ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 259፦
፲፯. የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣፍቃርያን በጀመሩት ሳይንሳዊ ያልሆነ ግትርነት ኣንድ ስፍራ የዩኒኮድ መደብ ውስጥ ሊቀርብ ይችል የነበረው የግዕዝ ቀለም ኣራት የተለያዩ ስፍራዎች ተበትኗል። ፲፰. የዓማርኛ ሞክሼዎች ይቀነሱ የሚለው ኃሳብ የመጣው ለኣማርኛው የጽሕፈት መሣሪያ ሲባልም ስለነበረ ያልተቀነሱትን ቀለማት ብቻ ማስተማር የቆዩ ጽሑፎችን ማንበብ የማይችል ትውልድ ሊያስከትል ይችላል። የግዕዝ ኣኃዛት የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና ውስጥ ስለኣልነበሩ በኣሁኑ ጊዜ የዓማርኛ ኣኃዞችን የማይለዩ ምሁራን ኣሉ። ፲፱. የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ኣጻጻፍ ኣንድኣንዱን ቀለም ለመክተብ እስከ ኣራት መርገጫዎችን መጠቀም ስለሚያስከትል ትርፉ እጅ ማሳመም ነው ተብሎ ወደ ፲፱፻፺ ዓ.ም. ግድም ተጽፏል። [http://h-net.msu.edu/cgi-bin/logbrowse.pl?trx=vx&list=h-africa&month=9710&week=c&msg=VigErqFCLyUPvfsoCwFZkw&user=&pw=] ፳. የዓማርኛ የጽሕፈት መኪና በኣንድ የእንግሊዝኛ የፊደል ገበታ ምትክ እንዲያገለግል የተሠራው ጊዜው ያለፈበት ቴክኖሎጂና ያልተሟላ ከመሆኑም ሌላ ሊሻሻልም የማይችል ስለሆነ ቀርቷል። ዩኒኮድ የተፈጠረው ብዙ መርገጫዎች ላይ የተበተኑትን ዶክተሩ ኮምፕዩተራዝ ያደረጉት የግዕዝ ቀለሞች የእየራሳቸው ኮዶች እንዲኖራቸው እንጂ ለቅጥልጥሎች ኣይደለም። ቅጥልጥልና ግማሽ ፊደሎችን ዩኒኮድ ኣያውቅም። የእንግሊዝኛ የመጻፊያ መሣሪያ እንግሊዝኛ ቀለሞችን ስለሚያጽፍ የእንግሊዝኛ የኮምፕዩተር ገበታ ሆኗል። የኣማርኛ የጽሕፈት መኪና ዓማርኛ ስለኣልጻፈና ስለማያጽፍ የዓማርኛ የኮምፕዩተር ገበታ መሆን የለበትም። ይህ የተዘረዘሩትንም ለማክ (Macintosh) ኮምፕዩተሮች የቀረቡትንም ያጠቃልላል። [http://sirius-c.ncat.edu/EAS/news/EJSciTech/abera2.html] [http://www.physics.ncat.edu/~michael/AAU-Network/news/EJSciTech/abera2.html] ኣልሆነምም።
 
፳፩. የአማርኛ ታይፕራይተር ኮምፕዩተራይዝ ከተደረገ በኋላ ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ኣደረግን ከኣሉት ኣንዳንዶቹ ጥፋታቸውን ማረም ስለተቸገሩ እንዳይዋረዱ ዝም ስለተባሉ ኤክስቴንድድ ኣስኪ የሚችለው ስፍራ ላይ ቁርጥራጮችን ኣቅርበው ተጠቃሚውን ከሃያ ዓመታት በኋላም ማታለል መቀጠላቸው በየቃለምልልሶቹ ቀርበዋል። [http://ashamaddis.com/v/esat-yesamintu-engida-dr-aberra-molla-february-2015] [https://www.facebook.com/GeezEdit/posts/856340471092523] ትክክለኛ የግዕዝ ፊደል መስለዋቸው በተቀጣጠሉ ፊደላት የተለያዩ ጽሑፎችና መጽሓፍት ሲጽፉ የከረሙ መታለላቸው ሲገባቸው የተበሳጩና እርዱን የኣሉን ኣሉ። [http://ethsat.com/video/2015/02/09/esat-yesamintu-engida-dr-abera-molla-february-2015/] [https://www.youtube.com/watch?v=pC78_WILo0g] በትክክለኛ ፊደላችን የተጻፉትን ወደፊት በተለያዩ ዓይነቶች ማቅረብ ስለሚቻል መጽሓፎችንም በኢንተርኔት መሸጥና ማንበብ ይቻላል፦ ምሳሌ ፒ.ዲ.ኤፍ.(PDF)። ፳፫. በኣማርኛ የጽሕፈት መሣሪያ ዓማርኛ ብሬል መጻፍ ኣስቸጋሪ ነው። [https://en.wikipedia.org/wiki/Amharic_Braille] ፳፬. ኢንጂነር [[ተረፈ ራስወርቅ]] በቅጥልቅል የዓማርኛ ፊደል የሚሠራ የመጀመሪያውን ቴሌክስ መሣሪያ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው። [https://www.youtube.com/watch?v=ttxVfjqpUdg] [https://www.ajol.info/index.php/zj/article/viewFile/120553/110006] ዓማርኛ ያልሆነውን የቅጥልጥቅል ፊደልና የኢትዮጵያን ፊደላት የማይለዩ ኢንጂነሩ የኣልኣሠሩትን በፊደሉ ኣሠሩ የእሚል ጽሑፍ እዚህ ኣለ። [https://henokspad.wordpress.com/2012/09/30/%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%BC-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%99%E1%8B%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD/] ኣንድኣንድ ደራስያን ስለ ሳይንስ ከመጻፋቸው በፊት መረጃዎችን መመልከት ቢጀምሩና ቢያቀርቡ ሳይጠቅም ኣይቀርም። ምክንያቱም ኮምፕዩተር የኢትዮጵያን ፊደላትና ኣኃዞች የተረከበው በኮምፕዩተር ዘመን ከማተሚያ ቤቶች እንጂ ችሎታውን ከኣልነበረው የቴሌክስ መሣሪያና ዘመን ኣልነበረም።
 
፳፭. የኣማርኛ ታይፕራይተርና ለኮምፕዩተር የተሠራው ፊደሉ እንኳን ግዕዝን ኣማርኛ ቀለሞች ኣላስከተበም። በኣንድ የእንግሊዝኛ መደብ (Character set) ምትክ የተሠራውን የኣማርኛ የጽሕፈት መኪናና የኮምፕዩተር ቅጥልጥል ፊደል በሓሰት ግዕዝ (Ethiopic) ነው በማለት ሰውን የሚያወናብዱ ኣሉ። ኣንድ የእንግሊዝኛ ፊደል ሥፍራ ለኣማርኛ ስለማይበቃ ሳይንስን ኣለመደገፍና እነዚህን ኣለመቃወም ግዕዙን እያበላሸው ነው። ፳፮. ግዕዝን ዲጂታይዝ ወይም ኮምፕዩተራይዝ ማድረግ ሳይንስ እንጂ ልብወለድ ኣይደለም። የኣማርኛውን ታይፕራይተር ፊደል ዲጂታይዝ ኣድርጎ ግዕዝን (Ethiopic) ዲጂታይዝ ኣደረግሁ [http://www.ethiomedia.com/ace/engineer_fesseha_atlaw.html] የሚለውን በዝምታ ማሳለፍ ቦዘኔ ምሁራን ሳይንስን ወደ ልብወለድ እንዲቀይሩ እያበረታታ ነው። የታይፕራይተር ቁርጥራጮችን ኣቅርቦ ከማተሚያ ቤት ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ፊደላት ዓይነቶች ጋር ተመሳሳይ ናቸው የሚለውን ወሬኛ ወይም "ሶ"ን ፊደል ለመጻፍ የ"ሰ" ግራ እግር ላይ መሰመር ጨምሮ የ"ሰ"ን ቀኝ እግር ኣሳጠርኩ የሚለውን ወይም የግዕዝ ፓተንት ሳይኖርው ኣለኝ የሚለውን የኣለመረጃ የሚያሳልፍ ጋዜጠኛ መተቸት ካልቻልን ፊደላችን ከኩራታችን ምንጭች ኣንዱ መሆኑ ቀርቶ የዓለም መሳቂያና መሳለቂያ ሊያደርገን ይችላል። ይህ ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ሥራዎች የሠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳይታወቁ የሚሰርዙትን እያበተረታታ ነው። [http://www.tatariw.net/maindr/sites/default/files/my_audio_files/VOA%20interview---%201979%20EC.mp3] ሶፍትዌር የሚሠሩ ሠራተኞች እንደማንኛውም ሥራ ለጊዜዎቻቸውና ውጤቶቻቸው መከፈል ስለኣለባቸው ዶክተሩ በነፃ ማደል ኣልቻሉም። ገልባጮች ቀን፣ ፀሓፊና መረጃ በሌላቸው ልብ ወለዶች Legends እና Pioneers ተብለውበታል። ፳፯. የአማርኛ የታይፕራይተር ፊደል የግዕዝ ፊደል ኣይደለም። የማተሚያ ቤቶቻችን ፊደልም ኣይደለም። የእውሸት የዓማርኛ (Fake Amharic) ፊደል እንጂ የዓማርኛም ፊደል ኣይደለም። መጽሓፍትም ሲታተሙ የነበሩት በግዕዝ ፊደል በማተሚያ ቤቶች ነበር። ኣሁንም ቢሆን በድሮው የማተሚያዎቹ ዓይነት ወይም ዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝ በኣደረጉት የዩኒኮድ የዓማርኛ ፊደል ነው። የታይፕራይተርንና በቅርቡም ተቈራርጠው ሲቀጣጠሉ የነበሩትን የማተሚያውን ፊደላት የማይለዩና ሁለቱ ኣንድ የሚመስሏቸው ኣሉ። የግዕዝ ዩኒኮድ ፊደል ከአማርኛው የታይፕራይተር ነገሮች ጋርም ግንኙነት የለውም። [http://sirius-c.ncat.edu/eas/news/EJSciTech/abera2.html] የአማርኛውን ታይፕራይተር ፊደል ግዕዝ እያሉ ስለጉዳዩ ያልሰሙትን ማታለልና ኣዳዲስ የታይፕራይተር ቁርጥራጮች ፊደላትን በመሥራት ጊዜዎቻቸው እየተባከነባቸው የኣሉ ኣሉ። [http://www.dejeselam.org/2009/02/sole-african-alphabet.html] ኦሮምኛም የእራሱ የግዕዝ ፊደል ስለኣለው ችግር ቢኖር እንኳን መፍትሔ ይፈጠርለታል እንጂ መቀጣጠል ኣስፈላጊ ኣይደለም። ፳፰. የኣማርኛ ታይፕራይተር እንደ ማተሚያ ቤቶች ፊደሎቻችን የግዕዝን ዜሮ ሳያውቁ የኣረብኛውን ኣልቦ በመውረስ እንዘልቅ ነበር።