ከ«ግራኝ አህመድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
የSualih astatkeን ለውጦች ወደ 76.122.214.6 እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 1፦
በተለምዶው '''ግራኝ አህመድ''' ተብሎ የሚታወቀው የጦር መሪና የኢትዮፕያ ንጉስ ሙሉ ስሙ '''ኢማም''' '''አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ''' ሲሆን የኖረውም ከ1507 እስክ ታህሳስ 21፣ 1543 (እ.ኤ.አ) ነበር። <ref name="Adejumobi"/>) በዘመኑ በእስልምና ሃይማኖት የ[[ኢማም]]ነት ደረጃ የደረሰ ሲሆን የ[[አዳል]] ግዛት ተብሎ ይታወቅ የነበረውን የጥንቱን የኢትዮጵያ ክፍል በመምራት እንዲሁም በዘመኑ የነበሩትን ነገስታት ከመካከለኛው የኢትዮጵያ ክፍል እንዲያፈገፍጉ በማድረግ በታሪክ ይታወቃል። በዚህ የተነሳ 3/4ኛ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ክፍል ለተወሰነ ጊዜ መቆጣጠር ችሏል። <ref name="Adejumobi">Saheed A. Adejumobi, ''The History of Ethiopia'', (Greenwood Press: 2006), p.178</ref> አንድ አንድ የታሪክ ተመራማሪዎችም የግራኝ አህመድ ሰራዊት ከሞላ ጎደል በ[[ሶማሌ (ብሔር)|ሱማሌ]] ጎሳ ሰዎች የተዋቀረ ነበር ይላሉ። <ref>John L. Esposito, editor, ''The Oxford History of Islam'', (Oxford University Press: 2000), p. 501</ref> "ግራኝ" የሚለው ስም ከሱማሌው "ጉሬይ" ጋር አንድ አይነት ትርጉም ሲኖረው ፣ የዘመኑ ነገስታት ከሌሎች ሙስሊም አመራሮች በበለጠ ብዙ ድሎችን በመቀዳጀቱ ምክኒያት በዚህ ስያሜ እንደጠሩት ይነገራል። ይህ መሪ ከ1529 እስከ 1543 ከነበሩት የመካከለኛው የኢትዮጵያ ክፍል ነገስታት ጋር ጦርነት እንዳረገ ታሪክ ይዘግባል።
 
==የግራኝ አህመድ ጎሳ==
 
'''ኢማም አሕመድ ገራድ ኢብራሂም'''
በኢትዮጵያ ረዥም ታሪክ ውስጥ ባለ ጉልህ ታሪክና ጀብዱ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የታሪክ ትምህርት ውስጥ በጭፍን ጥላቻ ወራሪ ተብሎ በግድ የሌላ ሀገር ዜግነት የተሰጠው ቢሆንም ታሪኩ ይፋ ሲሆን ግን ድንቅ የሀበሻ ፋኖ መሆኑን እንረዳለን፡፡
 
ኢማሙ አህመድ እ.ኤ.አ በ1506 ተወልደዋል፡፡ የኢማሙ አባት ዘራቸው የሶማሌ ሆባት ጎሳ አባል እንደነበሩ እናታቸው ደግሞ የሐርላ ጎሳ አባል መሆናቸውን ታሪክ ያስረዳል፡፡
 
አባታቸው የኦጋዴን ሆባት ጎሳ እንመሆናቸው መጠንና ኦጋዴን እስካሁን የሀበሻ ግዛት በመሆኗ እናታቸው ተገኘችበት የተባለው የሐርላ አካባቢ ይኖሩ የነበሩት የበለው ወይም ቤኛ ጎሳ አባላት እንደመሆናቸውና ቤኛ እና በለው አንድ ሆነው በበጌ ምድር በጎንደር ትግራይና ወሎ ነዋሪዎች በመሆናቸው ኢማሙ አህመድ ኢትዮጵያዊ ናቸው ልንል እንገደዳለን። ይህ ስለ ኢማሙ የህይወት ታሪክ ካጠኑ ተመራማሪዎች የተገኘና ሚዛን የደፋው መረጃ ነው።
 
ኢማሙ አሕመድ በኢትዮጵያ ታሪክ በኩል አህመድ ግራኝ በመባል ሲጠሩ በፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ ዴሌቦ " የኢትዮጵያ ረዥም ታሪክ" መፅሀፍ ሀተታ መሠረት ደግሞ አሕመድ ግራጁ ይባላሉ፡፡
 
ሆኖም ወደ ትክክለኛው ስያሜ ስንመጣ ታላቁ ምሁር ሸይኽ ሙሐመድ ታጁዲን አል ኮምቦልችይ ኢዕላም አል አግቢያእ በተሰኘ መፅሃፋቸው ላይ እንዳስቀመጡት ኢማም አሕመድ ትክክለኛ መጠሪያቸው አሕመድ ኢብራሂም ይባላል። አባታቸው ኢብራሂም ቀጠናቸውን ያስተዳድሩ የነበሩ ሹም ነበሩ። የዛኔው የአካባቢ ሹም የማዕረግ ስም ደግሞ ገራድ ይባል ነበር። እናም የኢማሙ አባት በዚህ የሹመት ስም ሲጠሩ ገራድ ኢብራሂም ተብለው ነው። የገራዱ ልጅና የታሪካችን ባለቤት ደግሞ አሕመድ ገራድ ኢብራሂም ይሰኛሉ።
 
ሸይኽ ታጁዲን ይቀጥላሉ ፦ በዚያ ወቅት ከኢማሙ ጋር የተሰለፉት የሰራዊት አባላት ከተለያየ ጎሳ የተሰባሰቡ ነበሩ። በመሆኑም ከሶማሌላንድ የመጡት አሕመድ ገራድ በማለት ፋንታ አሕመድ ገራይ በማለት ይጠራቸው ነበር። ይህም በስያሜው ላይ የአጠራር ስህተት አምጥቷል። በሌላ ጎን ያሉት የንጉስ ልብነ ድንግል ሰዎች ደግሞ ከጥላቻ በመነጨ መንፈስ ገራድንም ገራይንም ትተው ግራኝ ብለው ጠርተዋቸዋል። አሕመድ ግራኝ ብለው። ይሄ ስያሜ የጭፍኑ ጥላቻ ሰለባ አካል መሆኑንም በዚህ እንረዳለን።
 
በሸይኽ ሙሐመድ ታጁዲን ትንተና መሰረትም እንደሚባለው ኢማሙ ግራኝ ወይም ክፉ አሳቢ ሆነው ሳይሆን ግራኝ በተባለ ስም የታወቁት በንጉሱ ሰዎችና በቤተ ክርስቲያኒቱ የማጠልሸት ተግባር ነው ማለት ነው። ይህ ደግሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይና በህዝቡ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር መቻሉን እንረዳለን።
 
ታሪካቸውን በዋናነት የሸይኽ ሙሐመድ ታጁዲን ኢዕላም አል አግቢያእ ላይ ተቀምጧል። የኢማሙ ዜና መዋዕል ደግሞ " ዓረብ ፈቂ " ይባላል። ትክክለኛ ስሙ ሸሀቡዲን አህመድ ዓብዱልቃዲር " ሲሆን "ፉቱሑል ሐበሻ" በሚል ርዕስ የፃፈው ኪታብም የኢማሙንና በርካታ የኢትዮጵያን ታሪክ ያትታል፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪዎች ዘንድም ይህ ኪታብ እንደ ዋቢ ይታያል።
 
