ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

142 bytes added ፣ ከ10 ወራት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ዶክተሩ (Dr. Aberra Molla) ከ564 በላይ የሆኑትን የግዕዝ ዩኒኮድ ቀለሞች ማንኛቸውንም በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ብቻ እንዲከተቡ ለፈጠሩት ቀልጣፋና ግሩም ኣዲስ ዘዴ መረጃ Ethiopic Character Entry ፔንዲንግ ፓተንት (Pending Patent) እዚህ [http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=/netahtml/PTO/search-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] ወይም እዚህ [https://www.google.com/patents/US20090179778?dq=US20090179778&hl=en&sa=X&ei=KC9kUqHSE-ifyQG54IHwAQ&ved=0CDcQ6AEwAA] [http://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez_language] ማንበብ ይቻላል። ኣብሻ (ABSHA) በመባል በታወቀው በእዚህ ኣዲስ የመክተቢያ ዘዴ ወይም ሥርዓት ሕዝቡ በነፃ በአማርኛ መጻፍና የዓለም ድረገጾችንና የመሳሰሉትን (ኢንተርኔት) በአማርኛ መፈለግ እንዲችል http://freetyping.geezedit.com (ፍሪታይፒንግ.ግዕዝኤዲት.ኮም) የሚባል ድረገጽ በ፳፻፪ ዓ.ም. ኣበርክተዋል። ከእዚያም ወዲህ ብዙ መቶ ሺህ ሰዎች ተጠቅመውበታል። በኣብሻ ሥርዓት ብዛቱ ከ፭፻ በላይ ከሆነው የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያ ሌላ ኮምፕዩተሩ የሚጠቀምባቸውን የእንግሊዝኛ ቊጥሮችና ምልክቶችን ግዕዝ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ተጠቅሞባቸው መክተቢያዎቹ ተርፈዋል። በኣንድና ሁለት መርገጫዎች የእንግሊዝኛውን ቀለሞች እንዲከትብ የተሠራው የኮምፕዩተር የፊደል ገበታ ግዕዝን ወደ እንግሊዝኛው ዓይነት ኣከታተብ በቀረበ ዘዴ እንዲከትብ ሠርተዋል። በእዚህ ዘዴ ግዕዝ የእንግሊዝኛ እስፔሊንግ ጣጣ ውስጥ ሳይገባ የእንግሊዝኛውን የኮምፕዩተር ገበታ በመጋራት፣ በማዋሃድና ለብቻውም እንዲጠቀም ሆኗል። ይኸንንም ያደረጉት በፓተንት ማመልከቻቸው እንደጠቀሱት ግዕዝን በቀላሉና በቀለጠፈ ዘዴ መክተብ የሚያስችል ዘዴ ስለኣልነበረ ነው። [http://en.wikipedia.org/wiki/Ge%27ez_language]
 
