ከ«የማቴዎስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ራሱ በጻፈው ወንጌልና በሐዋርያት ሥራ ደግሞ በተራ ቁጥር ስምንተኛ ሆኖ ማቴዎስ በመባል ተመዝግቦአል (ማቴ.፲: ፪-፬ ፡ የሐ.ሥ.፩-፲፫) ሌዊ ለሐዋርያነት ከመመረጡ በፊት የተጠራበት ስሙ ሲሆን ማቴዎስ ደግሞ ለወንጌል አገልግሎት በሐዋርያነት ከተጠራ በኋላ የተጠራበት ስሙ ነው ።
 
=== የመጀመሪያ ሥራው===
ቅዱስ ማቴዎስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት ሥራው በግዕዝ (ሊቀ መጽብሐን) ማለት ቀራጭ ነበረ ። በአዲስ ኪዳን የትምህርት አገላለጽ ቀራጮች እንደ አመንዝሮች ፣ ዓመፀኞቾ ፣ ይቆጠሩ ነበር (ሉቃ.፲፰፡፲፩-፲፪)። በዚህ አንጻር ማቴዎስ ቀራጭ እንደመሆኑ መጠን የዘመኑ የሃይማኖት ሰዎች ይጠሉት ነበር ። ጌታችን መድኃኒታችን [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ማቴዎስን በመቅረጫው ባታ አገኘውና "ተከተለኝ"በማለት ስለ ጠራው ሁሉን ትቶ ተከተለው (ማቴ.፱፣፱)። ቀራጩ ማቴዎስ ሐዋርያና ወንጌላዊ ሆነ ፣ መደቡ ከአረመኔዎችና ከአመፀኞች ጋር የነበረው ሌዊ ከአሥራ ሁለቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ጋር ተቆጠረ ። [[ወንጌል]]ን ጌታ ከአረገ ስምንተኛው ተፈጽሞ ዘጠነኛው ሲጀምር ቀላውዴዎስ ቄሣር በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት በዕብራይስጥ ቋንቋ ጻፈ ።
አሁን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ በ[[ግሪክኛ]] ቢሆንም፣ ጽሑፉ በ[[ዕብራይስጥ]] እንደ ተቀነባበረ ከጥንት ጀምሮ በልማድ እንዲሁም እስካሁን በዛሬ ሊቃውንት ታስቧል።