ከ«ዮሐንስ ፬ኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 20፦
}}
 
'''ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ'''፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ሳህለስኹል ሚካኤል የልጅ ልጅ ሹም ተንቤን ምርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ [[ሐምሌ ፭]] ቀን [[1825|፲፰፻፳፭]] ዓ.ም. ማይ በሀ በሚባል ሥፍራ ተወለዱ።
 
ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ [[ሐምሌ 6|ሐምሌ ፮]] ቀን [[1863|፲፰፻፷፫]] ዓ/ም [[ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ]]ን [[አድዋ]] አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ [[ጥር 13|ጥር ፲፫]] ቀን[[1864|፲፰፻፷፬]] ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ።
መስመር፡ 27፦
ስዕል:Yohanis.jpg| አጼ ዮሃንስ
</gallery>
አፄ ዮሐንስ 4ኛ ከእንግሊዝ ንግስት ጋር በመፃፃፍ ነግስናቸውን አጠናክረዋል፡፡ ይህም ተቀናቃኛቸው የነበሩት አፄ ሚኒለክን ለማስገበር ተሳክቶላቸዋል ፡፡ ከአፃ ሚኒሊክ ጋር የነበራቸውን የስልጣን ሽሚያ ለመከላከል ሲባል ደብረ ብርሃን ድረስ በመሄድ ድርድር በማድረግ የነበራቸውን ባላንጣነት አስወግደው ሚኒሊክ ንጉስ እንድባልና አፄ የሐንስ ርዕሰ ብሔር እንድሆን ተስማምተዋል ፡፡ ከዛም ደርቡሾች ጋር መተማ አካባቢ ገጥመው አፄ ዮሐንስ በጥይት ቆስለው በመውደቃቸው መሐድስቶች አንገታቸዉን ቆርጠው ለግብፅ ማስፈራሪያእንዳደረጉት ይነገራል፡፡ ይህ የሆነው አፄ ዮሐንስ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆናቸው የደሴና ቦሩ ሜዳ አካባቢዎች ሙስሊሞችን በሀይል ወደ ክርስትና በማቀየራቸው ነው ፡፡ መሐድስቶችም ከዮሐንስ ጋር ጦርነት የገጠሙት ሙስሊሞችን ለመርዳት እንደሆነ በታሪክ ይነገራል ከዚህ በፊት ግን ከግብፅፆች ጋር ጉራና ጉንዳ ጉንድ በተባሉ ቦታዎች ገጥመው ማሸነፋቸውና የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ መጣጣራቸን በታሪክ ይወሳል፡፡
 
== ዋቢ ምንጮች ==