ከ«ነሐሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 8 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1621298 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
=ነሀሴ=
{{ወር}}
 
{{ወር}}
'''ነሐሴ''' የወር ስም ሆኖ በ[[ሐምሌ]] እና በ[[ጳጉሜ]] ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ [[ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር]] ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።<ref>[http://ethiopic.org/Calendars/]</ref> ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር ነው።
 
==በነሐሴ ወር ነጻ የወጡ የ[[አፍሪቃ]] አገሮች==
 
*[[ነሐሴ ፯]]/[[7]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] ከ[[ፈረንሳይ]]
 
*[[ነሐሴ ፱]]/[[9]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም [[ኮንጎ ሪፑብሊክ]] ከ[[ፈረንሳይ]]
 
*[[ነሐሴ ፲፩]]/[[11]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም [[ጋቦን]] ከ[[ፈረንሳይ]]