ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 92፦
 
===እንገር===
ጥጆች ወተት ሲጠቡ ወተቱ ትንሽ ይዘት የኣለው [[ወተት ኣንጀት]] ውስጥ በቀጥታ ስለሚገባ ወደ ሦስት ሳምንታት እድሜ ሞልቷቸው ሳር መቀንጠስ እስከሚጀምሩ ድረስ [[ጨጓራ]] (Rumen)፣ [[ኣይነበጎ]] (Reticulum) እና [[ሽንፍላ]] (Omasum) ሥራቸውን ኣይሠሩም የሚል እምነት በዓለም ስለነበረ ኣልጠባ ያሉትን እስቶማክ ቲዩብ በሚባል ቱቦ መጋትም ኣይጠቅምም የሚባል እምነት ነበር። ምክንያቱም እንቦሳዎች ወተት ሲጠቡ በተፈጥሮ ኢሶፋጂያል ግሩቭ የሚባል የጉሮሮ እጥፋት በኩል ወተቱ በኣቋራጭ ከጉሮሮ ወደ ወተት ኣንጀት (Abomasum) ስለሚገባ ነው። [http://calfcare.ca/calf-feeding/the-calf%E2%80%99s-digestive-system/] [http://library.ndsu.edu/tools/dspace/load/?file=/repository/bitstream/handle/10365/5930/farm_42_02_04.pdf?sequence=1] በኣፍ በሚገባ የጨጓራ ቱቦ ውስጥ በደቂቃ ጨጓራ ውስጥ የተንቆረቆረ ኣንድ ጋለን ያህል እንገር ወደ ኣንጀት ሄዶ ደም እንደሚገባ በምርምር በማረጋገጥ በመድኅን ማነስ (ፓሲቭ ኢምዩን ደፊሸንሲ / Passive Immune Deficiency) መነሻነት ሲከሰቱ የነበሩ ችግሮች (እ.ኤ.ኣ. በ፲፱፻፳፪ ቢደረስበትም) [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC2128332/] በዶ/ር ኣበራ ሞላ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.ኣ. በ፲፱፻፸፯ ተወግደዋል። መረጃውም 182 ገጾች በኣለው መጽሓፋቸው በእንግሊዝኛ ቀርቧል። [http://books.google.com/books/about/Colostral_Immunoglobulin_Absorption_in_I.html?id=ic5dYgEACAAJ] [http://www.livestocktrail.illinois.edu/dairynet/paperDisplay.cfm?ContentID=166] [http://www.calfnotes.com/pdffiles/CN093.pdf] [http://pas.fass.org/content/27/6/561.full.pdf] [http://nzcalfrearing.com/uploads/library/Muir/2.1%20Calf%20health%20-colostrum%20and%20immunity%20Final.pdf] [http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pubmed/741593] ከእዚያም ወዲህ ምርምራቸው በሌሎች ምርምሮች ተረጋግጠዋል። [http://www.tandfonline.com/doi/pdf/10.1080/01652176.1983.9693874] [http://library.ndsu.edu/tools/dspace/load/?file=/repository/bitstream/handle/10365/5930/farm_42_02_04.pdf?sequence=1] [http://europepmc.org/abstract/MED/18764687/reload=0;jsessionid=fWNvjeDDaB4VSTdy4hqd.2] [http://www.revmedvet.com/2009/RMV160_436_440.pdf] [http://avmajournals.avma.org/doi/abs/10.2460/ajvr.69.9.1158] [http://www.researchgate.net/publication/233826781_Evaluation_of_the_Brix_refractometer_to_estimate_immunoglobulin_G_concentration_in_bovine_colostrum] [http://www1.agric.gov.ab.ca/$department/deptdocs.nsf/all/faq8021] [http://www.extension.umn.edu/agriculture/dairy/calves-and-heifers/colostrum-management.pdf] [http://www.atticacows.com/documentView.asp?docID=2064] [http://www.irishexaminer.com/farming/news/technologynew-zealand-award-for-improved-stomach-tube-408980.html] [http://wholisticbeginnings.com/blog/2014/7/2/colostrum] በእዚህ የተነሳ እንገር ([[Colostrum]]) ባለማግኘት ሊሞቱና ሊታመሙ የሚችሉትን እስቶማክ ቲዩብ ወይም ኤሶፋጊያል ቲዩብ በሚባሉ ቱቦዎች በመጠቀም እንገሩን ጥጃው እንደተወለደ በመስጠት ሕይወቱን ማዳን ተችሏል። [https://archive.is/20131220183111/www.personal.psu.edu/users/j/a/jae226/Esopheal%20feeder-Hoards.jpg] እንቦሳውም እንገሩን ቶሎ ከኣላገኘ ጀርሞችም ከሆድ እቃ በቀጥታ ወደ ደም ስለሚገቡ ኣደጋው ስለሚጨምር እንገሩን ጥጃው እንደተወለደ ከኣላገኘ ወደ ደም መግባቱም ቀስ በቀስ ስለሚቀር ጊዜና የእንገሩ መጠን ወሳኞች ናቸው። የእንቦሳ ጨጓራ እንደሚሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ በማረጋገጥ የጥጃውን ትብብር ሳይጠይቅ በምርምራቸው የእንገር መጠንንና ጊዜውን ሰው እንዲወስን ሆነ። ስለዚህ ኣልጠባ ያለን ጥጃ ዝም ብሎ መመልከትና መበሳጨት ቀርቶ ወተት ኣንጀት የማይችለውን እንገር ጨጓራ ውስጥ በማስቀመጥ ጥጃው እራሱን እንዲረዳ ኣደረጉ። ከብዙ ላሞች ተሰብስቦ ተደባልቆ የተፈረዘ እንገር በክብደት መጠን እየተለካ በቱቦ በኣንድ ደቂቃ ለጥጆች እንደተወልዱ የተሰጠው ኣንድ ጋለን ያህል እንገር በ፳፬ ሰዓታት ውስጥ በቂ መድኅን ደሙ ውስጥ እንዳስገኘና እንገሩን በፈቃዳቸው እያረፉ ብዙ ሰዓታት ሳይፈጁ ከጠቡት ጋር እኩል መሆኑን ኣረጋገጡ። የዶ/ር ኣበራ የምርምርው ውጤት ትልቅ ፈውስ ሊሆን የቻለው ጊዜ፣ ይዘትና መጠንን በኣንዴ በማካተት ስለገላገለ ነው። [https://u.osu.edu/beef/2016/03/23/tube-feeding-colostrum-an-essential-skill-for-all-producers/] የጊዜ ጥቅም ጥጃው እንደተወለደ የተሰጠውን ወደ ደሙ ስለሚያስገባ ሲሆን በእዚህ ጊዜም ወደ ደም እንደመድኅኑ የሚገቡትን ጀርሞች ለመቅደምም ነው። እንገሩም ከኣንጀት ወደ ደም የሚገባው ጥጆች እንደተወዱ ሲሆን ቀስ በቀስ እየቀነሰ በ24 ሰዓታት ውስጥ መተላለፉ ይዘጋበታል። በቱቦው ወደ ጋለን እንገር መስጠት ስለሚቻል በቂ መድኅን እንደተወለዱ መስጠቱ የበሽታ መከላከዎች በብዛት ወደ ደም ስለሚገቡ ነው። [http://afsdairy.ca.uky.edu/files/extension/nutrition/Raising_Healthy_Dairy_Calves.pdf] ስለዚህ ጥጃው እንደተወለደ መስጠቱ እንጂ መቆየቱ እንገር ማባከን ነው። ጥጃው ቢጠባም ወተት ኣንጀት በቂ ይዘት ስለሌለው የሚፈለገውን ያህል ሊጠባም ስለማይችል ጨጓራ እንደሚሠራ ስለኣረጋገጡ ኣንድ ጋለን እንደተወለደ በቱቦው መስጠት ስለቻሉ እንገሩ ውስጥ በቂ የመድኅን መጠን እንዳለ የሚጣራበት ኣስፈላጊ ነው በማለት ቀላል የምርመራ ዘዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈጠሩ። ምክንያቱም የሁሉም ላሞች እንገር የበሽታ መከላከያ ፕሮቲኖች መጠን እኩል ስለኣልሆነ ነው። በተጨማሪም ሬፍራክቶሜትር የሚባል መሣሪያ የእንገርን መድኅን መጠን ለመገመት እንደሚጠቅም የምርመራ ጽሑፍ ጻፉ። [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/107/2/35.short] [https://books.google.com/books?id=KC3Vig7YVFoC&pg=PA155&lpg=PA155&dq=Rumen+colostrum%22&source=bl&ots=iJkdTRsGdx&sig=w0PnQAvHZyCgtDeSwZYtQO9ggMk&hl=en&sa=X&ei=pcXwVPmFI4aWyASslIKgBA&ved=0CCYQ6AEwAjgK#v=onepage&q=Rumen%20colostrum%22&f=false] [http://veterinaryrecord.bmj.com/content/104/25/585.3.citation] [http://www.wcds.ca/proc/2014/Manuscripts/p%20137%20-%20152%20Doepel.pdf] ግን ኣንድ ጥጃ በቂ መድኅን