ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 415፦
 
፳፭. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን በስሕተት ኦሮምኛ 10 እንዚራን ሲያስፈልገው ግዕዝ ሰባት ብቻ ኣለው ይላሉ። ላቲን ኣምስት ዋየሎች ኣሉት ተብሎ ኣምስቱኑ ዋየሎች እየደራረቡ ኦሮምኛ ኣሥር ዋየሎች ኣሉት ማለት
ኦሮምኛውን መሳደብ ነው። ዋየል መደራረብም ትርፉ ስፍራ ማባከን ነው። የላቲን ዋየሎች ኣምስት ናቸው ቢባል እንኳን ለኦሮምኛ ኣምስት ዋየሎች በቂ ኣይደሉም። የቁቤ ዋየሎች ኣምስት ከሆኑ ከኣምስት በላይ እንዚራን ለኣላቸው የግዕዝ ቀለሞች ለመጠቀም ከላቲኑ ቁቤ የበዙ የእስፔሊንግ ችግሮች ይፈጥራል። [http://www.smart-jokes.org/english-spelling-reform.html] ለምሳሌ ያህል “ዸ”ን በስምንት ዋየሎቹ ለመክተብ ለቁቤ ላቲን ከ20 በላይ ቀለሞች ሲያስፈልጉት ለግዕዙ ፯ በቂ ናቸው። ፳፮. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን በስሕተት ላቲን 26 ቀለሞች ሲኖሩት [https://www.ascii.cl/htmlcodes.htm] የግዕዙ ብዙ ናቸው ይላሉ። የላቲን "a" ዓይነቶች ከ26 በላይ ናቸው። ዋናዎቹ 26 የላቲን ቀለሞች እንደግዕዙ 37 የተሟሉ ኣይደሉም። የግዕዝ ፊደላት በ37 የግዕዝ ቤት ተከፋፍለው እንዚራኖቹ በድምጽና በቅርጽ በወጉ የተደረደሩ ስለሆነ ሕጻናትን ማስተማር እንደ “abcd” ቢሆንም የግዕዝ ተማሪ የሚማረው እስፔሊንግ እንዳያስታውስ እንጂ ዕድሜ ልኩን እስፔሊንግ እንዲፈልግ ኣይደለም። ለምሳሌ ያህል የካዕብ ቤቶቹ ቀለሞች የሚከተቡት በግዕዞቹ ላይ ከቀኝ ጎን መስመር በመጨመር ሲሆን ድምጾቻቸው እንዲሰሙ ከንፈሮችን ማሞጥሞጥ ያስፈልጋል። ላቲን እራሱን ለማሻሻል ኣዳዲስ ፊደላትን እየቀረጸ ሲሆን ቁቤ ሊጠቀምባቸው ኣልተዘጋጀም። የቻይና ድምጻዊ [https://www.facebook.com/notes/geezedit/advances-made-by-ethiopians-in-the-computer-technology-1991/403555123037729] ፊደላት ብዙ ቪህሺህ ናቸው። [https://www.tutormandarin.net/en/how-many-characters-are-there-in-the-chinese-alphabet/] ፳፯. ግዕዝ በእጅ ኣይጻፍ ይመስል ስለላቲኑ የእጅ ጽሑፍ (Cursive) የሚያነሱም ኣሉ። ዶክተሩ ኦሮምኛን በግዕዝ ፊደል በኮምፕዩተር ለመክተብ የሚያስፈልጉትን ከሠሩ በኋላ ለ24 ተነባቢና 10 ዋየሎቹ የኦሮምኛ ፊደላቱ 34 ቀለሞችን መፍጠር ስለሚያስቸግርና ኣስፈላጊ ኣይደለም ተብሎ ወደ ላቲን ዞርን ከቀረቡት ምክንያቶች ኣንዱ ነበር። ፳፰. ግዕዝ እንደኦሮምኛና ሲዳምኛ የኣሉትን (ኩሻዊ) ቋንቋዎችን [https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB_%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD] [http://web.archive.org/web/20050206125215/http://www.worldscriptures.org:80/pages/sidamo.html] ጥሩ ኣድርጎ ኣይጽፍም የሚለው ወይም የግዕዝ ኣንድን ድምጽ በኣንድ ቀለም መወከል እንደችግር ተቆጥሮ ወደ ላቲን ለመዞር የቀረቡት ምክንያቶች ወደ እውነት የተጠጉ ኣልነበሩም። ግዕዝ ለኣንድ ድምጽ ኣንድ ቀለምና ኣንድን ቀለም ለኣንድ ድምጽ በማድረግ የተራቀቀ ፊደል ነው።
 
