ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

2,719 bytes removed ፣ ከ7 ወራት በፊት
Undid edits by 71.237.42.180 (talk) to last version by Masumrezarock100: Wikipedia is not a reliable source
(Undid edits by 71.237.42.180 (talk) to last version by Masumrezarock100: Wikipedia is not a reliable source)
 
===የኣክሱም ሓውልት===
ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ [http://eabogida.com/Document/Detail?DocumentId=1416] [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8A%9B] እና የ[[አክሱም]] [httpshttp://enhornofafrica.wikipedianewark.orgrutgers.edu/wdownloads/indexaksum.php?title=Obelisk_of_Axum&oldid=870736637&fbclid=IwAR1dkgkfxF4KXxQvgiJqgSDXRkMKwROOYnb1DP42aX184S-HJNB8hSW2BBYpdf] [http://whc.unesco.org/en/list/15] [http://poc-creators.tumblr.com/post/40372812349/searchingforknowledge-sarraounia-the-obelisk] [[ሐውልት]] ከጣልያን ማስመለስ ጉዳይ ያውቁ ኖሯል? [http://www.ethiopic.com/heritage/ambassador.htm] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=257:aksum-obelisk-revisited] [http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] Aksum [http://whc.unesco.org/en/news/502/] Obelisk of Axum [http://www.teaching-africa.com/axum.html] [https://am.m.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D_%E1%88%90%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5] ጣልያኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከ[[ኣክሱም]] የዘረፉትን [https://www.facebook.com/emnet.tadesse/posts/10155088373141814] [[የኣክሱም ሓውልት]] [http://hornofafrica.newark.rutgers.edu/downloads/aksum.pdf] እንዲመልሱ በ፲፱፻፵ ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ወስኖ [[ኢትዮጵያ]] እና ጣልያንም በጉዳዩ ተስማምተው ነበር። የተስማሙትም ጣልያን በኣሥራ ስምንት ወራት በወጪዋ ሓውልቱን ኢትዮጵያ መልሳ ኣክሱም እንድትተክል ነበር። ይህ ስለኣልተፈጸመ በፍርዱ መሠረትሓውልቱ [https://sacredsites.com/africa/ethiopia/sacred_sites_ethiopia.html] እንዲመለስ [[ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ]]፣ ኮሎኔል [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] እና ኣቶ [[መለስ ዜናዊ]] ጠይቀው ጣልያን ለመመለስ ፈቃደኛ ኣልነበረችም። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] የሰውንም ልመና ስለኣልሰሙ ብስጭቱ ቀጠለ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/nationalcommittee/191200.html] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] [http://lists.peacelink.it/africa/msg02263.html]
 
