ከ«እስራኤል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የ197.156.111.214ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 26፦
 
 
'''እሥራኤልእስራኤል''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ ישראל) በ[[እስያ]] ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። [[ዋና ከተማ]]ው አሁን [[እየሩሳሌም]] ሲባል፣ ይህንን ግን ብዙዎቹ አገራት ስለማይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው በ[[ቴል አቪቭ]] ነው የሚቀመጡ። ከዚያም በላይ 31 የ[[ተመድ]] አባላት ለእስራኤል ምንም ተቀባይነት አይሰጡም።
 
በ[[2017 እ.ኤ.አ.]] ([[2009]]-[[2010]] ዓም) [[ሩስያ]]፣ [[አሜሪካ]]ና [[ጓቴማላ]] ለምዕራብ ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንዲሆን ዕውቅና ሰጡ። አንዳንድ አገራት ደግሞ ለምሥራቅ ኢየሩሳሌም [[የፍልስጤም ግዛት]] ዋና ከተማ እንዲሆን ዕውቅና ሰጡ።