፳፱. በግዕዝና በላቲን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያውያን ስለማይግባቡ በየእለቱ እየተራራቁ ናቸው። ኣንድ ሕዝብ [https://www.nazret.com/2017/03/04/ethiopia-adwa-when-oromos-fought-italy-as-abyssinians/] በተለያዩ ፊደላትና ቋንቋዎች እንዲጠቀም ማስገደድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነበር። ኦሮሞው ዓማርኛና ፊደሉን እንዳይማር ተወስኖ የፌዴራል ሥራ እንዳያገኝ ሆኗል። ፴. ኣይርላንዳዊው በርናርድ ሿው ግዕዝን ዓውቆ ቢሆን ኖሮ ላቲን ቦታ ኣይኖረውም ነበር የሚል ጽሑፍ በሰይፉ ኣዳነች ቢሻው እዚህ ቀርቧል። [http://ethiopianege.com/archives/5408] የላቲን ፊደል ለእየኣንድኣንዱ ድምጽ ኣንድ ቀለም እንዲኖረው ተመኝተው ነበር። ላቲን የኣልተሟላና ኣክሳሪ ፊደል መሆኑንም ሿው ገልጸዋል። [http://www.digitalcomposition.org/essays-and-articles/george-bernard-shaw] ስለዚህ ባለቤቱ የጠላውን ኦሮሞው ኣዲስ ኣግበስባሽ መሆን የለበትም። ፴፩. ላቲን ማወቅ ኦሮሞዎችን ከፊደሉ ተጠቃሚዎች ያቀራርባል ተብሎ እንደምክንያት ቀርቧል። ኢትዮጵያውያን የላቲንን ፊደል ስለሚማሩ ኣልተጎዱም። ፴፪. በግዕዝ እንደኣስፈላጊነቱ መጠቀም እንዲቻል የማላልያ (Stretch) ምልክት የዶክተሩ ፓተንትም ውስጥ ተጠቅሷል። [https://patents.google.com/patent/US20090179778A1/en] የዩኒኮድ ግዕዝ መደብም ውስጥ ኣለ። ግዕዝ ኣንድን ቀለም ባለማጥብቅ፣ በማጥበቅና በማላላት ያስከትባል ይላሉ ዶክተሩ። [https://www.youtube.com/watch?v=7jLq0ZgpG_Y] ቁቤ የሚረዝሙ ድምጸ ልሳናትን የሚወክልበት ምልክት የለውም።
መስመር፡ 422፦
[https://books.google.com/books?id=0u8zE9pgPgUC&pg=PA76&lpg=PA76&dq=Proto-Ethiopic&source=bl&ots=D1dzoO03GC&sig=ms9kCfUSUXW452cZ1OsyHO_yXHw&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwi-ge3E3s7ZAhVP9GMKHSWoCjEQ6AEILzAD#v=onepage&q=Proto-Ethiopic&f=false] [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=556159587914943&id=372037926327111] ፴፬. ዶክተሩ ለግዕዝና እንግሊዝኛ ፊደል የሚጠቅሙ ግኝቶችን በማቅረቡ ገፍተውበታል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=10133362&OS=10133362&RS=10133362] የቁቤ ተከታዮች የኦሮሞ ምሁራን ላቲን እራሱን የኣሻሻለበትን ዘዴዎች እንኳን ሳይጠቀሙ ከግዕዙ ኣጠቃቀም እራሳቸውን ስለኣገለሉ ኢትዮጵያንና ዓለምን በመስኩ እንዳይጠቅሙ እየተደረገ ነው። ፴፭. በዓማርኛ “መሣሣት"ና “መሳሳት"፣ “ዓለማቀፍ"ና “ኣለማቀፍ" እንዲሁም “ኣባይ"ና “ዓባይ" ኣንድ ኣይደሉም። ፴፮. የግዕዝ ፊደል የኦሮምኛው ፊደል ውስጥ ያለውን “ዸ” እና ሰባት እንዚራን ቀለሞቹን ያጠቃልላል። [https://www.youtube.com/watch?v=y4u4t9wcGQw] ስለዚህ እንደ “በዻዻ” የኣሉትን ቃላት በ“በዳዳ” ወይም “ዻራርቱ"ን በ“ደራርቱ” መክተብ ግድፈት ነው። የ“ዸ” እንዚራን የግዕዝ ፊደላት ውስጥ መኖርን በመካድ ኣንድኣንድ የኦሮሞ ምሁራን ኦሮሞውን ሲያጃጅሉት ፴ ዓመታት ኣልፈዋል። ለምሳሌ ያህል “በዻዻ” የሚለውን ሦስት ድምጾች የኣሉትን ቃል በሦስት ቀለሞች በስድስት መርገጫዎች በግዕዝ ከመክተብ ይልቅ በላቲን በስምንት ቀለሞች በዘጠኝ መርገጫዎች መክተብ ዓይነት የተሻለ መሆኑን ሕዝቡ መርጧል የሚሉ ኣሉ። [https://www.siitube.com/badhadha-galana-wollo-oromo-music_6a9f9e72b.html?vid=6a9f9e72b]
 
፴፯. ኦሮምኛን በግዕዝ ፊደል ማስተማር እንዲጀመር ሓሳብ ቀርቧል። [http://ethiopianege.com/archives/5324] [http://www.ethiopanorama.com/?p=68130] [http://ethiopianege.com/wp-content/uploads/2017/07/AbrehamKejelaDC6417.pdf] [http://www.satenaw.com/amharic/archives/57010] [https://www.youtube.com/watch?v=3IlHQfmr2H0&feature=youtu.be] [https://www.youtube.com/watch?v=IEhCoddn6LU] [http://www.cyberethiopia.com/warka14/viewtopic.php?t=56237] ይህ ሌሎች ኦሮምኛውን እንዲማሩም ያበረታታል። ፴፰. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን በምክንያቶች ስለተሸነፉ ስሕተቶቹን ተቀብለው እንደመታረም ኣዳዲስ ምክንያቶችን እያቀረቡ በማወናበዱ ቀጥለውብታል። ለምሳሌ ያህል የኣማርኛ ታይፕራይተርም ይሁን የግዕዝ ማተሚያ ቤቶች የኣረቡን ኣኃዞች ሲጠቀሙባቸው ስለነበረ እንደኣዲስ ነገር ግዕዝ የኣልቦ ኣኃዝ ስለሌለው ፊደሉ ለሂሳብ ኣይጠቅምም ብለው ወደ ላቲን ለመዞር እንደምክንያት ማቅረብ የሚሞክሩ ኣሉ። ቁቤ ወደ ላቲን የዞረው በኣኃዞቹ ምክንያት ስለኣልነበረና ዶክተሩ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርጉ የግዕዝ ዜሮ ቀለምን ፈጥረው ስለነበረ ቁቤ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊመሠረት የሚፈለ'ገው በኣዲስ ቅጥፈት ላይ መሆን የለበትም። [https://web.archive.org/web/20100708111800/http://sirius-c.ncat.edu/AAU-Network/news/EJSciTech/ethiopic.html] [https://www.facebook.com/aberra.molla.5/posts/10217113781409779] ፴፱. በቅርቡ በኣንድ ፀሓፊ “ተማሪ” የሚለውን ቃል በግዕዝ ቀለሞች ለማስቀመጥ ኣሥራ ሁለት ባይትስ (Bytes) ሲያስፈልገው በቁቤ “tamaarii” ስምንት ባይትስ ይበቃዋል በማለት የላቲንን ብልጫ ለማሳየት ተሞክሯል። ሁለቱም የሚወስዱት ስምንት ባይትስ ነው። ፵. ግዕዙ ላይ ከተጨመሩት የተለዩ የእራሳቸው ፊደላት ከኣሏቸው 13 የፊደል ዓይንቶችዓይነቶች ሌላ ወደፊት ለኣፍሪቃና ሌሎች ቋንቋዎች ኣዳዲስ ፊደላት ሲጨመሩ በየስሞቻቸው ይቀርባሉ። በፊደሉ መጠቀምንና ኣለመጠቀምን ዶክተሩ ኣያስገድዱም።
 