በኋላም የተተከለበት ሮም ከተማ እንዳለ መብረቅ እንደመታው እንዲመለስ ኣቶ መለስ ዜናዊ ቢጠይቁም ሊያናግሯቸው እንኳን ፈቃደኞች ስለኣልሆኑና [http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/2119400.stm] [http://www.museum-security.org/02/074.html] [http://www.irinnews.org/report/32241/ethiopia-pressure-mounts-return-axum-obelisk] ጣልያኖች ስለኣልመለሱት [http://www.news24.com/Africa/News/Ethiopia-despairs-about-obelisk-20020613] የኢትዮጵያ ወዳጆች ሓውልቱ እንዲመለስ የተቻላቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በ[[ሮም]] ንግግራቸው መጠየቃቸው ይታወሳል። [http://www.ethiopiaemb.org.cn/bulletin/diplomacy.html] [http://en.people.cn/200206/13/eng20020613_97804.shtml] የሮም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞም ነበር። ቀደም ብሎም የኣንዳንድ ታዋቂ የዓለም ሰዎች፣ ኢትዮጵያውያንና የኣክሱም ሕዝብ [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-question-of-the-looted-and-still-not-returned-aksum-obelisk/] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/tribune/11-07-97.html] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-4-the-stadium-demonstration-and-the-petitioning-of-international-scholars/] [http://www.linkethiopia.org/guide-to-ethiopia/the-pankhurst-history-library/the-unfinished-history-of-the-aksum-obelisk-return-struggle-5-the-ethiopian-parliament-and-the-people-speak-out/] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1402354.stm] [http://www.tourismethiopia.gov.et/English/Attractions/Pages/AxumObelisks.aspx] [http://ethiopiaonline.net/obelisk/] የጥያቄ ፊርማ ጣልያኖችን ከኣለማስጨነቁም ሌላ [http://web.peacelink.it/afrinews/71_issue/p3.html] ሓውልቱ ከተመለሰ ሥልጣኔን እለቃለሁ የኣሉም የጣልያን ባለሥልጣንም ነበሩ። [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] ለኣለመመለስ ከቀረቡት ሰበቦች ሓውልቱ ጣልያን ኣገር ስለቆየ ጣልያናዊ ሆኗል፣ [http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/1448531.stm] [http://archive.li/bQyTc] ቀደም ብሎ ፈቅዶት የነበረውን ገንዘብ የለንም በማለት፣ [http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum] [[http://www.ethiopic.com/heritage/money.htm] ሓውልቱ ስለኣረጀ ኢትዮጵያ ሲደርስ ይሰባበራል፣ በኣካባቢው ጦርነት ኣለ፣ በገንዘቡ ኣክሱም ያለውን ትልቁን የኣክሱም ሓውልት እንትከልበት፣ [http://ethiopiaonline.net/obelisk/newyorktimes/17-01-02.html] መመለስ የሚችለው ኣይሮፕላን ጦርነት ላይ ነው፣ ዓፄ ኃይለሥላሴ ሓውልቱን በስጦታ ለሮም ከተማ ሰጥተዋል [http://www.elginism.com/similar-cases/looted-axum-obelisk-to-return-home-to-ethiopia/20031024/4418/] ነበሩበት። [[http://commons.wikimedia.org/wiki/Category:Obelisk_of_Axum]] [http://web.peacelink.it/afrinews/75_issue/p11.html] [http://articles.baltimoresun.com/2001-08-05/news/0108040051_1_obelisk-ethiopians-mussolini] [https://www.toncremers.nl/threat-to-african-cultural-heritage/] ኢትዮጵያም ሓውልቱን ከፈለገች ለጣልያን መክፈል ኣለባት የኣሉም የጣልያን ኣክራሪ እንደነበሩ በኋላም ተደርሶበታል። [http://www.abovetopsecret.com/forum/thread377718/pg1]
 
በ፳፻፮ ዓ.ም. [[ጄፍ ፒይርስ]] (Jeff Pearce) የሚባሉ ታዋቂ ካናዲያዊ ደራሲ ስለ ኢትዮጵያውያን ጀግንነትና ጣልያንን በድጋሚ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በማሸነፍ ዓለምን እንደቀየሯት በጻፉት "Prevail" (ISBN: 978-1-62914-528-0 አና ISBN: 978-1-63220-096-9) መጽሓፋቸው የኢትዮጵያን በደል የማይረሱ ዛሬም እንዳሉ በማሳሰብ ስለ ኣክሱም ሓውልት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ሲያሰፍሩ ዶክተሩን (Dr. Aberra Molla) ገጽ 552 ላይ ጠቅሰዋል። “Besides Richard Pankhurst, who spearheaded the fight, there was Ethiopian-American scientist, Dr. Aberra Molla. There was...” በማለት ጽፈዋል። የፒይርስን መጽሓፍ መግቢያ የጻፉት ፓንክኸርስት ናቸው። [https://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT2&lpg=PT2&dq=ISBN+978-1-62914-528-0&source=bl&ots=--Ay1fOIY8&sig=QiEnbnh4onJiwBrpgZDyx5iJG-c&hl=en&sa=X&ei=DdHRVJXiOcOxggTcoICoCA&ved=0CCAQ6AEwAA#v=onepage&q=ISBN%20978-1-62914-528-0&f=false] [https://www.facebook.com/ethiopianwar/photos/pb.258347827654138.-2207520000.1423036901./268727979949456/?type=3&theater] [https://www.facebook.com/ethiopianwar] [https://books.google.com/books?id=KvXpBAAAQBAJ&pg=PT765&lpg=PT765&dq=Prevail+Pierce+Aberra+Molla&source=bl&ots=--Az3cJCT6&sig=v7MzpEfs61qkFwHBXCKGD9meR7A&hl=en&sa=X&ei=SpXjVKCyBpSoyASI7YDYAQ&ved=0CDcQ6AEwBA#v=onepage&q=Prevail%20Pierce%20Aberra%20Molla&f=false] [https://www.facebook.com/GeezEdit] [http://www.ethiopia.org/index.php?option=com_content&view=article&id=149:prevail-by-jeff-pearce&catid=14&lang=en] [http://ethsat.com/video/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [http://www.prweb.com/releases/2013/2/prweb10436175.htm][http://am.advisor.travel/poi/yaakesume-hhawelete-18986] [http://ethiomedia.com/101facts/adwa_speech_denver_2015.pdf] [https://www.youtube.com/watch?v=iN3wCyfDbwY] ስለ ዶክተሩ ኣስተዋጽዖ የኣሰሙም ጥቂቶች ኣሉ። