ከ«ሩሲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 357927 ከ1.47.79.41 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
Beelike{{የሀገር መረጃ
|ስም = ሩሲያ
|ሙሉ_ስም = የሩሲያ ፌዴሬሽን <br /> Российская Федерация
መስመር፡ 25፦
'''ሩሲያ''' ([[መስኮብኛ]]፦ '''Россия''' /ሮሲያ/) ወይም '''የሩሲያ ፌዴሬሽን''' (መስኮብኛ፦ '''Российская Федерация''' /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በ[[አውሮፓ]] እና [[እስያ]] አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከ[[ኖርዌ]]፣ [[ፊንላንድ]]፣ [[ኤስቶኒያ]]፣ [[ሌትላንድ]] (ላቲቪያ)፣ [[ሊትዌኒያ]]፣ [[ፖላንድ]]፣ [[ቤላሩስ]]፣ [[ዩክሬን]]፣ [[ጆርጂያ]]፣ [[አዘርባይጃን]]፣ [[ካዛኪስታን]]፣ [[የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ]]፣ [[ሞንጎሊያ]] እና [[ሰሜን ኮሪያ]] ጋር ድንበር አላት።
 
ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡
 
==ስም==