ከ«ግዕዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎ግሥ: ኒውስ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 18፦
በኢ.ኦ.ተ.ቤ. ፡ ትምህርቶች ፡ ዘንድ ፣ ግዕዝ ፡ የ[[አዳም]]ና ፡ የ[[ሕይዋን]] ፡ ቋንቋ ፡ ነበር። ፊደሉን ፡ የፈጠረው ፡ ከ[[ማየ አይኅ]] ፡ አስቀድሞ ፡ የ[[ሴት (የአዳም ልጅ)|ሴት]] ፡ ልጅ ፡ [[ሄኖስ]] ፡ ነበረ። ከ[[የባቢሎን ግንብ|ባቢሎን ፡ ግንብ]] ፡ ውድቀት ፡ በኳላ ፣ ከ[[አርፋክስድ]] ፡ ወገን ፡ የ[[ዮቅጣን]] ፡ ልጆች ፡ ቋንቋውን ፡ እንደ ፡ ጠበቁት ፡ ይባላል። የዮቅጣን ፡ ልጅ ፡ [[ሳባ (የዮቅጣን ልጅ)|ሣባ]] ፡ ነገዶች ፡ ከዚያ ፡ [[ቀይ ባሕር|ቀይ ፡ ባሕርን]] ፡ አሻግረው ፡ ወደ ፡ ዛሬው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ያስገቡት ፡ ይታመናል። እንዲሁም ፡ [[ካዕብ]] ፡ እስከ ፡ [[ሳብዕ]] ፡ ([[አናባቢዎች]]ን ፡ ለመለየት) ፡ ወደ ፡ ፊደል ፡ የተጨመረበት ፡ ወቅት ፡ በንጉሥ ፡ [[ኤዛና]] ፡ ዘመን ፡ እንደ ፡ ነበር ፡ ይባላል።
 
== ስዋሰውጀመረ ==
[[ስዕል:Ethiopian Madonna.jpg|thumb|አንድ ፡ የግዕዝ ፡ ሰነድ ፡ [[ውዳሴ ማርያም|ውዳሴ ፡ ማርያም]] ([[1867|፲፰፻፷፯ (1867)]] ዓ.ም. ፡ ገደማ)]]
=== ግሥ ===