ከ«የብርሃን ስብረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 354938 ከ216.73.64.48 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
 
መስመር፡ 3፦
'''የብርሃን ስብረት''' እምንለው የብርሃን ጨረር ካንድ ብርሃን አሳላፊ ወደ ሌላ አሳላፊ አካል ሲጓዝ የሚገጥመውን የመጉበጥ ሁናቴ የሚወክል ጽንስ ሃሳብ ነው። ይህ የመጉበጥ ሁናቴ በ[[ስኔል ህግ]] እንዲህ ሲባል በሒሳብ ቋንቋ ይገለጻል፦
 
:<math>n_1\sin\theta_1 = n_2\sin\theta_2\ .</math> Yo mom
 
እዚህ ላይ <math>\theta_1</math> በብርሃኑ ጨረርና በአንደኛው ብርሃን አስተላላፊ አካል [[ቀጤ ነክ]] መካከል ያለውን [[ማዕዘን]] ሲዎክል <math>\theta_2</math> ደግሞ በሁለተኛው አካል ቀጤ ነክና በብርሃኑ ጨረር መካከል ያለውን ማዕዘን ይወክላል። n<sub>1</sub> እና n<sub>2</sub> የብርሃን አስተላላፊዎቹ የ[[ስብራት ውድር]] ናቸው፣ ''n'' = 1 ለ[[ጠፈር]] ሲሆን ''n'' > 1 ደግሞ ለማናቸው ብርሃን አስተላላፊና በከፊል አስተላላፊ ቁስ አካሎች የሚሆን ነው።