፵፩. “የኦሮሞ ሊቃውንት ባደረጉት ጥናት መሠረት ለኦሮምኛ የሚስማማውን ፊደል (ላቲንን) መርጠውለታል፤ ይህ ያለቀ፥ የደቀቀ ጉዳይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑትን የሚገዳቸው ጉዳይ አይደለም። ጉዳዩ የሚገደው ኦሮሞዎችን ብቻ ከሆነና ኦሮሞዎች ከተስማሙበት በጥላቻ ላይ የተመሠረት ምርጫ ሊያደርጉ ይችላሉ። ኦሮምኛ ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን ከታሰበ ግን፥ ጉዳዩ ብሔራዊ እንጂ ኦሮሞዎች ብቻቸውን የሚወስኑበት የኦሮሞዎች ጉልማ ሊሆን አይችልም። ጥያቄውም ከሌሎቹ ቋንቋዎች ይልቅ በኦሮምኛ ላይ የሚነሣው በዚህ ምክንያት ነው።” ይላሉ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ። [https://www.ethioreference.com/archives/17783] ግዕዝ ለኦሮምኛ አንደሚበጅ የሚቀርቡ ጽሑፎች ቀጥለዋል። [https://deregenegash.wordpress.com/2017/11/09/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D-%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%8A%90%E1%89%B3%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8D%A3-%E1%89%85%E1%88%AD%E1%88%B6%E1%89%BD%E1%8A%93-%E1%8A%A2%E1%89%B5/] [https://ethiofirst18.blogspot.com/2018/08/the-philosophy-of-ethiopianism-3.html] [http://www.ethiopanorama.com/wp-content/uploads/2018/01/Dr_Abera_with_SBS_S011018.pdf] [https://www.ethioreference.com/archives/18468] [https://www.ethiopanorama.com/?p=102436&lang=en] [https://www.facebook.com/EBCzena/videos/386895698538690/?v=386895698538690] [https://mereja.com/tv/watch.php?vid=68301cb93] [https://www.ethiopanorama.com/?p=102436&lang=en] [https://www.facebook.com/ggkd60/posts/10219378595966368] [https://ethiomedia.com/1000dir/teaching-languages.pdf] የፖለቲካን ችግር ሳይንስ ማድረግ መሞከር ተገቢ ኣይደለም። ፵፪. ኣንድኣዳንድ ሰዎች “ዱ” ፊደል ሆኖ ቀለበቱ መካከል መስመር የኣለውን ቀለም የኦሮምኛው የግዕዝ ፊደል ነው ይላሉ። ይህ ስሕተት ነው። እነዚያ የጋሞ ጎፋ፣ ዳውሮና ባስኬቶ ፊደላት ናቸው።
 
===ግዕዝና ዓማርኛ===