ከ«ፍጥነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
wikidata interwiki
previous dead link updated with a fresh and up-to-date content
መስመር፡ 1፦
'''ፍጥነት''' በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ሲተረጎም አንድ ነገር [[ምዕራፍ|ምዕራፉን]] ([[ርቀት|ርቀቱን]] ወይም [[አቅጣጫ|አቅጣጫውን]]) የሚቀይርበትን መጠን መለኪያ ማለት ነው። <ref name="sva">{{Cite web|url=https://physexams.com/lesson/Velocity-and-Acceleration-Definition-and-Solved-examples_2|title=Physics Homework Help: Speed, Velocity, Acceleration|work=https://physexams.com|accessdate=7 June 2019}}</ref> በ[[ካልኩለስ]] የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የ[[አቀማመጥ]] [[ለውጥ]] ([[ምዕራፍ]]) ከ[[ጊዜ]] አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] ብቻ ሳይሆን [[አቅጣጫ]]ም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን [[ጥድፈት]] (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን።
|url= http://www.physics247.com/physics-homework-help/speed-velocity-acceleration.php
|title=Physics Homework Help: Speed, Velocity, Acceleration
|work=physics247.com
|accessdate=25 March 2010
}}</ref> በ[[ካልኩለስ]] የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የ[[አቀማመጥ]] [[ለውጥ]] ([[ምዕራፍ]]) ከ[[ጊዜ]] አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] ብቻ ሳይሆን [[አቅጣጫ]]ም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን [[ጥድፈት]] (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን።
 
ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