ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
[[ቀፎ]] ዛፉ ላይ በማስቀመጥ፣ [[ንብ|ንቦች]]ን ለማርባት በጣም አይነተኛ ዛፍ ነው፤ ምክንያቱም የዛፉ አበቦች መዓዛቸው መልካም ሲሆን መልካቸውም ዓይን ይስባል (በተለይ የንቦችን አይን)። ግንዱ ለተለያዩ የቤት እቃ መስሪያነት ይጠቅማል፣ ለቅርጻቅጽም እንዲሁ።
 
በ1968 ዓም በተዘገበ በአንድ ባህላዊ እምነት፣ «የሸረሪት በሽታ» የተባለ ቆዳ ችግር የዋንዛ [[አመድ]] በ[[ቅቤ]] ሲቀላቀል ለሕክምናው ይሆናል። በ1998 ዓም በጥላሁን ተክለሃይማኖት በተመራ ጥናት፣ በ[[ደብረ ሊባኖስ]] ዙሪያ ሰዎች ለ«ምች» ([[ትኩሳት]]) ተጠቅመውታል። በዚህ ጥናት በተሰጠው ዝግጅት፣ የዋንዛ፣ የ[[ብሳና]]፣ የ[[ነጭ ባሕር ዛፍ]] ቅጠሎች፣ እና የ[[ዳማ ከሴ]] ቅጠሎችም አገዶችም፣ ተቀላቅለው በውኃ ተፈልተው እንፋሎቱ በአፍንጫና በአፍ ይተንፈሳል።</div>
13,558

edits