ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

265 bytes added ፣ ከ9 ወራት በፊት
ኢትዮጵያውያን ስለ [[ሄኖክ]] ዘመን ኣቈጣጠርም ያውቃሉ። [http://www.timeemits.com/FAQs_11-1-8.htm] የሄኖክ ዓመት 364 ቀናት ነበሩት። [http://www.timeemits.com/FAQs_11-1-8.htm] የኢትዮጵያ [[መጽሓፍ ቅዱስ]] ውስጥ መጽሓፈ ሄኖክ ምዕራፍ ፲፰ ቍጥር ፲፩ ስለ 364 የዓመት ቀናት ይናገራል።
 
ኢትዮጵያውያን ሲወርድ ሲወራረድ የመጣውን የነገሥታት የስም ዝርዝር ለብዙ ሺህ ዓመታት ከ[[ክርስቶስ ልደት በፊት]] 4,400 ዓመት በመጀመር ኣቆይተውልናል። ይህ ከ1,000 ዓመተ ዓለም ግድም ጀምሮ መሆኑ ነው። ይህ ኢትዮጵያውያን የእራሳቸው የዘመን መቍጠሪያ እንደነበራቸው የሚያመለክት ኣንድ ማስረጃ ነው። [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=1493709244261830&id=1451412358491519] [http://rastaites.com/HIM/lineage.htm] የግብጽና የሌሎችም እዚህ ኣለ። የጥንት ኢትዮጵያውያን የከዋክብትን ሳይንስ ፈጥረውና ስም ሰጥተዋቸው ለግብጻውያን ኣስተላለፉ ይባላል። [https://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-astronomy/] የግሪክ ፊደል ከግብጹ ዴሞቲክ የተወሰደ ነው ይባላል። "ABCD" የግዕዙን "፩፪፫፬" ይመስላስል።
 
የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር (Ethiopian calendar) የጁልያን ዘመን ኣቈጣጠር ኣይደለም። [[ጁልየስ ሲዘር]] ባለ 10 ወራትና 300 ቀናት የነበረውን የሮማውያን ካላንደር ትቶ 365.25 ቀናት የኣለውን ካለንደር ወስዷል። በኣሁኑ ጊዜ በጁልያንና በጎርጎርዮስ ካለንደሮች መካከል ያለው የ13 ቀናት ልዩነት ሲሆን የዓመታቱ ቍጥሮች ግን (2017) ልዩ ኣይደሉም። በ525 ዓ.ም. [[ዲኖስዮስ ኤክሲጅዮስ]] (Dionysius Exiguus) የሚባል የሩስያ መነኩሴ የሮማው ጳጳስ መልዕክተኛም በመሆን የፋሲካን በዓል ኣወሳሰን ከግብጻውያን እንዲማር ተልኮ ነበር። እንደሚመስለኝና ኣንዳንድ ፀሓፊዎችም እንደሚሉት ኤክሲጅዮስ በ525 ዓ.ም. 532 ዓመትን ሳይጠቀም ኣልቀረም። ዲኖስየስ ኣኖ ዶሚኒ (Anno Domini ወይም ኤ.ዲ.) የሚባለውን ካለንደር በጃንዋሪ 1፣ 1 ኤ.ዲ. እንዲጀምር በ525 ቢወስንም በኋላም ፀሓፊዎች ጁልያን (ዩልዮስ) ካለንደር የኣሉት የግብጾችንና የኢትዮጵያን ዘመን መቊጠርያዎች ስለማይመለከት እራሱን የቻለ ካለንደር ሆኖ ቆይቷል። ኤክሲጅዮስ ወደኋላ በመቍጠር ሲጀምር ይመስለኛል ኣዲሱ ካለንደር ላይ ሰባት ዓመታት ግድም የጨመረበት ይላሉ ዶክተር ኣበራ ሞላ። የዓመታቱም ቍጥር ከግብጽ ይልቅ ወደ ኢትዮጵያ የቀረበ ነው። ምክንያቱም የግብጻውያን ዓመተ ሰማዕታት ኣንድ ብሎ በ፪፻፸፮ ዓ.ም. የጀመረ ስለሆነ ነው። [https://ethiopiancalendar.wordpress.com/history/] ጨረቃ መሬትን ስትዞርና መሬት ፀሓይን ስትዞር የሚወስዱት 532 ዓመታት (19 X 28) ተደጋጋሚነታቸው የታወቁ ናቸው በማለት ዶክተሩ ጽፈዋል። [https://web.archive.org/web/20100105030957/http://www.ethiopic.com/unicode/The_Ethiopian_Calendar_in_Amharic.htm] [http://archive.is/hKHz#selection-2983.2-2987.164] [http://www.danielkibret.com/2014/09/blog-post_5.html] [http://am.sciencegraph.net/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB_%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95_%E1%8A%A0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD] ኣሁን ያለነው ፲፭ኛው የ፭፻፴፪ ዓመታት ዙር ውስጥ ነው። የዲኖስዮስ ጁልያን ካላንደር ስሕተት እንደነበረው የቫቲካኑ ጳጳስ በቅርቡ በመጽሓፋቸው ስለኣሰፈሩ ዶክተሩም ኣመስግነዋቸዋል። [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?option=com_content&view=article&id=405:christian-calendar][http://www.ethiomedia.com/assert/4848.html] ምክንያቱም የዩልዮስ ቀለንጦስ ተጠቃሚዎች የኢትዮጵያው ላይ ሰባት ዓመታት ግድም ቢጨመሩም የእኛው ወደ ትክክለኛው የቀረበ ሳይሆን ኣልቀረም።
ከኣንድ ዓመተ ዓለም ጀምሮ መስከረም ኣንድ ቀን ምን ዕለት እንደዋለ ወይም እንደሚውል ማስላት ስለሚቻል የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር ለሌሎች ቀለንጦሶዎችም ማነጻጸሪያ ሊያገለግል ይችላል። ለምሳሌ ያህል በ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. መስከረም ፩ ቀን ምን ዕለት እንደዋለ ለማወቅ 7494 ዓመተ ዓለም ላይ 1873 ደምሮ በሰባት ማካፈል ነው። ቀሪው ኣንድ ከሆነ ዕለቱ ማክሰኞ ነው። (1873 የተገኘው 5500 ዘመነ ብሉይንና 1994 ዓመተ ምሕረትን ደምሮ በኣራት በማካፈል ነው።) [http://archive.is/hKHz#selection-2983.2-2987.164]
 
