ከ«ግሪክ (ቋንቋ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የ107.77.169.8ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
 
መስመር፡ 5፦
ግሪክ የተጻፈበት በ[[ግሪክ አልፋቤት]] ነው። ዛሬ በዓለም ዙርያ አብዛኞቹ ፊደሎች በተለይም [[የላቲን አልፋቤት]]ና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] የተለሙ ከዚሁ ግሪክ ጽሕፈት ነበር። ግሪኮቹ ደግሞ ሀሣቡን የበደሩ ከ[[ፊንቄ አልፋቤት]] ምናልባት በ1100 ዓክልበ. ገዳማ ነበረ። ከዚያ በፊት (1500-1100 ዓክልበ. ግድም) ከ[[ሥነ ቅርስ]] እንደ ታወቀ ግሪክኛ በፍጹም በሌላ ጽሕፈት «[[የሚውኬናይ ጽሕፈት]]» ይጻፍ ነበር።
 
ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]]፣ [[አዲስ ኪዳን]] መጀመርያ በግሪክ ተጽፏል። የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን የባይዛንታይን ትውፊት (Byzantine rite)የቅዳሴ እና የአገልግሎት ቋንቋ ነው።
 
== ደግሞ ይዩ ==