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?view=article&id=671:december-30-2013&tmpl=component&print=1&page=] [http://www.dailymotion.com/video/x2gszfo] [https://ethsat.com/2015/02/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [https://tourismobserver.blogspot.com/2017/12/ethiopia-axum-is-holiest-city-in.html] [[ኢትዮጵያን-ኣሜሪካን ፎረም]] ዶክተሩን የ2013 የዓመቱ ሰው በማለት ዕውቅና ሲሰጣቸው ከኣቀረባቸው ሥራዎቻቸው ኣንዱ ጣልያን የኣክሱምን ሓውልት በወጪዋ ስለኣልመለሰች እሳቸው ገንዘቡን ከዓለም ሕዝቦች በማሰባሰብ ሓውልቱን በትናንሹ ኣስቆርጠው ወደ ኢትዮጵያ ሊያስወስዱ እንደሚችሉ ከኣስፈራሩ በኋላ መሳካቱን ጠቅሷል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?view=article&id=671:december-30-2013&tmpl=component&print=1&page=] በሓምሌ ፳፻፰ ዓ.ም. ዶክተር ኣበራ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙበት የዝነኛው ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተቋም የግብዣ ደብዳቤ ትርጕም እንደሚከተለው ነበር። “ዓማርኛን ዲጂታይዝ በማድረግዎ ተወዳዳሪ የሌለው ዘመናዊ እድገት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲኖር ኣድርገዋል፣ እንዲሁም ተጽንእዎ ባህላዊ ቅርሶችን ወደ ማስጠበቅ ዘልቆ የኣክሱምን ሓውልት ወደ [[ትግራይ]] ሲያስመልሱ በጉዳዩ ባይገቡበት ኖሮ ይህ የኢትዮጵያ ቅርስ ላይመለስ ይችል ነበር” ይላል። [http://ethiomedia.com/1000codes/aberra-molla-on-geez-software-as-fikre-tolossa-signs-book.html] የኢትዮጵያን ቅርሶች በማስከበርና በጥሩ ዓርዓያነት እ.ኤ.ኣ. በ2016 ሽልማት ተሰጥቷቸዋል። በቅርቡም በፕሮፌሰር ፓንክኸርስት ከእዚህ ዓለም በሞት መለየት የተነሳ ሓውልቱን ኣስመልክቶ ከሰይፉ ብሻው ጋር የተደረገ ቃለምልልስ እዚህ ኣለ። [http://www.ethiomedia.com/1000bits/dr-aberra-molla-on-the-campaign-for-return-of-axum-obelisk.html] ቀደም ብሎም (፳፻፯) ከ[[ኢሳት]] ሲሳይ ኣጌና ጋር በተደረገው ቃለ ምልልስ ስለ ኣክሱም ሓውልት ኣስተዋፅዖዋቸው እዚህ [https://www.ethiotube.net/video/33099/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015] [https://www.youtube.com/watch?v=pC78_WILo0g] ነበር። ዶክተሩ ከብዙ ዓመታት ቆይታ በኋላ ኢትዮጵያ ሄደው ሳለ የኣክሱምን ሓውልት ጎብኝተዋል። በኅዳር ፳፻፲ የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማሕበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ የዕውቅና ሽልማት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ሲሰጥ
ከጠቀሳቸው ኣንዱ የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስፈራራት ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ መሆናቸውን ነበር። [http://ehsna.org/%E1%8B%A8%E1%8B%95%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%8A%93-%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5-%E1%88%88%E1%8B%B6-%E1%88%AD-%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%88%AB-%E1%88%9E%E1%88%8B-%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A0-%E1%8C%8B/] [https://en.wikipedia.org/w/index.php?title=Obelisk_of_Axum&oldid=870736637&fbclid=IwAR1dkgkfxF4KXxQvgiJqgSDXRkMKwROOYnb1DP42aX184S-HJNB8hSW2BBY]
 
