ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Undid edits by 71.237.42.180 (talk) to last version by Ethiopic: unnecessary links or spam
መስመር፡ 462፦
 
እንደ ዶ/ር ኣምሳሉ ተፈራ ኣገላለጽ "ከፊደላት ጋር የሚከሰቱ ችግሮችን ኣስመልክቶም በዓማርኛ ፊደል ገበታ ላይ ተመሳሳይ ድምጽ ያላቸው ስለሚገኙ፤ በኣጻጻፍ ረገድ በርካታ ልዩነቶች መኖራቸው፤ ራብዕ ድምፅ ያላቸው ከግዕዙ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ፊደላት መኖራቸው፤ ሳድስና ሳልስን እያቀያየሩ መጠቀም፣ ዲቃላዎችንና ፍንጽቅ ፈደላትን በዝርዝር የመጠቀም ዝንባሌ፣ በመሠረታዊ ቃሉ ላይ የሌለውን ቃል መጨመር፣ የኣናባቢዎች ቅጥል ኣለመለየት ችግሩን ይበልጥ እንዳሰፋው ጠቁመዋል። [https://eotcmk.org/a/%e1%88%80%e1%8c%88%e1%88%ad-%e1%8b%93%e1%89%80%e1%8d%8d-%e1%8b%90%e1%8b%8d%e1%8b%b0-%e1%8c%a5%e1%8a%93%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8a%ab%e1%88%94%e1%8b%b0/]
(የእነዚህም ምሳሌዎች በቅደም ተከተል “ሀ" እና “ኀ"፤ “ሃገር" እና “ኣገር"፣ “አ" እና “ኣ"፣ “ግዜ" እና “ጊዜ"፣ “ፏፏቴን"ን በ“ፍዋፍዋቴ"፣ “ኈ"ን በ“ሆ" ወይም “ቍጥር"ን በ“ቁጥር"፣ “መምህራንን" በ“መምህራኖች" እና “ዮ"ን በ“ዬ" ዓይነቶች ናቸው በማለት በኣጠቃላይ ግን ችግሩ ከፊደሉ ሳይሆን ከተጠቃሚው ነው ይላሉ ዶ/ር ኣበራ።) ይህ ችግር በምሁራን ዘንድ ሞክሼ ቃላት ይቀነሱ፤ አይቀነሱ የሚለው ሐሳብ ዛሬም ድረስ እያከራከረ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ኣማራጮችንም በተመለከተ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኣካዳሚ በ1973 ዓ.ም. ተመሳሳይ ድምፅ ያላቸው ፊደሎች ከገበታው ላይ ተቀንሰው በኣንድ ፊደል ብቻ ይወከሉ የሚል ሲሆን፣ የቤተ ክሕነት ሊቃውንት ኣቋም ደግሞ ፊደላት የፈጣሪን ቸርነት የሚገልጹ እና ከእሱ የተገኙ ስለሆኑ ሁሉም ጠንቅቆ ሊጽፋቸው ይገባል እንጂ በፍጹም ሊቀነሱ አይገባም ነው። ፊደላቱ በሙሉ መንፈሳዊ፣ ተፈጥሯዊና ሙያዊ ትርጓሜ ስላላቸው ያንን ያጣሉ በማለት" ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ ይገልጻሉ። የኣብነት (ቄስ) ትምህርት ቤቶች ትኩርት መነፈግንም የሚጠቅሱ ኣሉ። [https://www.press.et/Ama/?p=1010]
 
