ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 215፦
 
===የኣክሱም ሓውልት===
ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ [http://eabogida.com/Document/Detail?DocumentId=1416] [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8A%9B] እና የ[[አክሱም]] [httphttps://hornofafricaen.newarkwikipedia.rutgers.eduorg/downloadsw/aksumindex.pdfphp?title=Obelisk_of_Axum&oldid=870736637&fbclid=IwAR1NOb54PLKIz51OUsJc47BuZpF5s4kTJKFmS319y_gnEwxLqJzsP0HNYL4] [http://whc.unesco.org/en/list/15] [http://poc-creators.tumblr.com/post/40372812349/searchingforknowledge-sarraounia-the-obelisk] [[ሐውልት]] ከጣልያን ማስመለስ ጉዳይ ያውቁ ኖሯል? [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] Aksum [http://whc.unesco.org/en/news/502/] Obelisk of Axum [http://www.teaching-africa.com/axum.html] [https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D_%E1%88%90%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5] ጣልያኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከ[[ኣክሱም]] የዘረፉትን [https://www.facebook.com/emnet.tadesse/posts/10155088373141814] [[የኣክሱም ሓውልት]] [http://hornofafrica.newark.rutgers.edu/downloads/aksum.pdf] እንዲመልሱ በ፲፱፻፵ ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ወስኖ [[ኢትዮጵያ]] እና ጣልያንም በጉዳዩ ተስማምተው ነበር። የተስማሙትም ጣልያን በኣሥራ ስምንት ወራት በወጪዋ ሓውልቱን ኢትዮጵያ መልሳ ኣክሱም እንድትተክል ነበር። ይህ ስለኣልተፈጸመ በፍርዱ መሠረትሓውልቱ [https://sacredsites.com/africa/ethiopia/sacred_sites_ethiopia.html] እንዲመለስ [[ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ]]፣ ኮሎኔል [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] እና ኣቶ [[መለስ ዜናዊ]] ጠይቀው ጣልያን ለመመለስ ፈቃደኛ ኣልነበረችም። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] የሰውንም ልመና ስለኣልሰሙ ብስጭቱ ቀጠለ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/nationalcommittee/191200.html] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] [http://lists.peacelink.it/africa/msg02263.html]
 
በኋላም የተተከለበት ሮም ከተማ እንዳለ መብረቅ እንደመታው እንዲመለስ ኣቶ መለስ ዜናዊ ቢጠይቁም ሊያናግሯቸው እንኳን ፈቃደኞች ስለኣልሆኑና [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://www.museum-security.org/02/074.html] [http://www.irinnews.org/report/32241/ethiopia-pressure-mounts-return-axum-obelisk] ጣልያኖች ስለኣልመለሱት [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-despairs-about-obelisk-20020613] የኢትዮጵያ ወዳጆች ሓውልቱ እንዲመለስ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በ[[ሮም]] ንግግራቸው መጠየቃቸው ይታወሳል። [http://www.ethiopiaemb.org.cn/bulletin/diplomacy.html] [http://en.people.cn/200206/13/eng20020613_97804.shtml] የሮም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞም ነበር። ቀደም ብሎም የኣንዳንድ ታዋቂ የዓለም ሰዎች፣ ኢትዮጵያውያንና የኣክሱም ሕዝብ [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/tribune/11-07-97.html] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-5-the-ethiopian-parliament-and-the-people-speak-out/] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1402354.stm] [http://www.tourismethiopia.gov.et/English/Attractions/Pages/AxumObelisks.aspx] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] የጥያቄ ፊርማ ጣልያኖችን ከኣለማስጨነቁም ሌላ [http://web.peacelink.it/afrinews/71_issue/p3.html] ሓውልቱ ከተመለሰ ሥልጣኔን እለቃለሁ የኣሉም የጣልያን ባለሥልጣንም ነበሩ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] ለኣለመመለስ ከቀረቡት ሰበቦች ሓውልቱ ጣልያን ኣገር ስለቆየ ጣልያናዊ ሆኗል፣ [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://archive.li/bQyTc] ቀደም ብሎ ፈቅዶት የነበረውን ገንዘብ የለንም በማለት፣ [http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum] [[http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] ሓውልቱ ስለኣረጀ ኢትዮጵያ ሲደርስ ይሰባበራል፣ በኣካባቢው ጦርነት ኣለ፣ በገንዘቡ ኣክሱም ያለውን ትልቁን የኣክሱም ሓውልት እንትከልበት፣ [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] መመለስ የሚችለው ኣይሮፕላን ጦርነት ላይ ነው፣ ዓፄ ኃይለሥላሴ ሓውልቱን በስጦታ ለሮም ከተማ ሰጥተዋል [http://www.elginism.com/similar-cases/looted-axum-obelisk-to-return-home-to-ethiopia/20031024/4418/] ነበሩበት። [[http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum]] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] [https://www.toncremers.nl/threat-to-african-cultural-heritage/] ኢትዮጵያም ሓውልቱን ከፈለገች ለጣልያን መክፈል ኣለባት የኣሉም የጣልያን ኣክራሪ እንደነበሩ በኋላም ተደርሶበታል። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1]
መስመር፡ 223፦
በመጨረሻም ሓውልቱ በ፺፰ ሲመለስ እንኳን ደስ ያለዎት የሚል የምስጋና ኢ.ሜይል ዶክተሩ ስለጉዳዩ ለዓመታት ለታገሉት ፕሮፌሰር ላኩ። ኤምባሲውም ዶ/ር ኣበራን ድንጋይ ከምታመላልስ ለረሃብተኛው ሕዝብ በገንዘቡ እህል ግዛበት ያለበትን ኢሜይል ኣስታውሰዋቸው ሓውልቱ ኢትዮጵያ ሲደርስ ፕሮፌሰሩ ደረሰኝ ብለው ከኣቀረቡት የእንግሊዝኛ ኢ.ሜይሎች መካከል የዶክተሩ ኣንዱ ነበር። [http://www.ethiopic.com/heritage/obelisk_email.htm] [https://web.archive.org/web/20120403033747/http://www.ethiopic.com/heritage/obelisk_email.htm] ኣሜሪካኖችም የሓውልቱን ቁርጥራጮች ትክክለኛ መጠን ለማወቅ ተጠይቀው ያወጡትን ወጪና የኣክሱም ኣይሮፕላን ማረፊያ ችሎታ ያጠኑበትን ገንዘብ ጣልያኖች ኣልከፈሉንም ብለዋል። [http://www.thefreelibrary.com/Ethiopia%3A+no+plane+to+carry+obelisk+home%3F+After+50+years+of+broken...-a0119650209] በእዚህ ኣኳኋን ወደ ስምንት ሚሊዮን ዶላር የጣልያን መንግሥት ወጪ [http://www.theguardian.com/world/2004/jul/16/italy.artsnews] ሓውልቱ በሩስያ ኣንቶኖቭ ኣይሮፕላን ከጣልያን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4458105.stm#graphic] በ[[የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት]] መኃንዲሶች እርዳታና ሥራ (ኢንጂነር ክሮቺ) [http://whc.unesco.org/en/news/116/] ኣክሱም ተተክሎ ነሓሴ ፳፱ ቀን ፳፻ ዓ.ም. ተመርቋል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://whc.unesco.org/en/news/504] ቪድዮዎችም እዚህ [http://www.youtube.com/watch?v=dr_-1B1u-f4] [http://www.youtube.com/watch?v=iYbk1MxMHmM] [http://www.youtube.com/watch?v=vsc2RihjI0k] ኣሉ።
 