የኢትዮጵያና የጎርጎርዮስ ዘመን የዕለት ልዩነቶች በጥቂት ቀናት መለያየት እየጨመረ ይቀጥላል። ይህ በጎርጎርዮስ የሠግር ዓመታት ኣወሳሰን የተፈጠረ ልዩነት ነው። የጎርጎርሳውያን ሠግር በ፬፻ ዓመታት ፺፯ ብቻ እንዲሆን እ.ኤ.ኣ. በ፲፭፻፹፪ ስለወሰኑ የቀናቱ ኣመዳደብ በእየ ፬፻ ዓመታት ሦስት ሦስት ቀናት እየቀነሰ መለያየቱ ይቀጥላል። የጁልያን ካለንደር ላይ ዲኖስዮስ ሰባት ዓመታት ግድም ሲጨምር ጎርጎርዮስ ፲ ቀናት ቀንሷል። በእነዚህ የሮማውያን ለውጦችም ሳትስማማ ኢትዮጵያ ካለንደሯን እንደጠበቀች ቆይታለች። በኣሁኑ ጊዜ ኣንድ ዕለትን ከኢትዮጵያ ወደ ጎርጎርሳውያን ወይም ከጎርጎርሳውያን ወደ ኢትዮጵያ ኣቈጣጠር የሚመነዝሩ ድረገጾች ኣሉ። [httphttps://gebeyawww.netmetaappz.com/dateconverterEthiopian_Date_Converter/Default.aspx#EthiopianConverter]] [http://www.mtesfaye.net/date.html] የቀለንጦስዎቹም ዕውቅና ጨምሯል። [https://books.google.com/books?id=lD_2J7W_2hQC&pg=PA289&lpg=PA289&dq=Ethiopic+aberra&source=bl&ots=orFoy6pCjn&sig=Q5Bv5pyZ0TyOTefDGhxOr0O7F1M&hl=en&sa=X&ved=0ahUKEwiCl9v7mojNAhUOOlIKHVWzAAM4RhDoAQhKMAk#v=onepage&q=Ethiopic%20aberra&f=false] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%A8_%E1%88%80%E1%88%B3%E1%89%A5] [http://calendar.zoznam.sk/ethiopian_calendar-en.php?ly=2016&x=12&y=11] [http://web.archive.org/web/20131025153549/http://www.ethiopic.com/calendar/Calndr93.htm] ዓለማችን ከኣንድ ስፍራ ጀምራ ፀሓይን እየዞረች ተመልሳ እዚያ ገደማ የምትደርሰው በተለያዩ ዕለታት ስለሆነ ካለንደሮች ትክክል ኣይደሉም። የኢትዮጵያ ዕለት የሚጀምረው ጠዋት ሲሆን ሳምንት የሚጀምረው እሑድ ነው። ስለ ጵጉሜን 7 የሚጽፉም ኣሉ። [http://www.ethioreference.com/archives/8189] ይህ በየስድስት መቶ ዓመታት የሚከሰተው በየዓመቱ የተጨመሩትን ደቂቃዎች ለመቀነስ ስለሚመስል ትክክል ሳይሆን ኣይቀርም ይላሉ ዶክተሩ።
 
በዶክተሩ የጽሑፍ ገለጻና ምክንያት [[የተባበሩት መንግሥታት ማሕበር]] እና [[የኣፍሪቃ ሕብረት]] ከመስከረም ፩፣ ፳፻ ዓ.ም. እስከ መስከረም ፩፣ ፳፻፩ ዓ.ም. የኣለውን የኢትዮጵያ ዓመት ሚሌንየሙን በማክበር ዕውቅና (Commemoration) ሰጥተዋል። [http://www.un.org/press/en/2008/Reference_Paper_No_47.doc.htm]
ኢትዮጵያውያን [https://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-astronomy/#comment-2184] ካለንደራቸውን እንዲተዉ የተሞከሩት ስለኣልሠሩ ጽሑፎቹ ደራሲና ቀናት ወደሌላቸው እየተቀየሩ ነው። [http://www.geez.org/Calendars/]
 
የኢትዮጵያ ዕለት የሚጀምረው ጠዋት ሲሆን የዩሊዮሱ እኩለ ሌሊት ላይ ነው። ስለዚህ ልዩነቶቹን ለማስላት ስድስት ሰዓታት መጨመር ወይም መቀነስ ያስፈልጋል። ስለዚህ ኣዲስ ዓመት የሚጀምረው ጠዋት እንጂ ዕኩለለሊት ኣይደለም።
 
===የኢትዮጵያ ቋንቋዎች===
Anonymous user