ከ«የታቦር ተራራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 15፦
'''ደብረ ታቦር''' [[እስራኤል]] ውስጥ የሚገኝ ተራራ ሲሆን በ[[አዲስ ኪዳን]] ታሪክ መሰረት ሕዋርያት [[ቅዱስ ጴጥሮስ|ጴጥሮስ]]፣ [[ቅዱስ ዮሐንስ|ዮሐንስ]]ና [[ያዕቆብ (ሐዋርያ)|ያዕቆብ]] እያዩ የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] መልክ እንደ[[ጸሐይ]] ያበራበት ቦታ እንዲሁም [[ሙሴ]]ንና [[ኤልያስ]]ን በተዓምር ከሙታን አንስቶ ያሳያቸውበት ቦታ (ማቴ (17:1-6)፤ማርቆስ (9:1-8)፤ ሉቃ (9:28-36)) ነው ተብሎ ይታመናል። ስለሆነም ለ[[ደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)]] መሰረት የሆነ ቦታ ነው። ኢትዮጵያም ውስጥ [[ደብረ ታቦር (ከተማ)]] የተሰየመው በከተማው ሰሜን የሚገኘው ተራራ የዚህን ኮረብታ ቅርጽ ስለያዘ ነው።
 
ደብረ ታቦር እስራኤል በ''[[መጽሐፈ መሳፍንት]]'' 4 መሠረት የ[[ምድያም]]ን ውድቀት የነበየችው ነቢይት [[ዲቦራ]] በምድያም ሃያላት ያሸበፈችባቸውያሸነፈችባቸው አምባ ነበረ። ስሙም ከዲቦራ አምባ ሊሆን ይችላል። በኋላም በነ[[ጌዴዎን]] ዘመን ያሕል በፈርዖኑ [[2 ራመሠስ]] መዝገቦች ወደ ሶርያ ለዘመቻ ሲሄድ ሥራዊቱ «ደብረ ዳፑር» አምባን እንደ ከበበ ሲገልጽ፣ በአንዳንድ አስተሣሰብ ይሄ ማለት የደብረ ታቦር አምባ ሳይሆን አይቀርም።
 
{{መዋቅር}}