ዓፄ ኃይለሥላሴ ሓውልቱን ጣልያኖች ከኣክሱም ሲወስዱትም ከመቃወማቸውም ሌላ ለብዙ ኣሥርት ዓመታት ሓውልቱ እንዲመለስ በሮም የኢትዮጵያ ኣምባሳደሮችና በየተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ወኪሎች ጠይቀዋል። [http://articles.latimes.com/2003/nov/30/world/fg-obelisk30] የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኣክሱም እንዲመለስ በዓፄ ኃይለሥላሴ ዘመን መንግሥት የኢትዮጵያ ምክር ቤት ጠይቆ ነበር።
 
ፕ/ር ፓንክኸርስት የኣክሱም ሓውልት ለኢትዮጵያ እንዳልተመለስ ለኣንድ የጣልያን ጋዜጣ በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. የጻፉትን የኣነበቡ ብሩኖ ኢምፔሪያሊ ለኣንድ ጋዜጣ የድጋፍ ደብዳቤ ጻፉ። የተጻፈውን የኣነበቡ ቪንሴንዞ ፍራንካቪግሊያ፣ ጁይሴፔ ኢንፍራንካ እና ኣልበርቶ ሮሲ የተባሉ ምሁራን ሓውልቱ እንዲመለስ ለጣልያን መንግሥት ደብዳቤ ከጻፉ በኋላ ፕሮፌሰሩም ይኸን ድጋፍ እንደሰሙ ኢትዮጵያውያን ፊርማ እንዲያሰባስቡ ጠየቁ። በእዚህም በመተባበር ከ500 ፊርማዎች በላይ በማሰባሰብ ከተሳተፉት መካከል [[ኣሰፋ ገብረማርያም]]፣ ልጅ [[ሚካኤል ዕምሩ]]፣ [[ሺፈራው በቀለ]]፣ ክሎውድ ሰምነር፣ ደኒስ ጀራርድ፣ ፕሮፌሰር [[መስፍን ወልደማርያም]]፣ ክቡር ደጃዝማች [[ዘውዴ ገብረሥላሴ]]፣ [[ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን]]፣ [[ተክለጻዲቅ መኩሪያ]]፣ [[ተፈራ ደግፌ]]፣ ፕ/ር [[ፍቅሬ ቶሎሳ]]፣ ፕ/ር [[ኣቻምየለህ ደበላ]]፣ ፕ/ር [[ኣሸናፊ ከበደ]]፣ [[ካሳሁን ቸኮል]]፣ ሃሪ ችሃብራና [[ራስተፈሪያን]] ነበሩበት። በዓመቱም ፕሮፌሰሩን የጨመረ ፲ ሰዎች የኣሉት የኣስመላሽ ኮሚቴ ተቋቋመ። ፕ/ር ፓንክኸርስት ስለ ጉዳዩ ካነሱበትና ሌሎችም በእየጊዜው ሲጽፉ ሓውልቱን ለማስመለስ ከ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. ጀምሮ የኣምስት ዓመታት የኣስተዋጽዖ ዝርዝር ውስጥ የሚከተሉት ኣሉበት። [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] የ[[ኣዲስ ኣበባ ምክር ቤት]]፣ [http://www.unesco.org/culture/laws/pdf/abstract_hailemariam.pdf] የ[[ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ]] ተማሪዎች የጥያቄ ፊርማ፣ ፕ/ር [[እስቲቨን ሩበንሰን]]፣ ፕ/ር ደኒስ ማክ እስሚዝ፣ ኣቡነ [[ጳውሎስ ፭ተኛ]]፣ ዶ/ር [[ሳሊም ኣህመድ]] ሳሊም፣ ፕ/ር ፓስካል ጄ. ኢምፐራቶ፣ ፕ/ር ፍረደሪክ ጋምስት፣ ፕ/ር ኖርማ ኮምራዳ፣ ራጌሽዋር ሲንግ፣ ባማን ኣሊፍ፣ ዶ/ር ነቪል እስሚዝ፣ ሲይልቭያ ኤይሊንግ፣ [[ግለንዳ ጃክሰን]]፣ ኣቶ [[ገብሩ ኣሥራት]]፣ ፊታውራሪ [[ኣመዴ ለማ]]፣ ፊታውራሪ [[ኣበባየሁ ኣድማስ]]፣ ቀኛዝማች [[ቢያዝን ወንድወሰን]]፣ ሻምበል [[ምሩጽ ይፍጠር]]፣ ሻለቃ [[ዻራርቱ ቱሉ]]፣ ዶ/ር [[ፈቃዱ ገዳሙ]]፣ [[ልዑልሥላሌ ተማሙ]]፣ ኢንጂነር [[ታደለ ብጡል]]፣ [[ተስፋዬ ዘለለው[[፣ ሚስስ ዊንዞፕ ቦዝወል፣ [[ኣንጀሎ ደል ቦካ]]፣ ዶናልድ ክረሜይ፣ [[ጆን እስፔንሰር]]፣ ዴቪድ በክስተን፣ ኣልበርቶ እስባክቺ፣ [[ሰይድ ሳማታር]]፣ ቪራጅ ጉፕታ፣ ፕ/ር [[ሃጋይ አርሊች]]፣ [[ሪቻርድ ግሪንፊልድ]]፣ ፒተር ጋረትሰን፣ ዩሪ ኮቢስቻኖቭ፣ ማርያ ራይት፣ ካትሱዮሺ ፋኩይ፣ ጃክ ጎትሌ፣ ፕ/ር ኢማኑኤል ሴሚ፣ ሮጀር ሽናይደር፣ ፕ/ር ክሪስቶፈር ክላፋም፣ ፕ/ር ፍረድሪክ ሃሊደይ፣ ፖውል ብሪትዝኪ፣ [[ኣሊ ማዝሩይ]]፣ ቶማስ ፓከንሃም፣ ኮህን ለጉም፣ ኬረን ዳልተን፣ ሆዜ ጃፊ፣ ፕ/ር ዊሊያም ዲያኪን፣ ዶ/ር ኪርስተን ፒደርሰን፣ ካትርይን ባርድ፣ ዶ/ር ረይደልፍ ሞልቬር፣ ኣይቫን ኣድለር፣ [[ዊልፍረድ ተሲገር]]፣ [[ግራሃም ሃንኮክ]]፣ ሰር በርናርድ ብሬይን፣ ሉትዝ ቤከር፣ ሮደሪክ ግሪየርሰን፣ [[ሪታ ማርሌይ]]፣ ጀርሜን ግሪር፣ ሲሮ ታደኦ፣ [[ኒኮላ ደማርኮ]]፣ ፕ/ር [[ኤፍሬም ይስሃቅ]]፣ ፕ/ር [[ሥዩም ገብረእግዚኣብሔር]]፣ ዶ/ር [[ጌታቸው ኃይሌ]]፣ ፕ/ር [[ኣሸናፊ ከበደ]]፣ ዶ/ር [[ካሳሁን ቸኮል]]፣ ዶ/ር [[ኣስፋወሰን ኣስራቴ]]፣ ልጅ [[ዘውዴ ኃይለማርያም]]፣ [[ሳሙኤል ፈረንጅ]]፣ ሪቻርድ ባልፍ፣ ሃሪ ካህን፣ ዶ/ር [[ካሳይ በጋሻው]]፣ [[ሪታ ፓንክኸርስት]]፣ ክቡር [[ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሥላሴ]]፣ ኣርቲስት [[ኣፈወርቅ ተክሌ]]፣ ሴጉን ኦሉሶላ እና [[የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን]] ይገኙበታል። [https://richardpankhurst.wordpress.com/]