ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
<big><big>'''[[መዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።ሽፈራው]]'''</big></big>
-----
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[ስዕል:አማርኛናEthiopia ላቲን- 1690Mature Moringa stenopetala tree - March 2011.pdfjpg|140px||page=4]] </div>
</br><center><div style = "text-shadow: 0 #333;> </br>አማርኛናየሽፈራው ላቲን መዝገበ ቃላት በ1690 ዓ.ም. እንደታተመዛፍ </div>
</center> </div>
 
የሞሪንጋ ዛፍ በኢትዮጵያ በተለምዶ ሽፈራው በሚል የሚታወቅ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ13 በላይ ዝርያዎች ያሉትና በሁለገብ ጠቀሜታቸው ከሚታወቁት ዛፎች መካከል አንዱ ነው። በአለም ላይ ካሉት የሞሪንጋ ዛፍ ዝርያዎች ውስጥ ሰባት የሚሆኑት በምስራቅ አፍሪካ በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያ፣ በ[[ኬንያ]]፣ በ[[ጅቡቲ]]ና በ[[ሶማሊያ]] አካባቢዎች ይገኛሉ። ሽፈራው ከሚለው ስያሜ ባሻገር '''የጎመን ዛፍ''' ወይም '''የአፍሪካ ሞሪንጋ'''- ''Moringa stenopetala'') ተብሎ የሚጠራው ዛፍ በኢትዮጵያ በአብዛኛው በዝቅተኛው የስምጥ ሸለቆ ሀይቅ በደረቃማ እና ከፊል-ደረቃማ በሆኑት የአየር ንብረት ክልሎች ማለትም በ[[ደራሳ]] ([[ጌዲዎ]])፤ [[ሲዳማ]]፤ [[ኮንሶ]]፤ [[ኦሞ]] ([[ወላይታ]]) ፤ ምዕራብ [[ጋሞጎፋ]]፤ [[ጊዶሎ]]፣ [[ቡርጂ]]፣ [[ሴይሴ]]ና [[በመሌ]] ይገኛል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ[[ወሎ]]፤ [[ሸዋ]]፤ [[ሀረርጌ]]ና ሲዳማ አካባቢዎች የ[[ግብርና]] ልማትን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ጋር በማቀናጀት ለሰርቶ ማሳያ እየተተከለ መሆኑን ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ሞሪንጋ በፎንተኒና (ወሎ)፣ ዴራ ([[አርሲ]]) እንዲሁም በ[[ዝዋይ]] መስኖ እርሻ ለነፋስ መከላከያ አጥር በመሆን ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ደቡባዊው የስምጥ ሸለቆ ክፍል በተለይም በ[[ከፋ]]፣ ጋሞ ጎፋና ሲዳማ አካባቢዎች አንፃራዊ በሆነ መልኩ በተሻለ ስርጭት ይገኛል።
'''መዝገበ ቃላት በአምኅርኛ።''' በጀርመናዊው ጸሐፊ [[እዮብ ሉዶልፍ]] እና ኢትዮጵያዊው [[አባ ጎርጎርዮስ]] ትብብር የተደረሰ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ነው። በላቲን ቋንቋ ግምገማ የተካሄደበት ይህ መጽሐፍ በ1690 ዓ.ም. ሊታተም በቅቷል።