ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 3፦
|captionstyle=|data11=[[ስዕል:ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል.webm|200px|center|thumb|ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ። [[ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል |''አድናቆት ለkiduel channel'']]]]| headerstyle=background:#BCD4EC|header12=<span></span>|journal=}}
[[ስዕል:Jesus bahirdar.JPG|thumb|160px|በ14ኛው ከፍለ ዘመን መሰራቱ የሚታመን የእየሱስና የማሪያም ምስል ፣ በተጨማሪ ይህ ስዕል '''[[እቴጌ ምንትዋብ]]''' ለ'''[[ማርያም]]'''ና ለልጇ '''[[እየሱስ]]''' ስትሰግድ ለራሷ ማስታወሻ ያሣለችው ስዕል ነው።]]
'''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישוע '''፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው) የ[[ክርስትና]] ሃይማኖት መሰረት ነው። '''[[ክርስቶስ]]''' ማለት በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ''[[መሢሕ]]'' ማለት ነው (በዕብራይስጥ ''ማሺያሕ'' ወይም 'የተቀባ' ማለት ሲሆን በተጨማሪም [[አማኑኤል]] ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ) ማለት ነው ።
 
 
እየሱሰ በ[[ክርስትና]] ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት [[አብ]] [[ወልድ]] [[መንፈስ ቅዱስ]] ማለትም [[ሥላሴ|ከሥላሴ]] አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም]]''' ተወልዶ
[[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]]
እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ '''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት [[አዲስ ኪዳን]]ን በተለይ '''[[ወንጌል]]ን''' በአራቱ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ማርቆስ]] ፣[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]] የተፃፈውን ያንብቡ ።
[[ስዕል:ዖሳህና.png|thumb|160px|ክርስቶስ በኣሕያ ውርንጫ ላይ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ]]