በግንቦት 2008 ዓ.ም. በኣገራዊ የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ሟቹን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሌሎች 250 ሰዎችና ለሓውልቱ መመለስ ጥረት ያደረጉ የኣስመላሽ ብሔራዊ ኮሚቴ አባላትና ባለሃብቶችን የኣካበተ ነበር። [https://www.facebook.com/getu26/posts/1198986156808290] ለጥረቱ ሽልማት መሰጠት ያስፈለገው ኣንዳቸው ኣሜሪካ መጥተው ሓውልቱን ኣስመለስኩ ሲሉ ማን እንዳስመለሰ ከተነገራቸው በኋላ ነበር።
ኣንድ ፓተንት የኣለው ፈጣሪ በፈጠራው ላይጠቀም ወይም ውጤቱን ላይሸጥ ይችላል። ቴክኖሎጂ ዓለምን ስለኣቀራረበና በፍጥንት እያደገ ስለሆነ ፓተንት ማግኘት ቀላል ነገር ኣይደለም። በፓተንት የሚጠበቅ ግኝት መጀመሪያ ለመንግሥት እንጂ ለሕዝብ መቅረብ የለበትም። በግዕዝ ፊደል ለብዙ ሺህ ዓመታት ስንጠቀም ስለነበረ ኣጠቃቀሙም ሆነ ፊደሉ ኣዲስ ነገር ኣይደለም። ዶክተሩ የፓተንትን ጥቅም ቀደም ብለው ያውቁ ስለነበረ ቴክኖሎጂው እንደጀመረ በመረዳትና በማበልጸግ የሠሩት በሌሎች እንዳንቀደም ነበር። ቴክኖሎጂውንም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እንደሚጋሩም በኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል ለመንግሥት በጽሑፍ ቢገለጽም ስላልተባበሩ መብታቸውን ለማስጠብቅ ወደ ኣሜሪካ መንግሥት ስለተመለሱ ኣሜሪካም የኢትዮጵያ ባለውለታ ናት። ዶ/ር ኣበራ የግዕዝ ፓተንት ኣገኙ ማለት ሰዉ በፊደሉ እንዳይጠቀም ተደረገ ማለት ኣይደለም።
 
ሌላ የፓተንት ጥቅም ሌሎች ዓዋቂዎች ቀደም የኣሉትን እየጠቃቀሱ በማሻሻል ኣዳዲስ ፈጠራዎችን እንዲፈጥሩ ነው። የፓተንቶች በሌሎች መጠቀስ ለግኝቱ ፈጣሪ፣ ኩባንያና ኣገርም ክብር ነው። ለምሳሌ ያህል የዶ/ር ኣበራ ፈጠራዎች ከደርዘን በላይ የዓለም ፓተንቶችና ማመልከቻዎች ውስጥ ተጠቅሰዋል። የፓተንት መረጃዎችም ውስጥ ከግኝቱ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ ሥራዎች በፈጣሪዎቹና መርማሪዎች ይጠቀሳሉ። በዶ/ር ኣበራ ሞላ ስምና በብቸኝነት እስከኣሁን (እ.ኤ.ኣ. 2018) የተሰጡዋቸው ፓተንቶች ቍጥር 9 ደርሰዋል። በኣሜሪካ ፓተንት የሚሰጠው ሰው ነዋሪነት (Citizen) እንጂ ዜግነት (Nationality) ኣይመዘገብም። ቍጥሩ 10,067,574 የሆነ ሦስተኛ የዩናይትድ እስቴትስ የግዕዝ ፓተንት በቅርቡ ለዶክተሩ ተሰጥቷል። [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO1&Sect2=HITOFF&d=PALL&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsrchnum.htm&r=1&f=G&l=50&s1=10067574.PN.&OS=PN/10067574&RS=PN/10067574] በቅርቡም ቍጥሮቹ 74፣ 83 እና 193 የሆኑ የኢትዮጵያ ፓተንቶች ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ተሰጥተዋል።
 
