ከ«የሰው ልጅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ጽሑፉን በሙሉ ደመሰሰ።
Tags: Blanking በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Reverted 1 edit by 2600:387:6:807:0:0:0:7F (talk) to last revision by Til Eulenspiegel. (TW)
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Akha cropped.png|ወንድ እና ሴት ሰው|thumbnail|250px|right]]
'''የሠው ልጅ''' ወይም በአጭሩ '''ሰው''' በዝርያ ምደባ ሳይንስ መጠሪያው ''Homo sapiens'' (የ[[ላቲን]] ቃል፡ ''ብልጡ ሰው'' ወይም ''አዋቂው ሰው'' አልያም ደግሞ ''ጨዋው ሰው'') እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የ[[ሰብአስትኔ]] ዘር በ''Hominidae'' ከሚገኙት ''Homo'' የሚባሉ ባለ ሁለት [[እግር]] ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወይንም ያልጠፋ ምድርንም ለመግዛት የተዘጋጀው ብቸኛው ዝርያ ነው። ነገር ግን ሠው የሚለው ቃል ለማንኛውም በ''Homo'' ውስጥ ለሚገኝ ዝርያ መጠሪያ ነው።
 
 
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የሰው ልጅ ጥናት]]