ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 30፦
ከዚህም የተነሳ ጊዮርጊስ የዚህ ሀገር ተወላጅ የዚያኝው ሀገር ዜጋ ነው የሚል
አነጋገር ቢሰጥ አያስደንቅም ምክኒያቱም
የሥራ ሰውንና ጅግናን ማንም ሰው የሱ ዜጋ እንዲሆን ሰለሚፈልግ ነው

ይሁን እንጂ በዚያን ዘመን ወታደርነት ተፈላጊ ሙያ ስለነበር ቅዱስ ጊዮርጊስም ወታደር ሆኖ ብዙ ጀብዱ ፈፅሟል በወጣትነቱም የውትድርናን ሥራ እንደሠራ በግሪክና በ'''[[ኮብት]]'''ና በሶርያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተጽፏል ይልቁንም በመጽሐፈ '''[https://play.google.com/store/apps/details?id=patristicpublishing.eth ስንክሳርና]'''
በራሱ ገድል ተብራርቶ ይገኛል።ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥቂት ጊዜ በወታደርነት ከሠራ በኋላ የ'''[[ክርስቶስ]]''' ወታደር ሆኖ ቤተክርስቲያንን ያገለግል ጀመረ ።