ከ«የማርቆስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 190፦
=='''ምዕራፍ ፬'''==
1፤ደግሞም፡በባሕር፡ዳር፡ሊያስተምር፡ዠመረ።እጅግ፡ብዙ፡ሰዎችም፡ወደ፡ርሱ፡ስለ፡ተሰበሰቡ፡ርሱ፡
 
በታንኳ፡ገብቶ፡በባሕር፡ላይ፡ተቀመጠ፤ሕዝቡም፡ዅሉ፡በባሕር፡ዳር፡በምድር፡ላይ፡ነበሩ።
 
2፤በምሳሌም፡ብዙ፡ያስተምራቸው፡ነበር፥በትምህርቱም፡አላቸው፦ስሙ፤
{|
[[ስዕል:ክርስቶስ ሲያስተምር.jpeg|214px|thumb|border=1px|ክርስቶስ ሲያስተምር ፣ ሊዘራ የወጣው ገበሬ ምሳሌ]]
|}
 
3-4፤እንሆ፥ዘሪ፡ሊዘራ፡ወጣ።ሲዘራም፡አንዳንዱ፡በመንገድ፡ዳር፡ወደቀና፡ወፎች፡መጥተው፡በሉት።
 
5፤ሌላውም፡ብዙ፡መሬት፡በሌለበት፡በጭንጫ፡ላይ፡ወደቀና፡ጥልቅ፡መሬት፡ስላልነበረው፡ወዲያው፡በቀለ፤
 
6፤ፀሓይም፡ሲወጣ፡ጠወለገ፥ሥርም፡ስላልነበረው፡ደረቀ።
7፤ሌላውም፡በሾኽ፡መካከል፡ወደቀ፥ሾኽም፡
7፤ሌላውም፡በሾኽ፡መካከል፡ወደቀ፥ሾኽም፡ወጣና፡ዐነቀው፥ፍሬም፡አልሰጠም።
 
8፤ሌላውም፡በመልካም፡መሬት፡ላይ፡ወደቀና፡ወጥቶ፡አድጎ፡ፍሬ፡ሰጠ፥አንዱም፡ሠላሳ፡አንዱም፡ስድሳ፡
ወጣና፡ዐነቀው፥ፍሬም፡አልሰጠም።
8፤ሌላውም፡በመልካም፡መሬት፡ላይ፡ወደቀና፡ወጥቶ፡አድጎ፡ፍሬ፡
 
ሰጠ፥አንዱም፡ሠላሳ፡አንዱም፡ስድሳ፡
አንዱም፡መቶ፡አፈራ።
9፤የሚሰማ፡ዦሮ፡ያለው፡ይስማ፡አለ።
 
10፤ብቻውንም፡በኾነ፡ጊዜ፥በዙሪያው፡የነበሩት፡ከዐሥራ፡ኹለቱ፡ጋራ፡ስለ፡ምሳሌው፡ጠየቁት።
 
11-12፤እንዲህም፡አላቸው፦ለእናንተ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ምስጢር፡ማወቅ፡
11-12፤እንዲህም፡አላቸው፦ለእናንተ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ምስጢር፡ማወቅ፡ተሰጥቷችዃል፤
ተሰጥቷችዃል፤በውጭ፡ላሉት፡ግን፥አይተው፡እንዲያዩ፡እንዳይመለከቱም፥ሰምተውም፡እንዲሰሙ፡
 
በውጭ፡ላሉት፡ግን፥አይተው፡እንዲያዩ፡እንዳይመለከቱም፥ሰምተውም፡እንዲሰሙ፡
 
እንዳያስተውሉም፥እንዳይመለሱ፡ኀጢአታቸውም፡እንዳይሰረይላቸው፡ነገር፡ዅሉ፡በምሳሌ፡ይኾንባቸዋል።
 
13፤አላቸውም፦ይህን፡ምሳሌ፡አታውቁምን፧እንዴትስ፡ምሳሌዎቹን፡ዅሉ፡ታውቃላችኹ፧
 
14፤ዘሪው፡ቃሉን፡ይዘራል።ቃልም፡በተዘራበት፡በመንገድ፡ዳር፡የኾኑት፡እነዚህ፡ናቸው፥
 
15፤በሰሙት፡ጊዜም፡ሰይጣን፡ወዲያው፡መጥቶ፡በልባቸው፡የተዘራውን፡ቃል፡ይወስዳል።
 
16፤እንዲሁም፡በጭንጫ፡ላይ፡የተዘሩት፡እነዚህ፡ናቸው፥ቃሉንም፡ሰምተው፡ወዲያው፡በደስታ፡ይቀበሉታል፥
16፤እንዲሁም፡በጭንጫ፡ላይ፡የተዘሩት፡እነዚህ፡ናቸው፥ቃሉንም፡ሰምተው፡ወዲያው፡በደስታ፡
 
ይቀበሉታል፥
 
17፤ለጊዜውም፡ነው፡እንጂ፡በእነርሱ፡ሥር፡የላቸውም፥ዃላም፡በቃሉ፡ምክንያት፡መከራ፡ወይም፡ስደት፡
 
በኾነ፡ጊዜ፡ወዲያው፡ይሰናከላሉ።
18፤በሾኽም፡የተዘሩት፡ሌላዎች፡ናቸው፥ቃሉን፡የሰሙት፡
18፤በሾኽም፡የተዘሩት፡ሌላዎች፡ናቸው፥ቃሉን፡የሰሙት፡እነዚህ፡ናቸው፥
 
