ከ«የማርቆስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 8፦
ቀጥሎም በ'''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' መሪነት በግብፅ አገር ተልኮውን ማኪያሄድ እንዳለበት ተረድቶ እዚሁ አገር ላይ የአንበሳ ጣዖቶችን በማጥፋት የነገደ ይሁዳ የሆነውን አንበሳ ክርስቶስን በመስበክ ከዚያም የመጀመሪያው ጳጳስ ሆኖ በመናፍቃን ተገድሎ [[በሰማዕትነት]] ያለፈ ቅዱስ ነው። ይህ ክርስቲያናዊ ተጋድሎ ነው የአንበሳ ምልክት እንዲሰጠው ዋና ምክኒያት የሆነው። በተጨማሪ በራዕዪ ዮሐንስ (፭፡፭) ጌታች መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሸናፊ የይሁዳ አንበሳ ተብሎ ተሰይሟል ፣ በነብዩ በሆሴዕ (፲፫፡፯) አንበሳ ተብሎ መጠራቱን እናያለን <ref>ወንጌል [http://debelo.org/home/(plarMainsub:readbooksinpdf/5) አንድምታ] ይመልከቱ</ref> ።
 
<center><span style=font-size:26px>'''የማርቆስ ወንጌል'''</span></center>
=='''ምዕራፍ ፩'''==
1፤የእግዚአብሔር፡ልጅ፡የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ወንጌል፡መዠመሪያ።