ከ«ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 78፦
ቅዱስ ጊዮርጊስ በክርስቲያን አገሮች ሁሉ የታወቀ እንደመሆኑ በኢትዮጵያም የታወቀ ስመ ጥር ሰማዕት ነው። [[File:Katedrála sv. Jiří.jpg|200px|thumb|left|ደብረ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን (አራዳው ጊዮርጊስ)]]ወደ '''[[ኢትዮጵያ]]''' ጽላቱ የገባው ብ፲፫ኛው ክፍለ ዘመን በ'''[[ ዐምደ ጽዮን|ዐፄ ዐምደ ጽዮን]]''' ዘመነ መንግሥት እንደነበር '''ከ[[ክብረ ነገሥት]] [https://commons.m.wikimedia.org/wiki/Category:St._George%27s_Cathedral_in_Addis_Ababa]''' መረዳት ይቻላል ። በ'''[[ኢየሩሳሌም]]''' የኢትዮጵያ ገዳም ውስጥ ብዙ ዐመታት የኖሩ '''[[አባ ልዑለ ቃል]]''' የተባሉ መነኩሴ ከሶርያ ደብረ ይድራስ ከሚባለው ገዳም የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት ከገድሉ ጋር አምጥተው ለዐፄ አምደ ጽዮን አስረከቡ ዐፄውም ቤተ ክርስቲያን አሠራለት ገድሉም ከዐረብኛ ወደ ግእዝ ተተርጎመ ። '''[[ዐምደ ጽዮን|ዐምደ ጽዮንም]]''' የጊዮርጊስን ጽላት አስይዞ ከጠላቶቹ ጋር በመግጠም አሥር ታላላቅ ዘመቻዎችን በድል አድርጊንት ተወቷል።ከአንዳንድ የታሪክ ዘጋቢዎች እንደተገለጸው ዐፄ አምደ ጽዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጄና ረዳቴ ስለሆነ አረመኔዎች ድል ሊያደርጉኝ አይችሉም እያለ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነትና ረዳትነት አብዝቶ ያምን ነበር።[[File:St George.jpg|200px|thumb|]]<br>
'''[[በዓፄዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘመንም|ዓፄበዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘመንም]]''' ቢሆን በጥንታዊ ታሪክ እንደተገለጸው በዶዎሮ ክፍለ ሀገር አርዌ በድላይ የተባለ የአረመኔዎች መሪ የነበረ ብዙ ወታደሮች ሰብስቦ ዘርዓ ያዕቆብን ሊወጋው ተነሥ ። [[ዘርዓዓፄ ዘርአ ያዕቆብም]] የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት ይዞ ሠራዊቱን አስከትቶ ዘመተና ጠላቱን ድል መቶ ተመለሰ ። ይህንንም የዘርዓ ያዕቆብ ጸሐፊ ትእዛዝ የነበረው መርቆርዮስ ከዘርዓ ያዕቆብ ታሪክ ጋር መዝግቦታል ። ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ነገሥታት በሚዝምቱበት ታላላቅ ዠመቻዎች ሁሉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት ትተው አይንቀሳቀሱም ነበር ። ይህንን እውነት ለማረጋገጥ ቢፈለግ በዐድዋ ላይ ከኢጣልያ ጦር ጋር በተደረገው ውግያ ማለትም '''[[የአድዋ ጦርነት]]''' ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገው ታአምራዊ ተሳትፎ ኢትዮጵያን በዓለም ታሪክ በጦር ኃይል ፲ጊዜ እጥፍ የሚበልጣትን አገር አሸንፋ ታዋቂ የነፃነት አገር እንድትባል ያደረጋትን ታሪክ መመልከት ይበቃል ።
ይህም ዳግማዊ ዓፄ ምኒሊክ ወደ ዐድዋ ሲዘምቱ በአራዳ ገነተ ጽጌ ቤተ ክርስቲያን የሚገኘውን የቅዱስ ጊዮርጊስን ጽላት አስይዘው ዘመቱ ። ጦርነቱም እንደተጀመረ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእርዳታ እጁን ዘረጋ በዛም ጊዜ ብዙ የጠላት ሠራዊት አለቀ ። ጠላትም እንደመሰከረው አንድ በነጭ ፈረስ ላይ የተቀመጠ ጅግና ነው የፈጀን ብለዋል በወቅቱ የነበረ አንድ የኢጣልይ ጋዜጠኛ ወደ አገሩ ባስተላለፈው ዘገባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ሠራዊት ጎን ተሠልፎ የኢጣሊያን ሠራዊት አርበደበደው የምንዋጋው ከሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ጋር ሰለሆነ በጦርነት ድል ልንመታ ችለናል ሲል አስተላልፏል ።
በዚህም የተነሣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነቱን ፈጥኖ ደራሽነቱን ስለት ሰሚነቱን አማላጅነቱን '''[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ምእመናን ስለሚያምኑበትና ስለሚወዱት ጽላቱ በተተከለበት ቤተ ክርስቲያኑ በተሠራበት በዓሉ በሚከበርበት ስሙ በሚጠራበት ሥፍራ ሀሉ እየተገኙ በጸሎትና በምስጋና ያስቡታል ። ፍጡነ ረድኤት ነውና ።