ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 56፦
ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩ፦
 
==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው==
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
 
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ የተነበየለት መሆኑን የሚለው እምነት ነው።
 
==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነበር።ነው==
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡
መስመር፡ 70፦
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።
 
==3. ኢየሱስ፣ኢየሱስ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ ==

([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 14፡7-11]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 1፡18]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ፍቅር]] አሳየን (1ዮሐ 4፡9፣10)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፭|ሮሜ 5፡8]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ኃይል]] አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 4፡24]])፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 9፡1-7 ይመልከቱ።
Line 77 ⟶ 79:
* ሙታንን አስነሳ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 11፡43፣44]])፡፡
 
==4. ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ።ተቀበለ==
ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። (ዕብ 4፡15)፡፡ በተጨማሪ [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 8፡17]] ይመልከቱ።
 
==5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ።ሞተ==
ኃጢአተኛ ሰዎች፣ ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡
 
==6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ።ተነሳ==
ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 28 ያንብቡ]])፡፡ ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ (ኤፌ 2፡4-6)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፮|ሮሜ 6፡4]] ያንብቡ፡፡
 
==7. ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን።ከፈተልን==
በምድር ላይ የነበረውን ሥራ በፈፀመ ጊዜ ኢየሱስ ወደአባቱ ዘንድ ወደሰማይ አረገ፡፡ ይህም ጭምር ለእኛ ነበር፡፡ ምክንያቱም አሁንና ለዘላለሙ ከእርሱ ጋር አብረን ለመኖር ወደ እግዚአብሔር መገኛ የምንሄድበት መንገድ ከፍቶልናል፡፡ (ዕብ 10፡19-22)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 14፡1-3]] ይመልከቱ።
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ ይጎብኙ፡ http://bible-question-and-answer.blogspot.com/2012/02/blog-post.html
 
=== ተጨማሪ ማጣቀሻዎች:- ===
* ስለ ኢየሱስ የበለጠ ለማወቅ ኢትዮጵያንኦርቶዶክስዶትኮም http://ethiopianorthodox.org/amharic/tiyakenamelse/tiyakenmelse.html የተባለ ድረገጽን ይጎብኙ።
* [http://www.bible.org/foreign/amharic/ መጽሓፍ ቅዱስ]