ዶክተር ኣበራ ሌሎች ፓተንቶች እንዳሏቸው ቀደም ብሎ ተጠቅሷል። [https://archive.li/r1Est] [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] እንዶድ ትላትልን እንደሚገድል በደረሱበት ትልቅ ኣስተዋጽዖዋቸው የኣሜሪካ ፓተንት በማግኘት የታወቁት ሌላው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር [[ኣክሊሉ ለማ]] ናቸው። የኣሜሪካ ፓተንቶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያንም እነዚህ ብቻ ኣይደሉም። የመጀመሪያው የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንት ከተሰጠበት 1790 ኤ.ዲ. ጀምሮ የኣሉት [https://en.wikipedia.org/wiki/Samuel_Hopkins_(inventor)] ኢንተርኔት ላይ ይገኛሉ።
 
እንደ ዶ/ር ኣምሳሉ ተፈራ ኣገላለጽ "ከፊደላት ጋር የሚከሰቱ ችግሮችን ኣስመልክቶም በዓማርኛ ፊደል ገበታ ላይ ተመሳሳይ ድምጽ ያላቸው ስለሚገኙ፤ በኣጻጻፍ ረገድ በርካታ ልዩነቶች መኖራቸው፤ ራብዕ ድምፅ ያላቸው ከግዕዙ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ፊደላት መኖራቸው፤ ሳድስና ሳልስን እያቀያየሩ መጠቀም፣ ዲቃላዎችንና ፍንጽቅ ፈደላትን በዝርዝር የመጠቀም ዝንባሌ፣ በመሠረታዊ ቃሉ ላይ የሌለውን ቃል መጨመር፣ የኣናባቢዎች ቅጥል ኣለመለየት ችግሩን ይበልጥ እንዳሰፋው ጠቁመዋል። [https://eotcmk.org/a/%e1%88%80%e1%8c%88%e1%88%ad-%e1%8b%93%e1%89%80%e1%8d%8d-%e1%8b%90%e1%8b%8d%e1%8b%b0-%e1%8c%a5%e1%8a%93%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8a%ab%e1%88%94%e1%8b%b0/]
(የእነዚህም ምሳሌዎች በቅደም ተከተል “ሀ" እና “ኀ"፤ “ሃገር" እና “ኣገር"፣ “አ" እና “ኣ"፣ “ግዜ" እና “ጊዜ"፣ “ፏፏቴን"ን በ“ፍዋፍዋቴ"፣ “ኈ"ን በ“ሆ" ወይም “ቍጥር"ን በ“ቁጥር"፣ “መምህራንን" በ“መምህራኖች" እና “ዮ"ን በ“ዬ" ዓይነቶች ናቸው በማለት በኣጠቃላይ ግን ችግሩ ከፊደሉ ሳይሆን ከተጠቃሚው ነው ይላሉ ዶ/ር ኣበራ።) ይህ ችግር በምሁራን ዘንድ ሞክሼ ቃላት ይቀነሱ፤ አይቀነሱ የሚለው ሐሳብ ዛሬም ድረስ እያከራከረ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ኣማራጮችንም በተመለከተ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኣካዳሚ በ1973 ዓ.ም. ተመሳሳይ ድምፅ ያላቸው ፊደሎች ከገበታው ላይ ተቀንሰው በኣንድ ፊደል ብቻ ይወከሉ የሚል ሲሆን፣ የቤተ ክሕነት ሊቃውንት ኣቋም ደግሞ ፊደላት የፈጣሪን ቸርነት የሚገልጹ እና ከእሱ የተገኙ ስለሆኑ ሁሉም ጠንቅቆ ሊጽፋቸው ይገባል እንጂ በፍጹም ሊቀነሱ አይገባም ነው። ፊደላቱ በሙሉ መንፈሳዊ፣ ተፈጥሯዊና ሙያዊ ትርጓሜ ስላላቸው ያንን ያጣሉ በማለት" ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ ይገልጻሉ። የኣብነት (ቄስ) ትምህርት ቤቶች ትኩርት መነፈግንም የሚጠቅሱ ኣሉ። [https://www.press.et/Ama/?p=1010]
 
፱. ከ1980 ዓ.ም. ወዲህም እነዚሁ ቀለሞች በዶ/ር ኣበራ ወደ ኮምፕዩተር ስለገቡ የግዕዝ ፊደላችንን የኣጋጠመው ችግር የለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በተቀነሱና በተቀነጠሱ ፊደላት “ኣማርኛ መዝገበ ቃላት” በ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. እንዲሁም “ክብረ ነገስት ግእዝና ኣማርኛ” መጽሓፍት በ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ኣትሟል። በመጽሓፎቹ ርዕሶች “ኣማርኛ”፣ “ነገስት”ና “ግእዝ” ተብለው የቀረቡት “ዓ”፣ “ሥ” እና “ዕ” ከተቀነሱት ቀለሞቻቸው ውስጥ የተካተቱ በመሆናቸው ነው። እነዚህ ቍርጥራጮች ግን የዓማርኛ ፊደሎች ኣይደሉም። ክርክሩ በኣይቀነስ ባዮች ምክንያታዊ ኣሸናፊነት ማለቅ ሲገባው እንደቀጠለ ኣለ።
