ከ«የማርቆስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 194፦
3-4፤እንሆ፥ዘሪ፡ሊዘራ፡ወጣ።ሲዘራም፡አንዳንዱ፡በመንገድ፡ዳር፡ወደቀና፡ወፎች፡መጥተው፡በሉት።
[[ስዕል:ክርስቶስ ሲያስተምር.jpeg|214px|thumb|border=1px|ክርስቶስ ሲያስተምር ፣ ሊዘራ የወጣው ገበሬ ምሳሌ]]
5፤ሌላውም፡ብዙ፡መሬት፡በሌለበት፡በጭንጫ፡ላይ፡ወደቀና፡ጥልቅ፡መሬት፡ስላልነበረው፡
5፤ሌላውም፡ብዙ፡መሬት፡በሌለበት፡በጭንጫ፡ላይ፡ወደቀና፡ጥልቅ፡መሬት፡ስላልነበረው፡ወዲያው፡በቀለ፤
ወዲያው፡በቀለ፤
6፤ፀሓይም፡ሲወጣ፡ጠወለገ፥ሥርም፡ስላልነበረው፡ደረቀ።
7፤ሌላውም፡በሾኽ፡መካከል፡
7፤ሌላውም፡በሾኽ፡መካከል፡ወደቀ፥ሾኽም፡
ወደቀ፥ሾኽም፡
ወጣና፡ዐነቀው፥ፍሬም፡አልሰጠም።
8፤ሌላውም፡በመልካም፡መሬት፡ላይ፡ወደቀና፡ወጥቶ፡አድጎ፡ፍሬ፡
ሰጠ፥አንዱም፡ሠላሳ፡
ሰጠ፥አንዱም፡ሠላሳ፡አንዱም፡ስድሳ፡
አንዱም፡ስድሳ፡
አንዱም፡መቶ፡አፈራ።
9፤የሚሰማ፡ዦሮ፡ያለው፡ይስማ፡አለ።
10፤ብቻውንም፡በኾነ፡ጊዜ፥በዙሪያው፡የነበሩት፡ከዐሥራ፡
10፤ብቻውንም፡በኾነ፡ጊዜ፥በዙሪያው፡የነበሩት፡ከዐሥራ፡ኹለቱ፡ጋራ፡ስለ፡ምሳሌው፡ጠየቁት።
ኹለቱ፡ጋራ፡ስለ፡ምሳሌው፡ጠየቁት።
11-12፤እንዲህም፡አላቸው፦ለእናንተ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ምስጢር፡ማወቅ፡ተሰጥቷችዃል፤
በውጭ፡ላሉት፡ግን፥አይተው፡እንዲያዩ፡እንዳይመለከቱም፥ሰምተውም፡እንዲሰሙ፡