ከ«ገብርኤል (መልዐክ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=ቅዱስ ገብርኤል|image=[[ስዕል: L' Annonciation de 1644, Philippe de Champaigne..jpg|thumb|center|ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን ቅድስት ድንግል [[ማርያም|ማርያምን]] ወልድን እንደምትወልድ ሲያበሥራት (ብሥራተ ገብርኤል)]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1=ብሥራተ ገብርኤል |headerstyle=background:#7CB9E8|header8=<span style="color:#FFBF00">
</span>|label1=ሚካኤል ማለት|data1=ዕፁብ ድንቅ ነገር|label2=መዐረግ|data2= ሊቀመላዕክት |label5=፫ኛ በዓለ ንግሥ|data5='''[[ቤተ ገብርኤል ወሩፋኤል|ታኅሣሥ ፲፱ ሦሥቱን ደቂቃት ከእሳት ያዳነበት]]''' |label4=፪ኛ በዓለ ንግሥ|data4='''[[ሐምሌ ፲፱]]''' [[ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስትቅድስ እያሉጣ|ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት እያሉጣን ከእሳት ያወጣበት]]|label3=፩ኛ በዓለ ንግሥ|data3='''[[ቤተ ማርያም|ታኅሣሥ ፳፪ ብሥራተ ገብርኤል]]'''|captionstyle=|header5=}}
'''ገብርኤል''' ('''ቅዱስ ገብርኤል''') '''በ[https://en.m.wikipedia.org/wiki/God_in_Abrahamic_religions አብርሃማዊ ሀይማኖቶች]''' ([[ክርስትና]] ፤ [[አይሁድ]] ፤ [[እስልምና]]) ከሶስቱ ዋና '''የ[[እግዚአብሔር]]''' መላዕክት ([[ቅዱስ ሚካኤል]]፡ [[ገብርኤል (መልዐክ)|ቅዱስ ገብርኤል]]፡[[ቅዱስ ሩፋኤል]]) አንዱ ነው። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በ[[መጽሐፈ ዳንኤል]] ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]ን ልደት ለቅድስት [[ድንግል ማርያም]] አብስሯል።