[https://www.facebook.com/888560754583711/posts/1364393447000437/] [http://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=15565:የግዕዝ-ፊደልና-ቋንቋችን-የማንነት-ታሪካዊ-ቅርሳችን&Itemid=209]
[https://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] [http://gothenburggebriel.com/2015/09/21/ሞክሼ-ፊደላት/] [http://www.goolgule.com/what-scholars-say-about-our-alphabet/] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] ይህ ሁሉ ሲደረግ የዩኒኮድ ዓማርኛ ቀለሞች ኣልተቀነሱም። ፲. ለብዙ መቶ ዓመታት በውጭ ኣገራትና ኢትዮጵያ ውስጥ በግዕዝ ፊደላችን ሲጠቀሙ የነበሩ ማተሚያ ቤቶች ፊደል ሲቀንሱ ኣልሰማንም።
፲፩. ይህ የተዛባ የቅነሳ ኣጠቃቀም የመንግሥትም ፍላጎት ይመስላል። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዓይነት ተቋማት ፊደል መቀጠሉን ተዉት እንጂ በመቀነሱ ስለቀጠሉበት ነው። የግዕዝ ፊደል ትክክለኛ ኣጠቃቀም እያለ በተቀነሱና በተቈራረጡ ነገሮች መጠቀም መቀጠል በኮምፕዩተር ዘመን የሚያስከትለው ኪሳራ ቀላል ኣይደለም። ለምሳሌ ያህል በታይፕራይተር ዘመንና ይኸንኑ መሣሪያ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ኣራት ነጥብን ሲከትቡ የነበሩት ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦችን በመጠቀም ነበር። ዶ/ር ኣበራ ግን ለኣራት ነጥብ ከመነሻውም ኣንድ ስፍራ ስለመደቡለት ከዩኒኮድ በፊትም ይሁን በኋላ ፊደሉ የእራሱ የኮምፕዩተር ቍጥር ወይም ኮድ ኣለው። [https://www.youtube.com/watch?v=9m06K_NDqlo] ጥቂት ኣዳዲስ ፊደል ቀናሾች ወይም የግዕዝ መክተቢያ ኣቅራቢዎች ኣራት ነጥብን ከሁለት ባለ ሁለት ቀለሞች ማስከተብ ስለጀመሩ ጽሑፎቹ ኣራት ነጥብ የላቸውም። በኣሁኑ ጊዜ በብዙ ሚሊዮን የሚቈጠሩ ኢንተርኔት ላይ የኣሉ ኣራት ነጥብ የሌላቸው ጽሑፎች ማለቂያ የሌላቸው ናቸው። (የማለቂያን ቅኔነት የሚገባቸው ያውቁታል።) እነዚህን ስሕተቶች እየተከታተሉ ማረም ኣስቸጋሪ ስለሆነ ስሕተቶቹ እንዳይቀጥሉ ሁላችንም መረባረብ ይኖርብናል። ሁለት ነጥቦች መካክል ተገብቶ ሁለቱን ብቻ በኣንድ መርገጫ መሰረዝ ከተቻለ መክተቢያውን ሆነ ፊደሉን ኣለመጠቀም ያዋጣል። ኣራት ነጥብ በሌላቸው ቀለሞች የተጻፉ ብዙ መጽሓፍትም ስለኣሉ ሰዉ በኣወናባጆች ወደኋላ እየተመለሰ ነው። ይህ የምልክት ቅነሳ ያስከተለው ችግር ነው። ይህ የተማሩ ኣላዋቂዎች ስለኣዲሱ ቴክኖሎጂ ለማወቅ ከሌሏቸው ፍላጎቶችና ኋላቀር ኣስተሳሰባቸው የመጣ ችግር ነው። ፲፪. በኣሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ የትምህርት ደረጃ እየወረደ ስለሆነ የ"የ"ን እንዚራንና የግዕዝን ኣኃዞች የማይለዩ ኣሉ። ለፊደል ቅነሳው እንዲያመች የኣልተሟሉ መክተቢያዎች የሚያቀርቡ ኣሉ። በተቀነሱት መጻፍ ያልተቀነሱትን መርሳት ያስከትላል። ከጊዜ ብዛት የቆዩ ጽሑፎችን ቀለሞች ኣለማወቅን ሊያስከትል ይችላል።
 
፲፫. ፊደል ቅነሳ ግዕዝ የእራሱ የፊደል ገበታ እንዳይኖረው ለሚፈልጉት ተስማምቷል። ምክንያቱም እየኣንድኣንዱ የግዕዝ 37 ቀለሞች እንደ ላቲኑ 26 ቀለሞች የእየእራሳቸው መርገጫዎች እንዳይኖሩት እያዳበሉ በበዙ መርገጫዎች ዓማርኛውን በማስጻፍ ማወናበዱን ስለቀጠሉበት ነው። ይህ ኣጠቃቀም ዓማርኛ ያልሆኑትን የግዕዝ ቀለሞች ከዓማርኛው በበዙ መርገጫዎች መክተብን ስለሚያስከትል መቀየምን ይጋብዛል። በዶክተሩ ኣጠቃቀም 37 የግዕዝ ቀለሞች የእየራሳቸው መርገጫዎች ኖሯቸውም የሚከተቡት በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ስለሆነ ነው።
 
===የግዕዝ ቁምፊዎች===