የሚኖረው እንደተወለደ ኣንድ ጋለን እንገር ስለኣገኘ ብቻ ሳይሆን በቂ ኢምዩኖግሎቡሊን ስለኣገኘ ስለሆነ እንገሩ ውስጥ በቂ እንዳለ ገበሬው ከላሟ ሳይለይ በኣንድ ደቂቃ እንገሩን መርምሮ የሚያጣራበት የምርመራ ዘዴ ፈጥረውና ኣስፈላጊነት ኣስተዋወቁ። የሥጋ ላሞች ግን ስለማይታለቡ ያንኑ የምርመራ ዘዴ የጥጆችን ደም በመውሰድ ገበሬው ሜዳ እንዳለ በኣንድ ደቂቃ ጥጃው በቂ መድኅን እንዳገኘ እንዲያጣራና ከኣላገኘ ቱቦውን በመጠቀም ማረም እንደሚቻል ኣቀረቡ። እንገሩን በሚገባ ለመጠቀም በኣካባቢው ለኣሉት በሽታዎች ላሞቹን በመክተብ ጥጆቹ ትክክለኛ መከላከያውን ከእንገሩ ያገኛሉ። (ዶክተሩ በተለይ የቫይረስ በሽታዎች ኣዳዲስና የተለመዱ መክተቢያዎችን የመሥራት የብዙ ዓመታት ልምድ ኣላቸው።) [http://ethioobserver.net/an_apology.htm] የምርምር ውጤቶቻቸውም ጥቅም በሌሎች ሲረጋገጡ ኣርባ ዓመታት ሊሞሉ ነው። [http://dairycalfcare.blogspot.com/2014/10/how-long-does-it-take-for-colostrum-to.html] [httphttps://wwwbooks.wcdsgoogle.cacom/proc/2014/Manuscripts/pbooks?id=E9DAQ0IRoScC&pg=PA20&dq=Colostrum+by+stomach+tube&hl=en&newbks=1&newbks_redir=0&sa=X&ved=2ahUKEwj89_39nd_lAhVEvJ4KHTDsDUwQ6AEwAHoECAEQAg#v=onepage&q=Colostrum%2013720by%20-20stomach%20152%20Doepel.pdf20tube&f=false] [http://www.wcds.ca/proc/2014/Manuscripts/p%20137%20-%20152%20Doepel.pdf] [https://stud.epsilon.slu.se/9018/7/laestander_c_160513.pdf] [https://www.drovers.com/article/colostrum-foundation-healthy-life-calves]
እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ግን መድኅን ስለሌለ የግዴታ ይሞ'ታል ማለት ኣለመሆኑንና (ኤድስ ያለበት ሁሉ እንደማይሞት ዓይነት) ሲጠባ የታየ ጥጃ ሁሉ በቂ መድኅን ኣገኘ ማለት ኣለመሆኑን ነው። የእንገሩ ጥቅም በኣካባቢው ቆሻሻነት፣ ጥጆቹ ጀርሞቹን ስለሚበሉና የበሽታዎች መኖር ናቸው። ሲጠባ የታየም ይሁን ያልታየ ጥጃ ጊዜ እንዳያልፍበት ደሙን በመመርመር የመድኅኑ መጠን እንዲጣራበት የእንገር መድኅን መመርመሪያ ኣዲሱን ዘዴያቸው ለጥጃውም ደም መመርመሪያ እንዲያገለግል ኣደረጉ። [http://onlinelibrary.wiley.com/doi/10.1111/j.1939-1676.2000.tb02278.x/pdf] ምርመራዎቹም ኣስፈላጊ ሆነው ስለኣገኙዋቸው መፍትሔውን ፈጥረው ኣቀረቡ። ስለ ምርምር፣ ግኝቶቻቸውና ኣስተዋጽዖ ከታዋቂ የዓለም የእንስሳት ሓኪሞች ኣንዱ ከመሆናቸውም ሌላ [http://www.wikidoc.org/index.php/Category:Veterinarians] [http://en.academic.ru/dic.nsf/enwiki/7349877] [http://www.bionity.com/en/encyclopedia/List_of_veterinarians.html] [http://en.academic.ru/dic.nsf/enwiki/429877] በሽታን መከላከል ሲቻል በማከም ብቻ ስለማያምኑም የኣሜሪካና እንግሊዝ ፓተንቶች (የባለቤትነት መታወቂያ) ኣግኝተዋል። የግኝቶቻቸው ጥቅሞች [http://www.google.com/patents/US5645834] እዚህ በተጠቃቀሱት የተወሰኑ ኣይደሉም፦ ምሳሌ 4,501,816 ፓተንታቸው ሌሎች ፓተንቶችን ጠቅሟል። [https://www.google.com/patents/US4837166] [https://patents.google.com/patent/JPS5442796B2/ja] በዶ/ር ኣበራ የምርምር ውጤት ዘዴ የተነሳ በኣሁኑ ጊዜ እየኣንድኣንዱ ጥጃ እንደተወለደ እንገር በቱቦው የሚሰጠው ትላላቅ እርሻዎች ውስጥ ብቻ ኣይደለም። [http://www.tandfonline.com/doi/pdf/10.1080/01652176.1983.9693874]