ከ«ንብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
በስዕል Bees_Collecting_Pollen_2004-08-14.jpg ፈንታ Image:Bee_Collecting_Pollen_2004-08-14.jpg አገባ... |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:
'''ንብ''' በራሪ ነፍስ"insect" ናት፤ ከ[[ሶስት አፅቂ]]ዎች የምትመደብ ስትሆን ልክ እንደ [[ጉንዳን]] ካሉ "Hymenoptera" ቤተሰብ ትመደባለች፤ ይህቺ በራሪ ነፍስ በ[[ማር]] እና በ[[ሰም]] ምርቷ ትታወቃለች፤ በምድራችን ላይ ከ20,000 በላይ የታወቁ የንብ ዝርያዎች ሲኖሩ እነዚህም በዘጠኝ ታዋቂ ቤተሰቦች ተከፋፍለዋል፤ ምን አለፋን ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ዝርያዎች ሊኖሯቸውም ይችላል። <br/>
ንብ የራሷን ቤቶች የምትሰራው ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ ሰዎች ከሚሠሩትም ቀፎ ነው፤ ይህንን ሥርአት በ[[ደመነፍስ]] (አረብኛ ''ዋሂ'') ያሳወቃት ንድፍ አውጪው አምላካችን [[አላህ]] መሆኑ በ[[ቁራን]] ይጠቀሳል፦
|