ከ«ኩንግ-ፉ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 40 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q208607 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ኩንግ-ፉ''' ([[ቻይንኛ]]፦ ''ጎንግፉ'') በ[[ቻይና]] ሀገር የሚያስተምሩ የትግል (ቡጢ) ሙያ ማለት ነው። በትክክለኛ ቻይንኛ ይህ የቡቅሻ ትግል ''[[ዉሹ]]'' ሲባል፣ የ«ኩንግፉ» ትርጉም በትክክል የማናቸውም አይነት ሙያ ወይም መልመጃ ነው። ለምሳሌ፣ «ኮንግ-ፉ ቻ» ማለት በ[[ሻይ]] (''ቻ'') ሥነ ሥርዓት ያለው ሙያ ማለት ነው። ከ[[1960ዎቹ]] ጀምሮ ግን የቻይና ቡቅሻ በተለይ በ[[እንግሊዝኛ]] ''ኩንግ-ፉ'' ተብሏል።
 
ከሥነ-ፍጥረት እነዚህ እንስሳት ስለ ቡጢ ዘዴያቸው እንደ ምሳሌዎች ይወሰዳሉ፦
* [[እባብ]] - ለፍትነት - ጣቶቹ አንድላይ
* [[ነብር]] - ለግፊት - ጣቶቹ እንደ ነብር ጥፍሮች
* [[ግስላ]] - ለምታት - ጣቶቹ በዓጽቆች ጐብጠው
* [[ሽመላ]] እና [[ሸማ አልብስ]] - ለመውጋት - ጣቶቹ ከአውራ ጣት ጋር
* [[ዝንጀሮ]] - ለደመ ነፍስ
 
{{መዋቅር-ባሕል}}