==የኢማም አሕመድ ጎሳ==
በኢትዮጵያውያን ጻህፍት ዘንድ እንደሚታመነው ግራኝ [[አረብ]] እንደነበር ሲሆን<ref name="Muth">Franz-Christoph Muth, "Ahmad b. Ibrahim al-Gazi" in Siegbert Herausgegeben von Uhlig, ed., ''Encyclopaedia Aethiopica: A-C'' (Wiesbaden:Harrassowitz Verlag, 2003), pp. 155.</ref> በሌሎች ታሪክ ተመራማሪወች ዘንድ ግን [[ሶማሌ (ብሔር)|ሱማሌ]] እንደሆነ ነው።<ref name="Adejumobi"/><ref name="Muth"/><ref>Nikshoy C. Chatterji, ''Muddle of the Middle East'', (Abhinav Publications: 1973), p.166</ref><ref>Charles Fraser Beckingham, George Wynn Brereton Huntingford, Manuel de Almeida, Bahrey, ''Some Records of Ethiopia 1593-1646: Being Extracts from the History of High Ethiopia or Abassia By Manoel De Almeida, Together with Bahrey's History of the Galla'', (Hakluyt Society: 1954), p.105</ref><ref>Charles Pelham Groves, ''The Planting of Christianity in Africa'', (Lutterworth Press: 1964), p.110</ref><ref name="Whiteway">Richard Stephen Whiteway, Miguel de Castanhoso, João Bermudes, Gaspar Corrêa, ''The Portuguese expedition to Abyssinia in 1541-1543 as narrated by Castanhoso'', (Kraus Reprint: 1967), p.xxxiii</ref><ref>William Leonard Langer, Geoffrey Bruun, ''Encyclopedia of World History: Ancient, Medieval, and Modern, Chronologically Arranged'', (Houghton Mifflin Co.: 1948), p.624</ref><ref>Ewald Wagner, "`Adal" in ''Encyclopaedia Aethiopica: A-C'', p.71</ref><ref>George Wynn Brereton Huntingford, ''The historical geography of Ethiopia from the first century AD to 1704'', (Oxford University Press: 1989), p.135</ref> እንደ እስራኤላዊው የታሪክ ተመራማሪ [[ሃጋይ ኽልሪች]] ግን ግራኝ አህመድ ሱማሊኛ ቋንቋን እንደማይናገር አትቷል። <ref>The cross and the river: Ethiopia, Egypt, and the Nile - Page 204</ref> በሌላ ሁኔታ ብዙ የታሪክ ጸሃፍት እና መረጃዎች ግራኝ አህመድ የሐረር ተወላጅ መሆኑን ጠቅሰዋል::<ref>George Wynn Brereton Huntingford, The historical geography of Ethiopia from the first century AD to 1704, (Oxford University Press: 1989), p.135</ref><ref>Getachew Metaferia - 2009 - "Ethiopia and the United States: History, Diplomacy, and Analysis" p.87</ref><ref>Walter Yust - "Encyclopaedia Britannica: a new survey of universal knowledge: Volume 1" p.76</ref><ref>Middleton, John (2008). "New encyclopedia of Africa". Basic Reference (NY, USA: Thomson/Gale) 1: 403. doi:10.1017/S0020743800063145. Retrieved 2012-04-27.</ref><ref>Annales d'Ethiopie">Lecoutre, Delphine (2006). "Annales d'Ethiopie". Basic Reference (Paris: de La Table Ronde) 1: 215. doi:10.1017/S0020743800063145. Retrieved 2012-09-05.</ref><ref>"A history of Ethiopia">Geofrey, C (1969). "A history of Ethiopia". Basic Reference (London: oxford university press) 1: 52. doi:10.1017/S0020743800063145. Retrieved 2012-09-05.</ref>
 