እነዚህ፡ናቸው፥
 
19፤የዚህም፡ዓለም፡ዐሳብና፡የባለጠግነት፡ማታለል፡የሌላውም፡ነገር፡ምኞት፡ገብተው፡ቃሉን፡
 
ያንቃሉ፥የማያፈራም፡ይኾናል።
20፤በመልካምም፡መሬት፡የተዘሩት፡ቃሉን፡ሰምተው፡የሚቀበሉት፡
20፤በመልካምም፡መሬት፡የተዘሩት፡ቃሉን፡ሰምተው፡የሚቀበሉት፡አንዱም፡ሠላሳ፡አንዱም፡ስድሳ፡አንዱም፡
 
መቶ፡ፍሬ፡የሚያፈሩት፡እነዚህ፡ናቸው።
አንዱም፡ሠላሳ፡አንዱም፡ስድሳ፡አንዱም፡መቶ፡ፍሬ፡የሚያፈሩት፡እነዚህ፡ናቸው።
 
21፤እንዲህም፡አላቸው፦መብራትን፡ከእንቅብ፡ወይስ፡ከዐልጋ፡በታች፡ሊያኖሩት፡ያመጡታልን፧በመቅረዝ፡
 
ላይ፡ሊያኖሩት፡አይደለምን፧
 
22፤እንዲገለጥ፡ባይኾን፡የተሰወረ፡የለምና፤ወደ፡ግልጥ፡እንዲመጣ፡እንጂ፡የተሸሸገ፡የለም።
22፤እንዲገለጥ፡ባይኾን፡የተሰወረ፡የለምና፤ወደ፡ግልጥ፡እንዲመጣ፡እንጂ፡
 
የተሸሸገ፡የለም።
 
23፤የሚሰማ፡ዦሮ፡ያለው፡ቢኖር፡ይስማ።
 
24፤አላቸውም፦ምን፡እንድትሰሙ፡ተጠበቁ።በምትሰፍሩበት፡መስፈሪያ፡ይሰፈርላችዃል፡ለእናንተም፡
 
ይጨመርላችዃል።
 
25፤ላለው፡ይሰጠዋልና፤ከሌለውም፡ያው፡ያለው፡እንኳ፡ይወሰድበታል።
 
26፤ርሱም፡አለ፦በምድር፡ዘርን፡እንደሚዘራ፡ሰው፡የእግዚአብሔር፡መንግሥት፡እንደዚህ፡ናት፡ሌሊትና፡
 
ቀን፡ይተኛልም፡ይነሣልም፥
 
27፤ርሱም፡እንዴት፡እንደሚኾን፡ሳያውቅ፡ዘሩ፡ይበቅላል፡ያድግማል።
 
28፤ምድሪቱም፡ዐውቃ፡በመዠመሪያ፡ቡቃያ፡ዃላም፡ዛላ፡ዃላም፡በዛላው፡ፍጹም፡ሰብል፡ታፈራለች።
 
29፤ፍሬ፡ግን፡ሲበስል፡መከር፡ደርሷልና፥ወዲያው፡ማጭድ፡ይልካል።
 
30፤ርሱም፡አለ፦የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡በምን፡እናስመስላታለን፧ወይስ፡በምን፡ምሳሌ፡እንመስላታለን፧
 
31፤እንደ፡ሰናፍጭ፡ቅንጣት፡ናት፥ርሷም፡በምድር፡በተዘራች፡ጊዜ፡በምድር፡ካለ፡ዘር፡ዅሉ፡
 
ታንሳለች፤በተዘራችም፡ጊዜ፡ትወጣለች፡ከአትክልትም፡ዅሉ፡የምትበልጥ፡ትኾናለች፥
 
32፤የሰማይ፡ወፎችም፡በጥላዋ፡ሊሰፍሩ፡እስኪችሉ፡ታላላቅ፡ቅርንጫፎች፡ታደርጋለች።
 
33፤መስማትም፡በሚችሉበት፡መጠን፡እነዚህን፡በሚመስል፡በብዙ፡ምሳሌ፡ቃሉን፡ይነግራቸው፡
 
ነበር፤ያለምሳሌ፡ግን፡አልነገራቸውም፥
34፤ለብቻቸውም፡ሲኾኑ፡ነገሩን፡ዅሉ፡ለገዛ፡ደቀ፡መዛሙርቱ፡
34፤ለብቻቸውም፡ሲኾኑ፡ነገሩን፡ዅሉ፡ለገዛ፡ደቀ፡መዛሙርቱ፡ይፈታላቸው፡ነበር።
 
ይፈታላቸው፡ነበር።
 
35፤በዚያም፡ቀን፡በመሸ፡ጊዜ፦ወደ፡ማዶ፡እንሻገር፡አላቸው።
 
36፤ሕዝቡንም፡ትተው፡በታንኳ፡እንዲያው፡ወሰዱት፥ሌላዎች፡ታንኳዎችም፡ከርሱ፡ጋራ፡ነበሩ።
 
37፤ብርቱ፡ዐውሎ፡ነፋስም፡ተነሣና፡ውሃ፡በታንኳዪቱ፡እስኪሞላ፡ድረስ፡ማዕበሉ፡በታንኳዪቱ፡ይገባ፡ነበር።
{|