፲፯. በተሳሳተ ፊደል የተጻፈ በመሆኑ ኣስተማማኝ የኣልሆነ ጽሑፍ ምሳሌ እዚህ ኣለ። [https://www.cdc.gov/anthrax/pdf/evergreen-pdfs/anthrax-evergreen-content-amharic-508.pdf] ከእዚህ ጽሑፍ ኣንድ ሁለት ኣንቀጾች ኮፒ ተደርገው http://www.freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ ቢለጠፉ ችግሮቹን መመልከት ይቻላል። ፲፰. ኣንድ ቆንጆ የቁም ፊደል አጣጣል እዚህ ኣለ። [https://www.youtube.com/watch?v=L3iXWW9eJ1Y] ፲፱. በግዕዝ ፊደል ወግ ስምንተኛው ፊደል የሚቀርበው ግዕዙ ወይም ራብዑ ላይ መስመር በመጨመር ነው ። "ፏ" የተሠራው መስመሩን "ፋ" ኣንገት ላይ በመጨመር ነው። በኣሁኑ ጊዜ ብዙዎቹ ቅጣዩን በስሕተት ከታች ሲያቀርቡ ኣንዱ በቅርቡ "ፍ" ላይ ኣድርጎታል። መሳሳታቸውን ከቆዩ ጽሑፎች ውስጥ ማየት ይቻላል። እንዲህ ዓይነቶችን ስሕተቶች ስር ሳይሰዱ ማረም ከኣልተቻለ ዛሬ "ኣበበ"ን እሞታታለሁ እንጂ በ"አበበ" ከኣልሆነ ኣልጽፍም እንደሚሉት ጥቂቶቹ በኋላ በትምህርት ማቃናት ሊያስቸግር ይችላል። ፳. ኣንድ የግዕዝ ቁምፊ ቢያንስ ኣንድ ኣብሮት የኣለ የእንግሊዝኛ ፊደል ጋር መቅረብ ይኖርበታል። ስለዚህ ለሰው የሚቀርበው የላቲን ፊደልም እንደግዕዙ የፊደል ሠሪው መሆን ይገባዋል። የግዕዙና የላቲኑም ፊደላት ቅርጾች የተቀራረቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
 
፳፩. ዩኒኮድ ለፊደላቱ መደብ ሰጠ እንጂ ፊደል ኣላቀረበም። የግዕዙ ፊደል ኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ላይ ከሌለ የግዕዝ ፊደል ኣይታይም። የሚታየውም እንደፊደሉ ሊለያይ ይችላል። ስለዚህ ኣንድ ተጠቃሚ የሚጠቀምበትን መሣሪያ ላይ ያለውን የፊደል ስምና መልክ ማወቅ ኣለበት። ፳፪. ኣንድ የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች ቅርጾች ማወቅ ይጠበቅበታል። በኣሁኑ ጊዜ ግን ሁሉንም የዓማርኛ ቀለሞች እንኳን የማይለዩ ኣሉ። ፳፫. ከእዚህ በፊት ተዉ እያልናቸው በታይፕራይተር ዓይነት ፊደል ተታልለው መጽሓፍት ሲጽፉ ከርመው የተበሳጩ ኣሉ። ኣሁንም በተሣሣቱ የዩኒኮድ ፊደሎችና የዓማርኛ መጻፊያዎች እየተጠቀሙ እራሳቸውንና ዓማርኛውን እየጎዱ የኣሉ ኣሉና ይታሰብበት። ፳፬. ኣንዳንድ ፀሓፊዎች በተገኘው የኣልተሟላና የተሣሣተ መክተቢያና ቁምፊ እየተጠቀሙ ፒዲኤፍ የሚያቀርቡ ኣሉ። ኣንድኣንዱ ፒዲኤፍ ሥዕል ሲሆን ኣንድኣንዱ ከፊደሉ ጋር የሚሄድ ወይም የማይሄድ ነው። ከፊደሉ ጋር የሚሄደው (Embedded) ለፀሓፊውና ኣንባቢው ትክክል ቢመስለውም GeezEdit Online ላይ ሲለጠፍ ስሕተቱ ይታያል።
[http://www.aigaforum.com/amharic-article-2018/ethiopia-and-wakanda.pdf]
 
===ትርጕሞች===
*[http://www.elginism.com/similar-cases/what-are-the-axum-obelisks/20050707/161/] The Axum Obelisk
*[http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D_%E1%88%90%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5] የአክሱም ሐውልት
*[https://en.wikipedia.org/w/index.php?title=Obelisk_of_Axum&oldid=870736637&fbclid=IwAR1dkgkfxF4KXxQvgiJqgSDXRkMKwROOYnb1DP42aX184S-HJNB8hSW2BBY] Axum Obelisk Repatriation
*[https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=113203992345474&id=109106766088530] Doctor Aberra Molla
*[http://www.ethiopic.com/calendar/ethiopic.htm] The Ethiopic Calendar የግዕዝ ቀለንጦስ