ለግራኝ አህመድ ወረራ አስተዋጾ ያደረጉ ነገዶች እንደ [[ኢሳቅ]]፣ [[ዳሩድ]] እና [[ማረሃን]] የተሰኙት የሱማሌ ጎሳወች ሲሆኑ ጎሳወቹ ግን በዘር ምክንያት ሳይሆን ያብሩ የነበሩት በሃይማኖት ተመሳሳይነት ነበር። <ref name="laitin12">{{cite book |title=Somalia: Nation in Search of a State|last=Laitin|first=David D.|coauthors=Said S. Samatar|year=1987|publisher=Westview Press|location=[[Boulder, Colorado]]|isbn=0865315558|page=12|url=http://books.google.com/books?id=DGFyAAAAMAAJ&dq=played+a+strong+role+in+the+Imam%27s+conquest+of+Abyssinia&q=principally+the&pgis=1}}</ref>
 
'''== ብሶት የወለደው ጀግና =='''
 
ብሶት አንዳንዴ ለታላቅ ዓላማ መነሻ ይሆናል። በኢማም አሕመድ ኢብኑ ኢብራሂም አልጋዚ ላይ የታየውም ይሄ ነው።
 
ኢማም አሕመድ በ1506 ሁበት በተባለ በልዩ ስሙም ዘዕካ በሚሰኝና ጋሪ ሙለታ እየተባለ ከሚጠራው ተራራ አቅራቢያ በምትገኘው ከሀረርም 32 ኪ.ሜ በምትርቀው ቦታ ተወልደው 10 ዓመት እንደሞላቸው ነበር በአዳል ሥርወ መንግስት መሪነት ለ25 ዓመታት ለሙስሊሙ ሲታገል የኖረው ኢማም ማሕፉዝ የተገደለው።
 
መቼም በትንሹ የገራድ አሕመድ ልብ ውስጥ በነፃ አውጪነት ሲታወቅ የነበረው በቅርብ የሚታወቀው ኢማም ማሕፉዝ ሲሞት ያውም በልብነ ድንግል ሰራዊት አንገቱ ተቆርጦ መወሰዱ ከፍተኛ ሀዘን ይፈጥራል።
 
ገራድ አሕመድ ሲያድግም በአባቱ ነፃ አውጪ አድሊ የተባለ ሰው እጅ ነበርና በገራድ አሕመድ ስብዕና ላይ የአድሊ ተፅዕኖ ላቅ ያለ ነበር። በወቅቱ የኢማም ማሕፉዝን መሞት ተከትሎ የተንሰራፋውን ስርዐት አልበኝነትና የተዳከመችውን የአዳል ሱልጣኔት ለማረጋጋት ገራድ አቡን የተባለ ታጋይ ይንቀሳቀስ ነበር። በስሩም ብዙ ፈረሰኞችና እግረኛ የጦር ሰራዊት አባላት ነበሩት።
 
ወጣቱ ገራድ አሕመድም የመጀመሪያውን የትግል ምዕራፍ ከገራድ አቡን ጋር ፈረሰኛ ሆኖ በመሰለፍ ጀመረ። ገራድ አቡንም የቆፍጣናውን ወጣት አሕመድን ቅልጥፍናና ብልሀት እንዲሁም አርቆ አሳቢነት ስለተገነዘበ የቅርብ ሰው አደረገው።
 
ወጣቱ ገራድ አሕመድ ከገራድ አቡን ጋር ተሰልፏል። በዚያው ወቅት ደካር ከተባለችው ቦታ የነበረው ሱልጣን አቡበከር የአዳልን መቀመጫ ከተማ ወደ ሐረር አዞረ። እናም በሱልጧን አቡበክር አገዛዝ ኢስላማዊ ያልሆኑ ባህሎች መንሰራፋት ጀመሩ። መጠጥና ቁማርም እየተለመደ መጣ ሽፍቶችም በዙ።
 
በዚህ ጊዜ ይህ ሁኔታ ያበሳጨው የነ ገራድ አሕመድ አለቃ በአካባቢው ይታይ የነበረው መጥፎ ገፅታ ለማጥፋት አዋጅ አስነገረ። ቁማርና መጠጥንም አገደ ሽፍታም አሳደደ። ታድያ በዚህ ጊዜ የገራድ አካሄድ ያልተመቸው ሱልጣን አቄመበት። ሗላም በሜይ 30 1525 ሱልጣን ገራድ አቡንን ሽፍታ ቀጥሮ አስገደለው።
 
