ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 353916 ከ113.249.58.52 (ውይይት) ገለበጠ who can stop the vandal please?
Tag: Undo
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 65፦
 
የአክሱማውያን ስፈን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጠንካራ መንግሥታዊ ማኅበረሰብ ነበር። በ[[ፋርስ]] ፣ [[ሮማ]] እና [[ቻይና]] ይገኙ ከነበሩ ታላላቅ መንግሥታት በወደረኛነት የሚቆጠር ትልቅ ኅይል ነበር። በ4ኛው ምእተ-ዓመት አክሱም ወደ [[ክርስትና]] ተለወጠ። በ፮<sup>ኛው</sup> ምእት ዓመት የአክሱማውያን ግዛታዊ ቁጥጥር የዛሬዋን [[የመን (አገር)|የመን]] ግዛት ይጨምር ነበር። ግን በ፮<sup>ኛው</sup> እና በ ፰<sup>ኛው</sup> አምኣት የአክሱም ሥልጣኔ በ[[እስልምና]] መነሣት እና መስፋፋት ተዳክሞ ለውድቀት በቃ ። ተከታዩ [[የዛጔ ሥርወ-መንግሥት]] ልክ በድንገት እንደተነሳ በድንገት ሲያበቃ ፣ [[ይኵኖ አምላክ]] ሥልጣን በ [[1262|፲፪፻፷፪ (1262)]] ዓ. ም. ጨበጡ ፤ እንዲያም ሲል የ[[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት]]ን መለሱ።
ከዚያም ለብዙ ዘመናት የሰለሞናዊው መንግስት ከጠለ።
 
=== ከአውሮፓ ጋር የታደሰ ግንኙነት ===