሠረተው ኣንዱ ቀለም ኣንድን ድምጽ በመወከል ነው ተብሏል። የላቲንም ሆነ የቁቤ ቀለሞች ኣንድን ድምጽ በኣንድ ቀለም ከሚወክለው የግዕዝ ፊደል ጋር የመወዳደር ችሎታ የላቸውም። ላቲን ኣንድኣንድ ድምጾችን የሚከትበው በሁለት ቀለሞች ስለሆነ ሁሉም ቀለሞች ለየብቻቸው ኣንድ ድምጽ እንዲወክሉ እንኳን ተደርጎ መጠቀም ኣይቻልም። ለምሳሌ ያህል “d” እና “h” የ“ዽ” እስፔሊንግ ስለሆኑ “ዲ” እና “ኤች”ን በሁለት ቀለምነት ጎን ለጎን ኣስቀምጦ በ“d” እና “h” ድምጽ ሰጪነት መጠቀም ኣይቻልም። ይህ ምሳሌ የሚያሳየው ቁቤ የተመሠረተው በጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ማምታታትም ላይ መመርኰዙን ነው። ሌላ ምሳሌ ግዕዝ ዋየልና ማጥበቂያ (Long Vowels / Germination) የለውም የሚባለው ነው።
[http://samsondoya.blogspot.com/2013/07/open-response-to-yilikal-getnet.html?m=1] ለግዕዝ ዋየል ስለማያስፈልገውና ስለሌለው ዋየል ባያስፈልገውም መዘርዘር ይቻላል። ኣንድ ቀለም የሚበቃውን የግዕዝ ማጥበቂያ ትቶ ለኣልተሟላ ማጥበቅ ሲባል ወደ ላቲን ዋየሎች መዞር ኣያታርፍም። ለላቲን የሚያስፈልጉትን ረዣዥም ዋየሎች ግዕዝ ስለሌለው ኦሮምኛን በላቲን ለመክተብ መረጥን ለሚሉት ሰበቡ ሳይንሳዊ ስለኣልሆነስለኣልሆነና ግ ዕዝ ሥርዓተ ብናብ ስለኣልው [https://eotcmk.org/a/pronounciation/] ሊታሰብበት ይገባል ይላሉ ዶክተር ኣበራ። የግዕዝ ፊደል በብዛቱ እየተወቀሰ ከእዚያ በበዙ ቀለምች መተካት ትክክል አይደለም። ቁቤ ሁሉንም የላቲን ዋየሎችንና እንዚራን (Accents) ኣልተጠቀመም። ስለዚህ ጥናት ላይ ተመርኵዞ ኦሮምኛ ሁሉንም የዓማርኛ ቀለሞች የኣለመጠቀምም መብት ኣለው። የተለያዩ ምክንያቶች በማቅረብ የግዕዝ ፊደል ኦሮምኛን ኣይጽፍም የኣሉትን እንደተሳሳቱ ሳይጠቅሱ ኣሁንም መጥቀስ ስለጉዳዩ ኣሁንም የሚጽፉት ጥቂት ምሁራን እራሳቸውን ማረም እንዳልቻሉ ያሳያል። [https://advocacy4oromia.org/2013/10/05/the-use-of-latin-script-for-afan-oromo-writing-is-based-on-scientific-evidence/] [http://web.archive.org/web/20060516083508/http://www.ethiopic.com/ethiopic_computerization.htm] ወደ ላቲን የተዞረው ያለበቂ ጥናትና ሕዝቡ ሳያውቅና ሳይመርጥ በእውሸት ሕዝብ መረጠው ተብሎ ነው።
 
፲፫. ማንኛውንም የኦሮሞ ፊደል በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ማንኛውንም የኦሮምኛ ድምጽ በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ምክንያቱም ግዕዝ በኮምፕዩተር ኣይጻፍም ተብሎ የኣማርኛ ታይፕራይተር ማጓጓዝ እንደችግር በቀረበበት ጊዜ እየኣንድኣንዱ የኦሮምኛ የግዕዝ ቀለም በኮምፕዩተር በሁለት መርገጫዎች በዶክተሩ እየተከተበ ነበር። ምንም እንኳን ግዕዝ እንከን የማይወጣለት ፊደል ነው ማለት ባይቻልም ለኣንድ ድምጽ ኣንድ ቀለም ለመመደብና ኣንድን ቀለም ለኣንድ ድምጽ ለመመደብ የተፈጠረ ነው ማለት ይቻላል። ግዕዝ በኮምፕዩተር እየተጻፈ በፊደላዊ ፊደል በላቲን ኦሮምኛውን በበዙ መርገጫዎች መክተብ ኣሁንም ሳይንሳዊና የተሻለ ነው ማለት ለቴክኖሎጂ ሲባል እራስን ዝቅ ማድረግና ኣርቆ ኣለማስተዋል ነው። [https://advocacy4oromia.org/2013/10/05/the-use-of-latin-script-for-afan-oromo-writing-is-based-on-scientific-evidence/] ፲፬. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ዓማርኛ የማጥበቂያ ምልክት የለውም የሚሏቸውን ስሕተቶች ቀጥለውበታል። ዓማርኛ መጥበቅ የኣለበትን ቃል ከማይጠብቀው የሚለይበት ዘዴዎች ኣሉት። ከእነዚህ ኣንዱ ከሚጠብቀው ቀለም ኣናት በላይ ኣንድ ነጥብ መክተብ ሲሆን ምሳሌውም በ፲፮፻፺ ዓ.ም. ላቲንና ዓማርኛ መተርጐሚያ መጽሓፍ ውስጥ ታትሟል። ለምሳሌ ያህል “ላላ‘” እና “አላላ‘” ገጽ 1 እና “መነ‘ሣት” ገጽ 50 ላይ ቀርበዋል። [https://books.google.com/books?id=akBMAAAAcAAJ&printsec=frontcover#v=onepage&q&f=false] ይኸንንም ኣጠቃቀም [[ሓዲስ ዓለማየሁ]] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%A8%E1%88%81] https://en.wikipedia.org/wiki/Hiob_Ludolf] [በ“ፍቅር እስከ መቃብር” መጽሓፋቸው ኣስፋፍተውታል። [https://redawubelibrary.files.wordpress.com/2013/11/e18d8de18985e188ad-e18aa5e188b5e18aa8-e18898e18983e189a5e188ad.pdf]] በኣዲስ ቅርጽ ለኮምፕዩተር እንዲስማማ መጥበቅ ከኣለበት ቀለም ኋላም እንዲከተብ ተደርጎ ማጥበቂያና ማላልያ በዶክተር ኣበራ ፓተንትም ውስጥ ኣ.ኤ.ኣ. በ2009 ተጠቅሰዋል። [http://www.google.com/patents/US20090179778] ፲፭. የቁቤ ዋየሎች “ኤ”፣ “ኢ”፣ “ኣይ”፣ “ኦ” እና “ዩ” (“a”፣ “e”፣ “i”፣ “o” እና “u”) ስለሆኑ በቁቤ “ክታበ”ን ከ“ኪታባ” የመለየትና ማጥበቅ/ማላላት ችግሮች ቢኖሩትም ስለ ቁቤ ማጥበቅ፣ ማላላት፣ ማስረዘምና ማሳጠር የሚጽፉም ኣሉ። ይህ በኣዲስ ፊደልነት የቀረበውንም በብዛት ከግዕዝ ፊደል የበለጠውንም [https://en.wikipedia.org/wiki/Bakri_Sapalo] ይመለከታል። ግዕዝ ሰባት እንዚራን ሲኖረው ኦሮምኛ 10 ያስፈልጉታል የተባለው ትክክል ከኣለመሆኑም ሌላ ቍጥሩን ወደ 13 መጨመርም ስለኣላዋጣም ኣልቀጠለም። [http://www.gadaa.com/language.html] ትክክለኛው የግዕዝ ኣጻጻፍ “ኣፋን” እንጂ “አፋን” ኣይደለም። ፲፮. ይህ ግዕዝና ኦሮምኛ ሳይንሳዊ ጽሑፍ ስለ ፊደላቱ እንጂ ቋንቋዎቹን ኣይመለከትም። የኦሮሞ ቋንቋችን መዳከም ስለሌለበት ስለ ፊደል ስንወያይ ሰለ ቋንቋና ሰለኣልፈጠርናቸው ኦሮሞነት መቀላቀል ሳይንስ ኣይደለም። የኦሮምኛው የግዕዝ ፊደል ከሌሎቹ የግዕዝ ቀለሞች ጋር በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ለኣለፉት ፴፪ ዓመታት በኮምፕዩተር ቀርቦ በኋላም በዩኒኮድ ዕውቅና ቢያገኝም ዛሬም ሶፍትዌር ውስጥ የሉም ብለው የሚጽፉ ኣሉ። ምሳሌ፦ “በዻኔ” [https://www.satenaw.com/amharic/archives/68365]