በገራድ ቁጥጥር ሥር የነበሩ መንደሮችም ወደ ሱልጣኑ ግዛት ተካተቱ። የገራድ ጎበዞችም ተበተኑ። በሀገሪቱም ሽፍታዎች ተመለሱ ቁማርና መጠጥም ተንሰራፋ ቀማኞች በዙ ፍትህም ጠፋ። ሱልጣን አቡበክርም በአካባቢው ሽማግሌዎችና መሻይኾች ቢመከርም አልሰማም አለ። ያኔ ነው እንግዲህ በሱልጣን ስም ብልሹነት መነዛቱ ያበሳጨውና የጋራ ጠላት እያለ የወዳጁ ሞት ያተከነው ፣ የኢስላምና ሸሪዓ መደፈር ያቆሰለው ገራድ አሕመድ ቢን ገራድ ኢብራሂም የኃላው ኢማም አሕመድ በብሶትና ቁጭት ወደ ትውልድ መንደሩ ሁበት ተጉዞ ሰራዊት መመልመልና ማዘጋጀት የጀመረው።
 
== ቀደምት አመታት ==
በዚያ በኩል የልብነ ድንግል ክፉ ጦር ሙስሊሞችን በየቦታው እየረፈረፈ በዚህ በኩል ለሙስሊሞች የቆመን ታጋይ የሚገድለው ሌላ ሙስሊም ጡንቸኛ መሆኑ ያቆስላል። ከስልጣንና ገንዘብ ይልቅ አንድ ያደረጋቸው እስልምና መመረጥ ሲገባው አላግባብ የሆነ ሂደት መኬዱ ያተክናል። ለዚያ ነው ኢማም አሕመድ ሸሪዓ የማያከብር፣ ለገንዘብ ያደረ፣ ስልጣን የጠማው፣ ነፃነት የማያውቀውን ሰው አስወግዶ መላውን ሙስሊም በአንድ ጥላ ስር አሰልፎ ክብሩን ለመጠበቅ የወሰነው። ሁበትም የገዛ ውልዷን እንኳን ደህና መጣህ ብላ በሆታ ተቀበለች።
ኢማም ግራኝ አህመድ የተወለደው [[ዘይላ]] ተብላ ትታወቅ በነበረው የባህር በር አካባቢ በሰሜናዊ ምዕራብ [[አዳል]] ( በአሁኑ ዘመን [[ሶማሊያ]]) ነበር።[[ስዕል:Adal.PNG|300px|thumb|right| የአዳል ሱልጣኔት]] ይህ ታሪካዊ አዳል (ሶማሊያ) የ[[እስልምና]] ሃይማኖትን የሚከተል መንግስት ይሁን እንጂ በጊዜ ለነበረ የክርስትና ተከታይ ኢትዮጵያው መካከለኛ መንግስት ግብር ይከፍል ነበር። ግራኝም በጎለመሰ ጊዜ [[ማህፉዝ]] የተባለን የ[[ዘይላ]] አስተዳዳሪን ልጅ [[ባቲ ድል ወምበሬ]] አገባ።.<ref name="Whiteway"/>
[[ስዕል:Bati_del_wambara.jpg|400px|right|thumb|ድል ወምበሬ]]
ነገር ግን ማህፉዝ ከመካከለኛው የኢትዮጵያ መንግስት ተጣልቶ በአጼ [[ልብነ ድንግል]] ላይ ጥቃት አድርሶ ሲመለስ በ1517 ተገደለ። በአዳል እርስ በርስ ጦርነት ተነሳ። ግራኝ አህመድም ከተወሰኑ የትግል ዓመታት በኋላ በስልጣን የሚሻኮቱትን በማሸነፍ [[ሐረር]]ን ተቆጣጠረ። በዚህ ጊዜ የአዳል መሪ ሆነ።
 
== ዘመቻዎች ==