ከ«ጉንዳን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 3፦
'''ጉንዳን''' ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው።
 
በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው። ከ[[አንታርክቲካ]] በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በ[[ምድር]] ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ ከሰው እኩል ይሆናል።
 
በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ። እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።