፱. ከ1980 ዓ.ም. ወዲህም እነዚሁ ቀለሞች በዶ/ር ኣበራ ወደ ኮምፕዩተር ስለገቡ የግዕዝ ፊደላችንን የኣጋጠመው ችግር የለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በተቀነሱና በተቀነጠሱ ፊደላት “ኣማርኛ መዝገበ ቃላት” በ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. እንዲሁም “ክብረ ነገስት ግእዝና ኣማርኛ” መጽሓፍት በ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ኣትሟል። በመጽሓፎቹ ርዕሶች “ኣማርኛ”፣ “ነገስት”ና “ግእዝ” ተብለው የቀረቡት “ዓ”፣ “ሥ” እና “ዕ” ከተቀነሱት ቀለሞቻቸው ውስጥ የተካተቱ በመሆናቸው ነው። እነዚህ ቍርጥራጮች ግን የዓማርኛ ፊደሎች ኣይደሉም። ክርክሩ በኣይቀነስ ባዮች ምክንያታዊ ኣሸናፊነት ማለቅ ሲገባው እንደቀጠለ ኣለ።
መስመር፡ 468፦
[https://www.facebook.com/888560754583711/posts/1364393447000437/] [http://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=15565:የግዕዝ-ፊደልና-ቋንቋችን-የማንነት-ታሪካዊ-ቅርሳችን&Itemid=209]
[https://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] [http://gothenburggebriel.com/2015/09/21/ሞክሼ-ፊደላት/] [http://www.goolgule.com/what-scholars-say-about-our-alphabet/] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] ይህ ሁሉ ሲደረግ የዩኒኮድ ዓማርኛ ቀለሞች ኣልተቀነሱም። ፲. ለብዙ መቶ ዓመታት በውጭ ኣገራትና ኢትዮጵያ ውስጥ በግዕዝ ፊደላችን ሲጠቀሙ የነበሩ ማተሚያ ቤቶች ፊደል ሲቀንሱ ኣልሰማንም።
፲፩. ይህ የተዛባ የቅነሳ ኣጠቃቀም የመንግሥትም ፍላጎት ይመስላል። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዓይነት ተቋማት ፊደል መቀጠሉን ተዉት እንጂ በመቀነሱ ስለቀጠሉበት ነው። የግዕዝ ፊደል ትክክለኛ ኣጠቃቀም እያለ በተቀነሱና በተቈራረጡ ነገሮች መጠቀም መቀጠል በኮምፕዩተር ዘመን የሚያስከትለው ኪሳራ ቀላል ኣይደለም። ለምሳሌ ያህል በታይፕራይተር ዘመንና ይኸንኑ መሣሪያ ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ኣራት ነጥብን ሲከትቡ የነበሩት ሁለት ባለ ሁለት ነጥቦችን በመጠቀም ነበር። ዶ/ር ኣበራ ግን ለኣራት ነጥብ ከመነሻውም ኣንድ ስፍራ ስለመደቡለት ከዩኒኮድ በፊትም ይሁን በኋላ ፊደሉ የእራሱ የኮምፕዩተር ቍጥር ወይም ኮድ ኣለው። [https://www.youtube.com/watch?v=9m06K_NDqlo] ጥቂት ኣዳዲስ ፊደል ቀናሾች ወይም የግዕዝ መክተቢያ ኣቅራቢዎች ኣራት ነጥብን ከሁለት ባለ ሁለት ቀለሞች ማስከተብ ስለጀመሩ ጽሑፎቹ ኣራት ነጥብ የላቸውም። በኣሁኑ ጊዜ በብዙ ሚሊዮን የሚቈጠሩ ኢንተርኔት ላይ የኣሉ ኣራት ነጥብ የሌላቸው ጽሑፎች ማለቂያ የሌላቸው ናቸው። (የማለቂያን ቅኔነት የሚገባቸው ያውቁታል።) እነዚህን ስሕተቶች እየተከታተሉ ማረም ኣስቸጋሪ ስለሆነ ስሕተቶቹ እንዳይቀጥሉ ሁላችንም መረባረብ ይኖርብናል። ሁለት ነጥቦች መካክል ተገብቶ ሁለቱን ብቻ በኣንድ መርገጫ መሰረዝ ከተቻለ መክተቢያውን ሆነ ፊደሉን ኣለመጠቀም ያዋጣል። ኣራት ነጥብ በሌላቸው ቀለሞች የተጻፉ ብዙ መጽሓፍትም ስለኣሉ ሰዉ በኣወናባጆች ወደኋላ እየተመለሰ ነው። ይህ የምልክት ቅነሳ ያስከተለው ችግር ነው። ይህ የተማሩ ኣላዋቂዎች ስለኣዲሱ ቴክኖሎጂ ለማወቅ ከሌሏቸው ፍላጎቶችና ኋላቀር ኣስተሳሰባቸው የመጣ ችግር ነው። ፲፪. በኣሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ የትምህርት ደረጃ እየወረደ ስለሆነ የ"የ"ን እንዚራንና የግዕዝን ኣኃዞች የማይለዩ ኣሉ። ለፊደል ቅነሳው እንዲያመች የኣልተሟሉ መክተቢያዎች የሚያቀርቡ ኣሉ። በተቀነሱት መጻፍ ያልተቀነሱትን መርሳት ያስከትላል። ከጊዜ ብዛት የቆዩ ጽሑፎችን ቀለሞች ኣለማወቅን ሊያስከትል ይችላል።
 
፲፫. ፊደል ቅነሳ ግዕዝ የእራሱ የፊደል ገበታ እንዳይኖረው ለሚፈልጉት ተስማምቷል። ምክንያቱም እየኣንድኣንዱ የግዕዝ 37 ቀለሞች እንደ ላቲኑ 26 ቀለሞች የእየእራሳቸው መርገጫዎች እንዳይኖሩት እያዳበሉ በበዙ መርገጫዎች ዓማርኛውን በማስጻፍ ማወናበዱን ስለቀጠሉበት ነው። ይህ ኣጠቃቀም ዓማርኛ ያልሆኑትን የግዕዝ ቀለሞች ከዓማርኛው በበዙ መርገጫዎች መክተብን ስለሚያስከትል መቀየምን ይጋብዛል። በዶክተሩ ኣጠቃቀም 37 የግዕዝ ቀለሞች የእየራሳቸው መርገጫዎች ኖሯቸውም የሚከተቡት በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ስለሆነ ነው።
 
===የግዕዝ ቁምፊዎች===