ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 66፦
== '''ቅዱስ ጊዮርጊስ በእንግሊዝ አገር''' ==
 
ቅዱስ ጊዮርጊስ በእንግሊዝ አገር ስመ ጥሩ ሰማዕት ነው ። "የእንግሊዝ መንግሥት ጠባቂ"በሚል የቅፅል ስም ይጠራል'''[https://en.m.wikipedia.org/wiki/Saint_George]'''።[[File:Raphael - Saint George and the Dragon - Google Art Project.jpg|133px|left|thumb|]]ከ፰ኛው መቶ ዓ/ም ጀምሮ በእንግሊዝ አገር ዝነኛ እንደሆነ እንግሊዞች ያምናሉ በ፩ሺህ፷፩ዓ/ም ገድሉ በአንግሎ ሳክሶን ቋንቋ ተተረጎመ በዚሁ ዓ/ም በስሙ ቤተክርስቲያን ታነጸ[https://en.m.wikipedia.org/wiki/St_George%27s_Hanover_Square_Church] በ፩ሺ፪፻፳፪ ዓ/ም ደግሞ በኦክስፎርድ በተደረገእ የሲኖዶስ ጉባኤ በዐሉ ከንኡሳን በዐላት ጋር ገብቶ እንዲቆጠር ተወሰነ ። በ፩ሺህ፫፻ ዓ/ም ፫ኛው ኤድዋርድ በነገሠ ጊዜ መደቡ ነጭ የሆነ ቀይ መስቀል ያለበት ባንዲራ ተሠርቶ የተጋዳዩ ጊዮርጊስ ባንዲራ ተባለ ይህም ለምድር ጦርና ለባሕር ኃይል መለያ እንዲሆን ተሰጠ የእንግሊዝ መንግሥት ጠባቂ በሚል እንደገና በ፩ሺህ፬፻፲፭ ዓ/ም በዐሉ ከዐበይት በዐላት ጋር እንዲቆጠር ተወሰነ ። '''ዛሬም ቢሆን በእንግሊዝ ቤተክርስቲያን''' የዘውትር የጸሎት መጻሐፍ ላይ የሚገኘውን [[ኮመንተሪ]] የበዓላትም ቀን መቁጠሪያ [[ካላንደር]] ሚያዚያ ፳፫ ቀን የቅደስ ጊዮርጊስ ዕረፍት መታሰቢያ ዕለት እንደሆነ ያመለክታል ለዕለቱም ተስማሚ የሆነ ምንባብና መዥሙር በዚሁ የጸሎትም መጻሐፋቸው ተዘጋጅቷል ። ይሁን እንጂ አከባበሩ ሥራ ፈቶ በመዋል ሳይሆን ከመንፈሳዊ ሥራቸው ጎን የዕለት ተግባራቸውንም በማከናወን በዐሉን በደመቀ ሁኔታ ያከብራሉ በዚያም ሆነ በዚህ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእንግሊዝ አገር ታላቅ አክብሮት ያለው ሰማዕት ነው ። በተለይም በለንደን ከትማ የሚገኘው ካቴድራል [[File:Saint George Church, Hanover Square.jpg|150px|thumb|በእንግሊዝ ሀገር ሀኖቨር ከተማ የሚገኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን]]የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በህንፃው አሠራርም ሆነ በውስጣዊ ድርጅቱ መሟላት በካህናት ብዛት ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ገዳማትና አድባራት እጅግ የላቅነው እንዲሁም በኦክስፎርድ በሰሜን አይርላንድና በእስኮትላንድ የሚገኙት ታላላቅ ካቴድራሎች ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያነት የተሰየሙ ናቸው።በእንግሊዝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ከሌሎች ቅዱሳን የላቀና የተወደደ ሆኖ እናገኘዋለን ።
 
*'''ከላይ የተገለጸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ የተገኘው:'''