ከ«ጣልያንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 162 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q652 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ጣልያንኛ''' የ[[ጣልያን]] ሃገር ብሄራዊ የመግባቢያ ቋንቋ ነው። በጣልያን ብቻ 60 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች ሲኖሩት በውጭ ሃገር 10 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች እና ከ125 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደ የውጭ ቋንቋቸው ይናገሩታል። ለምሳሌ በዋናነት [[ስዊትዘርላንድ]] ውስጥ ከሚነገሩ አራት ትልልቅ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ቋንቋው በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]]፣ [[ሊቢያ]]፣ [[ክሮሽያ]] እና [[ኢትዮጵያ]]ን ጨምሮ ሌሎች በጣልያን [[ቅኝ ግዛት]] ውስጥ የነበሩ ሃገሮችም ውስጥ ቀላል የማይባሉ ተናጋሪዎች አሉት። በዋና ተናጋሪ ብዛት ከአለማችን 20ኛ ደረጃን ይይዛል።<ref>[[#fberloco2018|Berloco 2018]]</ref>
 
== ዋቢ መጻሕፍት ==
<references/>
*{{ Cite book | year = 2018 | author = Berloco, Fabrizio |title = The Big Book of Italian Verbs: 900 Fully Conjugated Verbs in All Tenses. With IPA Transcription, 2nd Edition | isbn = 978-8894034813 | location = | publisher = Lengu | url = https://books.google.it/books?id=DYynDwAAQBAJ&pg=PA1#v=onepage&q&f=false | ref = fberloco2018 }}
*{{ Cite book |author = Serianni, Luca |author2 = Castelvecchi, Alberto |year = 1997 | title = Italiano. Grammatica, sintassi, dubbi. | isbn = | location = Milan | publisher = Garzanti | url = | ref = serianni1997 }}
*{{ Cite book |author = Berruto, Gaetano |year = 1987 |title = Sociolinguistica dell'italiano contemporaneo | isbn = | location = Roma | publisher=Carocci| ref=fberruto1987}}
 
[[መደብ:ጣሊያንኛ]]