ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 26፦
እንደ ክርስትና እምነትና ወንጌሎች ኢየሱስ ከ[[ድንግል ማርያም]] እና ከ[[መንፈስ ቅዱስ]] በ[[ቤተ ልሔም]]፣ [[ይሁዳ]] ተወለደ። ሳዱላዋ ማርያምና እጮኛዋ [[ዮሴፍ (የማርያም ባል)|ዮሴፍ]] ለሕዝብ ቁጠራ በይሁዳ ስለ ተገኙ የቤት መጻተኞች ሆነው በ[[ጋጣ]] ተኝተው ነበር፤ ኢየሱስም በ[[ግርግም]] የተኛ እንጂ አልጋ አልነበረም። [[ገሊላ]] ግን በስሜን እስራኤል ወይም [[ሰማርያ]] ቤተሠቡ የተገኙበት ኢየሱስም የታደገበት ሀገር ነበረ።
 
== '''የኢየሱስ ጥቅሶችና ትምህርቶች''' ==
[[ስዕል:Turiner Grabtuch Gesicht negativ klein.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ በመቃብሩ ተብሎ የሚታመነው [[የቶሪኖ ከፈን]] ፎቶ ኔጋቲቭ]]
[[ቤተክርስቲያን]] ቅዱስ ብላ የምትጠቀምባቸው ፬ መጻሕፍት [[ወንጌሎች]] '''በ[[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ]]፣ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ]]፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ]]''' እንደተጻፉት የኢየሱስን ትምህርትና ከሞላ ጐደል የሕይወት ታሪኩን ይገልጻሉ።