ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 77፦
ኣመልካች ጣቶችን የ“ፈ” እና “ጀ” መርገጫዎች ላይ በማድረግ “ፋ” በትንሿ ጣትና “ፌ” በግራ ቀለበት ጣት ይከተባሉ። “ጁ” በቀኝ ኣመልካች፣ “ጂ” በመካከለው፣ “ጆ” በቀኝ ቀለበት እና “ጇ” በትንሿ ጣት ይከተባሉ። ይኸም በየተራ እንደ “fa”፣ “fe”፣ “ju”፣ “ji” ፣ “jo” እና “j\” እንደሚከተቡት መሆኑ ነው። [[http://www.learntyping.org/beginnertypinglesson1.htm]] ይህ በእንዲህ እንዳለ የግዕዝ ፊደል የእራሱ ገበታ ቢኖረው ስለማይጠቅመው በእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ወይም ኣረብኛ የፊደል ገበታ ቢጠቀም ይሻለዋል በማለት ግዕዝ በእንግሊዝኛ እስፔሊንግ (SERA) እንዲከተብ የሚፈልጉ ኣሉ። ላቲን ፊደሉን የሚከትበው በፊደሉ ነው። ግዕዝ ፊደሉን በላቲን ፊደል እስፔሊንግ ከ"A" እስከ "Z" በኣሉት ይከተብ ማለት ለፊደሉና ኢትዮጵያውያን ስድብ ነው። ምክንያቱም ለእየኣንድኣንዱ የእንግሊዝኛ ቀለሙ የተሠሩት 26 መርገጫዎች ለ37 የግዕዝ ቀለሞች የተሠሩ ስለኣልሆኑ 26 መርገጫዎች ለላቲን መክተቢያዎች እንጂ ለግዕዙ ኣልተሠሩም። ግዕዝን በእንግሊዝኛ እስፔሊንግ መክተብ እንግሊዝኛ ቋንቋዎችንንና ፊደሎቹን ለማዳበር ስለሚጠቅም ኣንድኣንድ የውጭ ኣገር ሰዎችና ኢትዮጵያውያን ኣጎብጓቢዎች ይወዷቸዋል። በእንግሊዝኛ እስፔሊንግ ዓማርኛና ግዕዝን መክተብ እንዳስቸገረ ቢጻፍም የማይቀየሩ ኣሉ። ግዕዝን በ26 መርገጫዎች መክተብ መሞከር ከእስፔሊንግ ጣጣ ኣልፎ ላቲን ውስጥ የሌለውን ፊደልን በእስፔሊንግ የመጻፍ ኣዲስ ችግር ግዕዝ ላይ ይፈጥራል። የላቲን ፊደል ተጠቃሚዎችን ለእስፔሊንግ ፊደል ችግር ውስጥ ከጣላቸው ኣንዱ ምክንያት የፊደላቱ ቍጥር ማነስ ነው። ግዕዝ ድምጻዊና የተስፋፋ ፊደል ስለሆነ የላቲንን ችግር ለግዕዝ ማካፈል ኣያስፈልግም።
 
ግዕዝ ብዙ የድምጽ ቤቶች በኣሉት ቀለሞች ሲጠቀም እንግሊዝኛ ኣንድ ዓይነት ድምጽ ብቻ በኣለው ፊደል ነው የሚጠቀመው። የእንግሊዝኛው ፊደል ድምጽ በግዕዝ የሳድሱ ድምጽ ዓይነት ነው። በእንግሊዝኛ የኮምፕዩተር ገበታ ሳድሳኑ ድምጾች በኣንድ መርገጫ እንደሚከተቡት ሁሉ የግዕዙም ሳድሳን በኣንድ ይከተባሉ። በእንግሊዝኛ ካፒታል ፊደሎቹ የቁልፎቹ ስምም (ምሳሌ፦ Capital “M”) ስለሆኑ በዝቅ መርገጫዎች እንደሚከተቡት በግዕዝም የመርገጫዎቹን ስሞች የግዕዝ ቤት ፊደላት (ምሳሌ፦ የግዕዝ ቤቱ “መ”) የቁልፎቹ ስምም በዝቅ መርገጫዎች እንዲከተቡ ዶክተሩ ወስነዋል። በተጨማሪም በዓማርኛ 40 በመቶ የሚሆኑት ቃላት ሳድሳኑ ስለሆኑና ይህ በብዛት ኣንደኛ ስለሚያደርጋቸው እነሱን አንደላቲኑ እያንዳቸውን በኣንድ መርገጫ መክተብ ተገቢ ነው። ሌሎቹ ሰባት እንዚራን ወደ 60 በመቶ ናቸው። በእንግሊዝኛው እንደሚደረገው የኮምፕዩተሩ ኣከታተብ ወደ እጅ ስልክ እንደዞረው ለግዕዙም ሆኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ወጉንና ሥርዓቱን ሳይጠብቁ የፊደሎቹን ቦታዎች እየቀያየሩ ለኮምፕዩተርና ለእጅ ስልክ የተለያዩ፣ የኣልተሟላና የማይጽፉ ኣከታተቦች በብዙ መርገጫዎች የሚያቀርቡ ኣሉ። ለምሳሌ ያህል ይህ የዊኪፔዲያ ገጽ “ቊ” እና “ቌ” የዓማርኛ ቀለሞችን ኣያስመርጥም። የዶክተሩን ሥራ መገልበጥ እንጂ ኣስተሳሰብ የኣልገባቸው ሳድሳኑን በሁለት መርገጫዎች የሚያስከትቡና የሚከትቡ እንዲሁም ኣንብበው ከመረዳት ይልቅ በወሬ የሚነዱ ተወናባጆች ኣሉ። በብዛት ኣንደኛ የሆኑትን የግዕዝ ሳድሳን ቀለሞች በዶክተሩ ፈጠራ በኣንድ መርገጫዎች ከመክተብ ይልቅ በሁለት መክተብ ጅልነት ነው። (ምሳሌ፦ "ጥ"ን በዝቅ "T" ።) የእንደዚህ ዓይነቶቹ ችግሮች መነሻዎች ስለጉዳዩ የሚያውቁት የዶክተሩን በፓተንቶች የተጠበትን ዘዴዎች ከመደገፍና እዚህ እንደሚደረገው ከማስተማር ይልቅ መገልበጥ፣ መስረቅ ወይም ዝምታን የመረጡ ፈሪዎች ኣሉበት።በብዛት ስለኣሉ ነው። እነዚህ እራሳቸውንና ግዕዝን መበደላቸውንም የማይገባቸውም ኣሉ።
 
===የመድኅን ማነስ===