ነፃውና የሚሸጠው ግዕዝኤዲት ሶፍትዌር የተሸፈኑት በኣንድ የባለቤትነት መታወቂያ ስለሆነ ማስጠንቀቂያው ለሁለቱም ነው። ፓተንቱ ቢኖርም ባይኖርም ከፈጠሩት ዘዴ የተሻለ በኣሁኑ ጊዜ ስለሌለ ማንኛውምን ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብም ያስችላል። GeezEdit,<ref>{{cite web|url=http://www.freetyping.geezedit.com |title=GeezEdit |publisher=Geezedit.com |date= |accessdate=2016-01-05}}</ref> ለምሳሌ ያህል በፈጠሩት ኣዲስ ዘዴ ኮምፕዩተሩ በኣለው 47 መርገጫዎች የግዕዝ ሳድሳንና ኣኃዞች በኣንድ ኣንድ መርገጫዎች ሲከተቡ ሌሎች ከ400 በላይ የሆኑት የግዕዝ ቀለሞች እያንዳንዳቸው በሁለት መርገጫዎች ይከተባሉ። [http://www.youtube.com/watch?v=CMQYuhaAKH4] ስለዚህ በእዚህ ዘዴ መፈጠር የተነሳ ቀለሞችን በሁለትና ከእዚያ በላይ መርገጫዎች በመጠቀም ወይንም የግዕዝን ቀለም ላቲን በማይጠቀምበት ኣዲስና ኋላ ቀር ዘዴ እንደላቲን ቃላት በእስፔሊንግ መክተብ ኣያስፈልግም። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዓማርኛውን [http://en.wikipedia.org/wiki/Amharic] በኣራት መርገጫዎች የሚያስከትቡ ዘዴዎችንና የኮምፕዩተር ፕሮግራሞች በነፃ በማደል እያዘናጉ በማለማመድ ላይ የኣሉም ኣሉ። ይህ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች በኣራት መርገጫዎች ስለማያስከትብና ሊያዛልቅ ስለማይችል ዓማርኛውንም ሆነ እንግሊዝኛውን ሳይጠቅም ሁለቱንም ከሌሎች የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች እንዳያጣላና እንዳያስተዛዝብ ዶክተሩ የፈጠሩት ይራዳል። ቸልተኝነት ከቀጠለ ግን የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚዎች ኣናሳ እንዳይሆኑ ሳያስተውሉ በተገኘው በመጠቀም ይሀን ወሳኝ ጊዜ ከማባከን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ግዕዝኤዲት የሚከትበው እንደ እንግሊዝኛው ኣከታተብ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ቢመስልም ከእንግሊዝኛው በተሻለ፣ በረቀቀ፣ ኃይለኛና ኣዲስ ዘዴ ስለሆነ ፊደላችንን በዓለም ላይ ለማስፋፋትና በድምፃዊነቱ ጥቅም ላይ ለማዋል በሚገባ ተዘጋጅቷል። ሥራውም ሳይንስን የተመረኰዘ ነው። የግዕዝ ፊደል የረዥም ጊዜ ተናጋሪዎችና ጸሓፊዎች የኣሉት ሲሆን ድምጽን እንዲወክል የተሠራውን የእንግሊዝኛውን ዓለም-ኣቀፍ ድምፃዊ ፊደል (International Phonetic Alphabet) ሊረዳ ይችላል። [http://en.wikipedia.org/wiki/Typing] በኣሁኑ ጊዜ ግዕዝ በዩኒኮድ ዕውቅና ያገኙትን የቢለን፣ ቤንች፣ ምኢን፣ ሙርሲ፣ ሱሪ፣ ትግረ፣ ትግርኛ፣ ኣገው፣ ኣውንጂ፣ ኦሮምኛ፣ ዓማርኛ፣ ዲዚ፣ ዳውሮ፣ ጉሙዝ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ ጎፋ እና ግዕዝ ቋንቋዎች የሚጋሯቸውን ቀለሞችና ሌሎችንም ያስከትባል። ይህ የውክፔዲያ ገጽም የተጻፈውና የቀረበው በግዕዝ ፊደል ነው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D]
 
ግዕዝኤዲት.ኮም [http://www.geezedit.com] (Geezedit.com) [http://www.youtube.com/watch?v=YQZzwWuQS5Y] የኮሎራዶው ኣብሻ/የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ኩባንያ ሌላ የእሳቸውና ባለቤታቸው ወ/ሮ [[ሠናይት ከተማ]] ድረገጽ ነው። የሁሉም ስም ግዕዝኤዲት ቢሆንም የነፃው ኃይልና ኣጠቃቀም የተወሰነ ነው። ዶክተሩም እንዴት የግዕዝ ፊደል ለኮምፕዩተሮች፣ የእጅ ስልኮችና ለመሳሰሉት መቅረብ እንደሚቻል በሳይንሳዊ ምርምር የደረሱበትን ለገበያና በነፃ ከማድረስ ኣልፈው ለፊደሉ መብት ታግለው ስለተሳካላቸው በምርምሩ በመቀጠል ትክክለኛ መደብ ፈጥረዋል።
Anonymous user