ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 5፦
'''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישוע '''፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው) የ[[ክርስትና]] ሃይማኖት መሰረት ነው። '''[[ክርስቶስ]]''' ማለት በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ''[[መሢሕ]]'' ማለት ነው (በዕብራይስጥ ''ማሺያሕ'' ወይም 'የተቀባ' ማለት ሲሆን በተጨማሪም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ) ማለት ነው።
 
እየሱሰ በ[[ክርስትና]] <ref> በፕዪው የጥናት መዐከል መሠረት : በ፳፻፲፭ ዓ.ም. በተደረገው ግምት የዓለም ክርስቲያን ሕዝብ በ፳፻፶ ዓ.ም. ወደ ፫ቢሊዮን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል </ref> ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት [[አብ]] [[ወልድ]] [[መንፈስ ቅዱስ]] አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም]]''' ተወልዶ
[[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]]
እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ '''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት [[አዲስ ኪዳን]]ን በተለይ '''[[ወንጌል]]ን''' በአራቱ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ማርቆስ]] ፣[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]] የተፃፈውን ያንብቡ ።