ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 53፦
ግዕዝ ወደ ዩኒኮድ ሲገባ ኣስተዋጽዖ ከኣደረጉት መካከል ዶ/ር ፒ. ማክክሉር፣ ኢ/ር ጆ. ቤከር፣ ኢ/ር ሎይድ ኣንድርሰን፣ ኢ/ር ግሌን ኣዳምስ፣ ዶ/ር በቀለ ሞላ፣ ጌታቸው ሞላ፣ ኢ/ር ፍሰሓ ኣጥላው፣ ኢ/ር ታከለ ኣድነው፣ ኢ/ር ፀሓይ ደመቀ፣ ዶ/ር ይጥና ፍርድይወቅ፣ ኢ/ር ግሩም ከተማ፣ ኢ/ር ቴዎድሮስ ኪዳኔ፣ ዶ/ር ሳሙኤል ክንዴ፣ ኢ/ር [[ተረፈ ራስወርቅ]]፣ ኢ/ር ተሻገር ተስፋዬ፣ ኢ/ር ታደሰ ፀጋዬ፡ ኢ/ር ማቲዎስ ወርቁ፣ ኢ/ር ኣባስ ዓለምነህ፣ ኢ/ር ዳንኤል ያዕቆብ፣ ኢ/ር [[ዮናስ ፍሰሓ]]፣ ዶ/ር ኣርዓያ ኣምሳሉ፣ ማይክል ኤቨርሰን፣ ኢ/ር ዳዊት ብርሃኑ፣ ኢ/ር ኤፍሬም ተክሌ፣ ኢ/ር እስክንድር ሳህሌ፣ ኢ/ር ዮናኤል ተክሉ እና የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ይገኙበታል። እነዚህ ውጭ ኣገር የኣሉ ኢትዮጵያውያን ኣገራቸው ችሎታውን በኣልነበራት ጊዜ ኃላፊነታችውን በትብብር የተወጡና ታሪክ የሠሩ ባለውለታ ጀግናዎች ናቸው። ይህ ዝርዝር ያላካተታቸውን ማሟላት ይቻላል።
 
ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣድርገው ለዩኒኮድ ከኣቀረቡ በኋላ ችግር የፈጠሩባቸው የተለያዩ ዓይነቶች ሰዎች ነበሩ። ይህ የሚቀርበው ከረዥም ስሕቶቻችው መማር ኣቅቷቸው ዛሬም ሰውን ከማውናበድ በኣለመቆጠባቸው ሲሆን እንደኣስፈላጊነቱ ወደፊት ስማቸው ይዘረዘራል። ምሳሌ፦ [https://www.facebook.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8D%95%E1%8B%A9%E1%89%B0%E1%88%AE%E1%89%BD%E1%8A%93-%E1%88%B6%E1%8D%8D%E1%89%B5%E1%8B%8C%E1%88%AD-293150774072981/] [http://luc.devroye.org/fonts-33347.html]
 
የዩኒኮድ የዓለም ቀለሞች መደብ ውስጥ [http://unicode-table.com/en/#ethiopic] የግዕዝ ፊደላችን ፲፪ኛው (1200) መደብ ላይ ይጀምራል። [http://www.unicode.org/charts/PDF/U1200.pdf] የዩኒኮድ መደብ ውስጥ “ፘ” “ፙ”ን ስለቀደመ ማስተካከል ይኖርብናል። የኣሽሙር (ስላቅ፣ ቀልድ፣ ፌዝና መፀት) ምልክትም ተረስቶ የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ኣልገባም።