ከ«ጾመ ፍልሰታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 5፦
<ፍልሰታ > የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ መሔድን መሰደድን መፍለስን ያመለክታል። ይህም የእመቤታችንን ሥጋ ከ[[ጌቴሴማኒ]] ወደ [[ገነት]] መፍለሱን በኋላም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረበት መነሣቱን ለማመልከት ይነገራል።
 
ጾመ ፍልሰታ እመቤታችን [[ቅድስት ድንግል ማርያም]] ፷፬ ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሣቷንና ማረጓን ያዩ ዘንድ ሐዋርያት የጾሙት ጾም ነው። ጾሙ ከ[[ነሐሴ 1|ነሐሴ ፩]] ቀን እስከ [[ነሐሴ 16|ነሐሴ ፲፮]] ቀን ሲጾም [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] በአዋጅበዐዋጅ ከደነገገቻቸው ሰባቱ አጽዋማትም አንዱ ነው።
 
==ሃይማኖታዊ መሠረት==