ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 353033 ከPsoexa (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ውክፔዲያBeelineውክፔዲያ''' የ[[m:List of Wikipedias|ባለ ብዙ ቋንቋ]] የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (''ኢንሳይክሎፒዲያ'') ነው። ማንኛውም ሰው ለውክፔዲያ [[እርዳታ:Contents|መጻፍ]] ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውክፔዲያ በ[[ኢንተርኔት]] ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።
 
ውክፔዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰው በቀላሉ እንዲያስተካክለው ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የ[[ኢንተርኔት]] [[መዝገበ እውቀት]] ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነው። ውክፔዲያ የሚለውን ስያሜ ያገኘው “ዊኪ” (ትርጉሙ ፈጣን ማለት ነው) የሚለውን ቃል ከ[[ሀዋይኛ]] ቋንቋ በመወሰድና “ኢንሳይክሎፒድያ” ከሚልው የ[[እንግሊዘኛ]] ቃል ጋር በማዳቀል<ref>“wiki” in the Hawaiian Dictionary, Revised and Enlarged Edition, University of Hawaii Press, 1986</ref> ሲሆን እያንዳንዱ የውክፔዲያ ገጽ እራሱ ከሚይዘው መረጃ በተጨማሪ አንባቢን ይበልጥ ግነዛቤ ለማስጨበጥ ከሚረዱ ሌሎች ተዣማጅ ገፆች ጋር ያለውን የትስስር መረጃም በተጨማሪነት አካቶ የያዘ ነው።